Addis Zemen (Sep 14, 2026)
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
ሂጅራ ባንክ አ.ማ. በአዋጅ ቁጥር 97/90 (እንደተሻሻለው) በተሰጠው ስልጣን መሰረት በዋስትና የያዘውን ንብረት ባለበት በሐራጅ ለመሸጥ ይፈልጋል፣
|
ተ.ቁ
|
የተበዳሪው ስም
|
የንብረት አስያዥ ስም
|
ለጨረታ የቀረበው መያዣ ንብረት
|
ፋይናንስ ያደረገው ቅርንጫፍ
|
ንብረቱ የሚገኝበት አድራሻ እና ስፋት
|
የጨረታ መነሻ ዋጋ
|
ጨረታው የሚካሄድበት ቀንና ሰዓት
|
ጨረታው የወጣው
|
||||||
|
ክልል/ ከተማ
|
ክ/ከተማ |
ወረዳ |
የካርታ ቁጥር |
የቦታው ስፋት በካርታ |
||||||||||
|
ቀን
|
ሰዓት
|
|||||||||||||
|
1 |
ሽሬ ሸንጋይ ኢንዱስትሪያል ትሬዲንግ ኃ.የተ.የግ.ማህበር |
አቶ ግሩም አበበ ሀይለስላሴ
|
ቪላ መኖሪያ ቤት |
ኦሎምፒያ ነጃሺ
|
አዲስ አበባ
|
ጉለሌ ክ/ ከተማ
|
7 |
AA000100706070
|
254 ካሜ2
|
11,317,116.34 |
ጥቅምት 10/2019 8:00 ዓ/ም |
ከቀኑ 8፡00 ሰዓት
|
ለሁለተኛ ጊዜ |
|
- ተጫራቾች ከጨረታ ቀን በፊት ንብረቱ በሚገኝበት ቦታ ቀርበው ማየት ይችላሉ፡፡
- ተጫራቾች የጨረታውን መነሻ ዋጋ ሃያ አምስት በመቶ (25%) የጨረታ ማስከበሪያ ቢድ ቦንድ በባንክ ክፍያ ማዘዣ ሲ.ፒ.ኦ አሠርተው ከጨረታው ቀን በፊት ማስያዝ ወይንም ጨረታ በሚካሄድበት ዕለት ይዘው መቅረብ ይኖርባቸዋል።
- ጨረታው ሰንጠረዥ ላይ በተጠቀሰው ቀንና ሰዓት ባለዕዳዎቹ ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው፣ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸውና ታዛቢዎች በተገኙበት ሂጅራ ባንክ ዋና መሥሪያ ቤት 6ኛ ፎቅ ላይ ይካሄዳል።
- በሰንጠረዡ ላይ በተጠቀሰው የጨረታ ቀን ባለዕዳዎቹ ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው ባይገኙም ጨረታው ይካሄዳል።
- በጨረታው የተሻለ ዋጋ ያቀረበ ተጫራች ማሸነፉን የሚገልጽ ደብዳቤ ጨረታውን ካካሄደው የባንክ ክፍል ሲደርሰው ብቻ አሸናፊ ይባላል።
- ጨረታውን ያሸነፈው ተጫራች አሸናፊ መሆኑ በጽሁፍ ከተገለጸለት ቀን ጀምሮ ያሸነፈበትን ዋጋ በ15 ቀን ውስጥ ለባንኩ አጠቃሎ ገቢ ማድረግ ይኖርበታል።
- ንብረቱ በአሸናፊው ተጫራች ስም እንዲዞር ባንኩ ለሚመለከተው የመንግስት አካል ደብዳቤ ይጽፋል።
- ለተጨማሪ መረጃ ዋና መ/ቤት የህግ አገልግሎት ዳይሬከቶሬት በአካል ወይንም በስልክ +251115584508 መጠየቅ ይቻላል።
- ጨረታው ከመካሄዱ በፊትም ሆነ ከተካሄደ በኋላ ባንኩ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ወይም ዕዳው ከተከፈለ ጨረታውን የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
- ጨረታውን ያሸነፈው ተጫራች ለመንግስት የሚከፈለውን የስም ማዛወሪያ፣ አስፈላጊውን ግብር እና ተጨማሪ እሴት ታክስ ይከፍላል።
- የንብረቱ ጨረታ አሸናፊ ውዝፍ የሊዝ ክፍያ ካለ የሚከፈለውን ክፍያ ለመክፈል ንብረቱ በሚገኝበት የወረዳ ወይም የከተማ አስተዳደር በማቅረብ የሊዝ ውል መዋዋል አለበት።
ሂጅራ ባንክ አ.ማ.