አቲስ ናማ ፋውንዴሽን የኦዲት ሪፖርት በተመሰከረለት የውጭ ኦዲተር ማሰራት ይፈልጋል – test3.diretenders.com

አቲስ ናማ ፋውንዴሽን የኦዲት ሪፖርት በተመሰከረለት የውጭ ኦዲተር ማሰራት ይፈልጋል


Addis Zemen (Sep 17, 2026)

የኦዲት ስራ ጨረታ ማስታወቂያ

አቲስ ናማ ፋውንዴሽን በሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች ባለስልጣን ተመዝግቦ ህጋዊ ሠውነት የተሰጠው ተመዝግቦ ህጋዊ ሠውነት የተሰጠው አገር በቀል ድርጅት ነው።

ድርጅቱ እንደ ኢትዮጵያን አቆጣጠር በጀት አመት ኦዲት ሪፖርት በተመሰከረለት የውጭ ኦዲተር ማሰራት ይፈልጋል።

ስለሆነም ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የምታሟሉ ኦዲተሮች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የስራ ቀናት ሰነዳችሁን በአካል በማቅረብ መወዳደር የምትችሉመሆኑን እናሳውቃለን፡፡

1. የታደሰ ኦዲተር ንግድ ፈቃድ

2. የሙያ ማረጋገጫ

3. TIN ኮፒ እና ግብር ስለመክፈሉ

4. ስራውን ሰርቶ ለማቅረብ የሚጠይቀው የገንዘብ መጠንና የሚፈጅባት የጊዜ ገደብ

አድራሻ፡ ኦሮሚያ ክልል ምስራቅ ወለጋ ዞን ነቀምት ከተማ የቤት ቁጥር 00033

ስልክ ቁጥር፡+251 974 437 382

አቲስ ናማ ፋውንዴሽን


Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *