በደ/ምዕ/ኢ/ህ/ክ/መ/ የአንድራቻ ወረዳ ፋይ/ኢኮ/ሰ/ጽ/ቤት በወረዳ ውስጥ ለሚገኙት ሴክተር መ/ቤቶች ሥራ አገልግሎት የሚውል ኤሌክትሮኒክስ መሳሪያዎች፣ ፈርኒቸር፣ ጄኔሬተር፣ ሞተር ሳይክል፣ የጽህፈት መሳሪያና የጽዳት ዕቃዎችና የእንስሳት መድሀኒት በዘርፉ የተሰማሩትን ህጋዊ አቅራቢዎችን አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል – test3.diretenders.com

በደ/ምዕ/ኢ/ህ/ክ/መ/ የአንድራቻ ወረዳ ፋይ/ኢኮ/ሰ/ጽ/ቤት በወረዳ ውስጥ ለሚገኙት ሴክተር መ/ቤቶች ሥራ አገልግሎት የሚውል ኤሌክትሮኒክስ መሳሪያዎች፣ ፈርኒቸር፣ ጄኔሬተር፣ ሞተር ሳይክል፣ የጽህፈት መሳሪያና የጽዳት ዕቃዎችና የእንስሳት መድሀኒት በዘርፉ የተሰማሩትን ህጋዊ አቅራቢዎችን አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል


Addis Zemen (Sep 17, 2026)

ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ

በደ/ምዕ///// የአንድራቻ ወረዳ ፋይ/ኢኮ///ቤት በወረዳ ውስጥ ለሚገኙት ሴክተር /ቤቶች ሥራ አገልግሎት የሚውል ኤሌክትሮንክስ መሳሪያዎች፤ ፈርኒቸር፣ ጄኔሬተር ሞተርሳይክል፤ የጽህፈት መሳሪያና የጽዳት ዕቃዎችና የእንስሳት መድሀኒት በዘርፉ የተሰማሩትን ህጋዊ አቅራቢዎችን አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።

በዚሁ መሠረት ተጫራቾች ለጨረታ ብቁ የሚያድርጓቸው፤

  • አግባብነት ያለው የታድሰ ንግድ ስራ ፈቃድ፤የንግድ ምዝገባ ምስክር ወረቀት፤የተጨማሪ እሴት ታክስ ምዝገባ ሰርተፍኬት፤ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ሰርተፍኬት፤ የዘመኑን ግብር የከፈሉና ፈቃዳቸውን ያሳደሱ ተጫራቾችን ይጋብዛል።
  • ተጫራቾች የማይመለስ ብር 500/አምስት መቶ/ በአን/////ቤት በመክፈል የጨረታ ሰነዱን ከአን//ፋይ////ቤት ግዥ/ንብ/አስ/ ስራ ሂደት ቢሮ 11 መረከብ ይችላሉ፡፡
  • ተጫራቾች የጨረታ ሰነድና ዋጋ የተሞላበት ፋይናንሻል እና ቴክኒካል ሰነድ ኦሪጅናልና እያንዳዱን ሁለት ኮፒ በፖስታ በማሸግ ማቅረብ የሚችል/ትችል።
  • ተጫራቾች 10000/አስር ሺህ/ብር የጨረታ ማስከበሪያ በባንክ የተረጋገጠ የክፍያ ማዘዣ/ CPO/ ማቅረብ የሚችል/ትችል።
  • ጨረታው ይህ ማስታወቂያ ከወጣበትቀን ጀምሮ 21 የስራ ቀናት አየር ላይ ይቆያል።
  • ጨረታው 22 ሥራ ቀን በጧቱ 3.00/ሶስት /ሰዓት ላይ ታሽጎ በዕለቱ ከበጧቱ 430/ አራት ሰዓት ተኩል/ ላይ ተጫራቾች ሠይንም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል። ካልሆነ በቀጣዩ የስራ ቀን ይከፈታል።

ማሳሰቢያ

  • /ቤቱ የተሸለ አማራጭ ካገኘ ጨርታውን ሙሉበሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::
  • በጨረታ ከፈታ ወቅት ተጫራቾች ወይንም የወኪሎቻቸው ያለመገኘት ጨረታውን አያስተጓጉልም
  • ለበለጠ ማብራሪያ አን//ፋይ/ኢኮ///ቤት ግዥንብ/አስ/ ሥራ ሂደት መጠየቅ ይቻላል።

በደ/ምዕ///// የአንድራቻ ወረዳ ፋይ/ኢኮ//ቤት