Addis Zemen (Sep 16, 2026)
የጨረታ ማስታወቂያ
የጨረታ ቁጥር EEU/CER/S/C&PSG-001/2019
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት አፋር ሪጀን የተሽከርካሪ ጎማ እና ካላማዳሪ ግዥ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
ሰለሆነም መስፈርቱን የምታሟሉ ተጫራቾች ማስታወቂያው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ የጨረታ ሰነዱን መግዛት የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡
|
ተ.ቁ
|
ተፈላጊው የእቃው ዝርዝር |
መለኪያ
|
የጨረታው ማስከበሪያ |
ጨረታው የሚከፈትበት ቀን |
|
1 |
ጎማ እና ካላማደሪያ 7.50*16 |
በቁጥር |
200,000
|
መስከረም 21 ቀን 2019 |
|
2 |
ጎማ እና ካላማደሪያ12/20 R22 |
በቁጥር |
||
|
3 |
ጎማ እና ካላማደሪያ 9/20 |
በቁጥር |
||
|
4 |
ጎማ 265/65 R18 |
በቁጥር |
- ማንኛውም በዘርፉ የተሰማሩ የዘመኑ ግብር የተከፈለበት የንግድ ፈቃድ ያለው ፣ የገንዘብ ሚኒስቴር የምዝገባ ምስክር ወረቀት እና የታክስ ከፋይነት ቲን /TiN/ ቁጥር ያለው በጨረታው መሳተፍ ይችላል።
- ተጫራቾች የመንግስት ድርጅቶች በሚያወጡት ጨረታ ላይ ለመሳተፍ እንዲችሉ በግዥ ኤጀንሲ ዌብሳይት ላይ የተመዘገቡ መሆኑን ማረጋገጫ ማቅረብ አለባቸው።
- ተጫራቾች ዝርዝር መግለጫ የያዘውን የጨረታ ሰነድ ጨረታው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ዘወትር በስራ ሰአት በአፋር ሪጅን ሰፕላይ ቼን ንብረትና ጠቅላላ አገልግሎት ቢሮ ብር 500.00 (አምስት መቶ ብር) በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 10001507235 በመክፈል መውሰድ ይችላሉ፡፡
- ተጫራቾች የመወዳደሪያ ሰነዳቸውንና የጨረታ ዋስትና ማስከበሪያ በባንክ በተረጋገጠ ቼክ ሲፒኦ /cpo/ በማድረግ በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ እስከ መስከረም 21 ቀን 2019 ዓ.ም ከቀኑ 10፡00 ሰዓት ድረስ አፋር ሪጅን ሳፕላይ ቼን ንብረትና ጠቅላላ አገልግሎትቢሮ ለዚሁ ስራ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
- ጨረታው በተመሳሳይ ቀን መስከረም 21 ቀን 2019 ዓ.ም ቀን ከቀኑ 10፡30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ባይገኙም ከላይ በተጠቀሰው ቀን እና ሰዓት በኢትዮጵያ ሰዓት አቆጣጠር ይከፈታል፡፡
- ተጨማሪ ማብራሪያ ቢያስፈልግዎ በስልክ ቁጥር፡- 033-366-83-36 መደወል ይችላሉ፡፡
- ተቋሙ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት አፋር ሪጀን