በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ የወረዳ 08 ፋይናንስ ፅ/ቤት በ2019 በጀት ዓመት የተለያዩ ለቢሮ አገልግሎት አላቂ የቢሮ እቃዎች አገልግሎት፣ የፅዳት እቃዎች አገልግሎት፣ የደንብ ልብስ አገልግሎት፣ የህትመት አገልግሎት፣ የመኪና ኪራይ አገልግሎት፣ የዲኮርና የሞንታርቦ ኪራይ አገልግሎት፣ የደንብ ልብስ ስፌት አገልግሎቶችን አወዳድሮ በግልፅ ጨረታ መግዛት ይፈልጋል – test3.diretenders.com

በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ የወረዳ 08 ፋይናንስ ፅ/ቤት በ2019 በጀት ዓመት የተለያዩ ለቢሮ አገልግሎት አላቂ የቢሮ እቃዎች አገልግሎት፣ የፅዳት እቃዎች አገልግሎት፣ የደንብ ልብስ አገልግሎት፣ የህትመት አገልግሎት፣ የመኪና ኪራይ አገልግሎት፣ የዲኮርና የሞንታርቦ ኪራይ አገልግሎት፣ የደንብ ልብስ ስፌት አገልግሎቶችን አወዳድሮ በግልፅ ጨረታ መግዛት ይፈልጋል


Addis Zemen (Sep 20, 2026)

ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 002/2019

በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ የወረዳ 08 ፋይናንስ /ቤት 2019 በጀት ዓመት የተለያዩ ለቢሮ አገልግሎት አላቂ የቢሮ እቃዎች አገልግሎት፣ የፅዳት እቃዎች አገልግሎት፣ የደንብ ልብስ አገልግሎት፣ የህትመት አገልግሎት የመኪና ኪራይ አገልግሎት የዲኮርና የሞንታርቦ ኪራይ አገልግሎት የደንብ ልብስ ስፌት አገልግሎቶችን አወዳድሮ በግልፅ ጨረታ መግዛት ይፈልጋል።

ስለሆነም፡

1. በዘርፉ ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላቸው

  • የቫት ተመዝጋቢ የሆነ
  • የዘመኑን ግብር የከፈሉ
  • በአቅራቢነት ዝርዝር ውስጥ ተመዝጋቢ የሆኑ
  • ኪው አር ኮድ ደረሰኝ ያለው ብቻ መወዳደር ይቻላል
  • የታክስ መለያ ቁጥር ቲን ሰርተፍኬት ያላቸው መሆናቸውን የሚያረጋግጥ ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው

2. የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና CPO

  • ሎት 1 አላቂ የቢሮ እቃዎች አገልግሎት፣ 0.5% 20,000.00 /ሃያ ሺህ ብር ብቻ/
  • ሎት 2. የፅዳት እቃዎች አገልግሎት፣ 0.5% 30,000.00 /ሰለሳ ሺህ ብር ብቻ/
  • ሎት 3. የደንብ ልብስ አገልግሎት፡ 0.5% 30,000.00 /ሰለሳ ሺህ ብር ብቻ/
  • ሎት 4 የቋሚ እቃዎች አገልግሎት 0.5% 10,000.00/አስር ሺህ ብር ብቻ/
  • ሎት 5. የህትመት አገልግሎት ኪራይ 0.5% 6000.00 /ስድስት ሺህ ብር ብቻ/
  • ሎት 6 የመኪና ኪራይ አገልግሎት 0.5% 7000.00 /ሳበት ሺህ ብር ብቻ/
  • ሎት 7 የዲኮርና የሞንታርቦ 0.5% 3000.00 /ሶስት ሺህ ብር ብቻ/
  • ሎት 8 የደንብ ልብስ ስፌት 0.5% 6000.00 /ስድስት ሺህ ብር ብቻ/

በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ወረዳ 08 ፋይናንስ /ቤት ስም ማሰራት አለባቸው።

3. ተጫራቾች ሰነዱን የየሎቱን የማይመለስ ብር 500.00 /አምስት መቶ ብር/ በመክፈል መውሰድ ይችላሉ።

4. በጥቃቅንና አነስተኛ የተደራጁ ተጫራቾች ከተደራጁበት አካል ህጋዊ ማስረጃቸውን አያይዘው ማቅረብ አለባቸው።

5. ተጫራቾች ሰነዳቸውን በሁለት ኮፒ ማቅረብ አለባቸው።

6. ተጫራቾች የመጫረቻ ሰነዶቻቸው ላይ ስማቸውን፣ ሙሉ አድራሻቸውን ህጋዊ ማህተማቸውን ማስቀመጥ እንዲሁም ዋጋቸው ቫትን ያካተተ መሆን አለበት።

7. ጨረታው ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ 10 ተከታታይ የስራ ቀናት እስከ 1130 ሰዓት ድረስ የጨረታ ሰነዱን በመግዛት ለዚሁ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው

8. የጨረታ ሳጥኑ በ11ኛው ቀን ከጠዋቱ 400 ታሽጎ በዚሁ ቀን ከጠዋቱ 430 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል።

9. /ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

አድራሻ፡አውቶቢስ ተራ አበነም ጀርባ /////8/አስተዳደር ግራዉንድ

ስልክ ቁጥር፡– 011 273 4524

በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ የወረዳ 08 ፋይናንስ /ቤት