ኦሮሚያ ባንክ አ.ማ. መኖሪያ ቤት ባሉበት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል – test3.diretenders.com

ኦሮሚያ ባንክ አ.ማ. መኖሪያ ቤት ባሉበት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል


Reporter (Jul 19, 2026)

የሐራጅ ማስታወቂያ

ኦሮሚያ ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90እና 216/92 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ለሰጠው ብድር በዋሰትና የያዘዉን በሰንጠረዡ ላይ የተዘረዘሩትን ንብረቶች ባሉበት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል::

ተ.ቁ

የተበዳሪው

ስም

የንብረት አስያዥ ስም

ለጨረታ

የቀረበው ንብረት ዓይነት

አበዳሪ ቅርንጫፍ

ንብረቱ የሚገኝበት አድራሻና የቦታ ስፋት

የጨረታ መነሻ ዋጋ

 

የጨረታዉ ቀን፣ ሰዓት እና

ጨረታው የሚካሄድበት ቦታ

ጨረታው የወጣው

 

ከተማ፣ // ወረዳ/ ቀበሌ

የባለቤትነት ማረጋገጫ

ቁጥር

 

የቦታ ስፋት በካ./ ሄክ

1

አቶ

አብደላ

ሹኩሬ ራህመቶ

ተበዳሪው

መኖሪያ ቤት

ቡታጅራ  

ማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል

ምስ/ጉራጌ ዞን ቡታጅራ

ከተማ ሽርሼ ቀበሌ

SN013030403020

 

252.52 ካ.ሜ

 

4,605,974.19

 

14/12/2018 03:00-4:00 ሰዓት በኦሮሚያ ባንክ

ውስጥ

 

ለመጀመሪያ ጊዜ

2

አፋን ኮፊጀነራል ትሬዲንግ ኃላ/የተ/የግ/ማህበር

ወ/ሮ ሽታዬ አያሌው

ወጋየው

የመኖሪያ ቤት

G+2

 

ባቦ

ሸገር ከተማ፣ መልካ ኖኖ

/ከተማ፣ ወረዳ ቤሮ፣

ዲያስፖራ ሰፈር ቦሪያድ /

ቤት አካባቢ

Bur/2845/98

 

250

21,191,529.04

 

14/12/2018 . 03:00-4:00  በዋና

መስሪያ ቤት

 

 

ለመጀመሪያ ጊዜ

 

  1. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ የጨረታውን መነሻ ዋጋ 25% በባንክ በተረጋገጠ የክፍያ ሰነድ/.. በኦሮሚያ ባንክ ስም አሰርተው ጨረታው በሚካሄድበት ዕለት ይዘው መቅረብ ይኖርባቸዋል:: በጨረታው ከፍተኛ ዋጋ ላልሰጡ ተጫራቾች ያስያዙት ገንዘብ ወዲያዉኑ ይመለስላቸዋል::
  2. ተራ ቁጥር 2 ላይ የተጠቀሰው  ንብረት ጨረታው በሰንጠረዡ ላይ በተጠቀሰው ቀን እና ሰዓት ቦሌ መንገድ ኦሎምፒያ አካባቢ ስምራን ሆቴል ጎን የኦሮሚያ ባንክ የህግ አገልግሎት የሚገኝበት ናትሩት ሀሙስ (ህንፃ) 9 ፎቅ ላይ ተራ ቁጥር 1 ላይ የተጠቀሰው ንብረት የሚገኝ የጨረታ አዳራሽ ውስጥ ባለዕዳዎቹ ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው እና ታዛቢዎች በተገኙበት ይካሄዳል:: ባለ ዕዳዎች እና ታዛቢዎች ባይገኙም ጨረታው  ይካሄዳል፡፡
  3. የተጫራቾች ምዝገባ ከሐራጅ መዝግያ ሰዓት 5 ደቅቃ በፊት ይጠናቀቃል:: የጨረታ መጠናቀቂያ ሰዓት ድረስ ከፍተኛ ዋጋ የሰጠ ተጫራች ካልተለየ እስኪለይ ደረስ ጨረታው የሚቀጥል ይሆናል:: በጨረታ ከፍተኛ ዋጋ ያቀረበ ተጫራች ማሸነፉን የሚገልጽ ደብዳቤ ከባንኩ ህግ አገልግሎት ሲደርሰው ብቻ አሸናፊ ይባላል::
  4. ጨረታውን ያሸነፈ ተጫራች አሸናፊ መሆኑ በጽሁፍ ከተገለጸበት ቀን ጀምሮ ያሸነፈበትን ዋጋ 15 ቀን ውስጥ ለባንኩ አጠቃሎ ገቢ ማድረግ ይኖርበታል:: በተጠቀሰው ጊዜ ውስጥ ገቢ የማያደርግ የጨረታ አሸናፊ ያስያዘው ሲፒኦ ለባንኩ ገቢ ሆኖ ጨረታው ይሰረዛል:: በተጨማሪም ንብረቱ በድጋሚ ለሐራጅ ሲቀርብ ለሚፈጠረው ልዩነት ይጠየቃል::
  5. በባንኩ ብድር ፖሊሲ መሰረት የሚፈለገውን ማስረጃ አሟልቶ  ለቀረበ የጨረታ አሸናፊ ባንኩ ብድር ሊያመቻች ይችላል::
  6. ጨረታውን ያሸነፈ ተጫራች ንብረቱን በማስተሳስር ሂደት ለመንግስት የሚከፈሉ ክፍያዎች ግብር፣ የሊዝ ክፍያ፣ የተጨማሪ እሴት ታክስ፤ የስም ማዘወሪያ እና ማናቸዉም  ከጨረታው ጋር በተገናኘ መንግስት የሚጠይቀው ክፍያ ይከፍላል:: ንብረቱ በገዢው ስም እንዲዞር ባንኩ ለሚመለከተው መንግስታዊ አካል ደብዳቤ ይጽፋል::
  7.  ውዝፍ የሊዝ ክፍያን በተመስከተ ከእዳ ተመላሽ ብር ካለ ከተመላሽ ብር ላይ የሚከፈል ሲሆን ተመላሽ ብር ከሌለ ግን የንብረቱ ጨረታ አሸናፊ ውዝፍ የሊዝ ክፍያን ሙሉ በሙሉ የሚከፍል ይሆናል::
  8. ተጫራቾች ለጨረታ የቀረቡትን ንብረቶች በስራ ሰዓት ፕሮግራም አስይዞ ለመጎብኘት ይችላሉ::
  9.  ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 011 557 1372 እና +251923587384 ዋና /ቤት ሕግ አገልግሎት፣ ለተራ .1 046-1151157/83 ኦሮሚያ ባንክ ቡታጅራ ቅርንጫፍ፣ ለተራ. 2 0113/71-30-72/65/74 /0118-96-02-71 ኦሮሚያ ባንክ ባቦ ቅርንጫፍ ደውለው መጠየቅ ይቻላል::
  10. ባንኩ ጨረታውን በማንኛውም ጊዜ በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::

ኦሮሚያ ባንክ .ማ.


Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *