Government (Jul 10, 2026)
Please click on this Link in order to Bid on the EGP website
https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/42624fbe-2404-40b2-947d-3e65775b681f/open
Lot Information
- Procurement Reference Number: ECC-NCB-G-1413-2018-PUR
- Object of Procurement: Procurement of Printing and Publishing Services
- Description: Procurement of Printing and Publishing Services
- Award Type: Item-based
- Procurement Type: Shopping
- Procurement Method: Open
- Marketplace: National
- Procuring Entity: Ethiopian Customs Commission
- Clarification Request Deadline: Jul 13, 2026, 12:00:00 AM
- Bid Submission Deadline: Jul 13, 2026, 8:30:00 AM
- Terms and Conditions:
- ኮሚሽኑ ግዥውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
- ቲተር (Automatic titer 3913) የስም እና የማዕረግ ቲተር
- አውቶማቲክ ቲተር መጠኑ/Size/ 3913
- የስም እና የማዕረግ ቲተር በአማርኛ ወይም በእንግሊዘኛ ባለአርማ የፕሪንተር ወረቀት (Heading paper)
- ከላይ በስተ ቀኝ እና በስተ ግራ የፌዴራል እና የኮሚሽኑ አርማ /ሎጎ/ያለው
- በአማርኛ እና እንግሊዘኛ ጽሁፍ፣ ቀን እና ቁጥር መስጫ
- ስልክ፣ እሜል፣ዌብሳይት፣ፖስታ ሳጥን ቁጥር እና አድራሻ የያዘ /ያለው/
- ማሳሰቢያ ተጫራቾች ባለ አርማ የፒሪንተር ወረቀት የኮሚሽኑን ናሙና ማየት አለባቸው ናሙና ሳያይ የተወዳደረ ተጫራች በኮሚሽኑ ናሙና መሰረት ለማቅረብ ተስማምቷል /ግዴታ ገብቷል/።
- አሸናፍው ድርጅት ሙሉውን ህትመት ከማተሙ በፊት በኮሚሽኑ ናሙና መሰረት አንድ ናሙና ሰርቶ ማሳየት ግዴታ አለበት ስለትክክለኝነቱ ማረጋገጫ ሲሰጠው ሙሉውን የሚያትም ይሆናል።
- አሸናፊው ድርጅት ጉምሩክ ኮሚሽን እቃ ግምጃ ቤት ድረስ ማቅረብ ግዴታ አለበት።