የተሽከርካሪ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ – test3.diretenders.com

የተሽከርካሪ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ


Addis Zemen (Sep 10, 2026)

የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

የፍ/ባለመብት / አስረስ እንዳለው እና የፍ/ባለዕዳ ኤል አውቶ ኢንጅነሪንግ እና ትሬዲንግ /የተ/የግ/ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ በፌ////ቤት በመ/ቁጥር/20724 በሰኔ 26 ቀን 2018/ በዋለው ችሎት በሰጠው ትዕዛዝ መሠረት በቦሌ /ከተማ ፓርክ ኢንዱስትሪ ልማት ኮርፖሬሽን የሚገኝ የሞተር ቁጥር SQRE4G15BAANM00265 የሻንሲ ቁጥር LVDC11B2PD089528 CHERYARR120-5 ሰሌዳ ያልወሰደ (ያልጠፈ) ተሽከርካሪ የሐራጅ መነሻ ዋጋ ብር 1,354,595.20 ( አንድ ሚሊዮን ሶስት መቶ ሃምሳ አራት ሺህ አምስት መቶ ዘጠና አምስት 20/100) ሆኖ የትራንዛክሽን ታክስ ገዥ የሚከፍል መሆኑ ታውቆ ጥቅምት 2 ቀን 2019 / በሐራጅ ይሸጣል፡፡ የተጫራቾች ምዝገባ 830 ሰዓት ተጀምሮ የቀረቡ ተጫራቾች ተመዝግበው እንደተጠናቀቀ ወዲያውኑ ጨረታው የሚካሄድ ይሆናል፡፡

የሐራጁ ሽያጭ የሚካሄደው በፌደራል ፍርድ ቤቶች የፍርድ አፈጻጸም /ቤት የጨረታ አዳራሽ ውስጥ ሲሆን፣ ንብረቱን ተጫርተው ለመግዛት የሚፈልጉ ተጫራቾች ከጨረታው ቀደም ብሎ ባሉት አራት የሥራ ቀናቶች ውስጥ ባለመብቱ ለማስጎብኘት በሚመርጧቸው ሶስት የስራ ቀናት በፌ//ቤቶች ፍርድ አፈፃፀም /ቤት ሐራጅ ክፍል ድረስ ከጠዋቱ 330 ብቻ በመገኘትና ባለመብቱ በሚያቀርበው ትራንስፓርት ንብረቱን ባለበት ቦታ ድረስ በመውሰድ ለመጐብኘት የሚችሉ ሲሆን እያንዳንዱ ተጫራች በሚጫረትበት ወቅት የንብረቱን መነሻ ግምት 1/4 ኛውን በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በተረጋገጠ CPO ማስያዝ ይኖርበታል፡፡ 1/4 አስበልጦም ሆነ አሳንሶ የሚመጣ ተጫራች በጨረታው አይካፈልም፡፡ በጨረታው አሸናፊ የሆነው ግለሰብ አሸናፊ የሆነበትን ገንዘብ በአጠቃላይ ጨረታውን ከአሸነፈበት ቀን ጀምሮ በፍ/አፈ//ቤት ስም CPO አሰርቶ በኢትዮጵያ ንግድ ባንከ ብቻ ሙሉ ገንዘቡን 15 ቀናት ውስጥ ገቢ ማድረግ አለበት በጨረታ አሸናፊ የሆነ በጨረታ ያሸነፈበትን ገንዘብ ገቢ ሳይደረግ ቀርቶ በቀጣይ ጨረታ ተደርጎ ጨረታው ከበፊቱ ጨረታው ቀንሶ ከተሸጠ ገዥው በልዩነት ተጠያቂ እንደሚሆን የፍ/አፈ//ቤት ንብረቱን በህጋዊ መንገድ በሐራጅ ስለመሸጡ ለሚመለከተው አካል ማስረጃ ከመጻፍ ባለፈ ስም የማዛወር ግዴታ የሌለበት መሆኑን እንገልፃለን፡፡

ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር +251 112 730 852 በመደወል መጠየቅ የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡

የፌዴራል ፍርድ ቤቶች የፍርድ አፈፃፀም /ቤት


Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *