Reporter (Sep 20, 2026)
የሂሳብ ምርመራ አገልግሎት
የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ
ፍላሚንጎ ትራንስፖርት አ/ማ የ2018 በጀት ዓመት የአ.ማህበሩን ሂሳብ ኦዲት ለማስደረግ የተፈቀደላቸው የኦዲተሮችን በጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል በጨረታው ለመወዳደር የሚከተሉትን መስፈርቶች ማሟላት ይገባቸዋል።
1. የታደሰ የንግድ ፈቃድ የዘመኑ ግብር የተከፈለበትን ማረጋገጫ ማቅረብ
2. የሙያ ብቃት ማረጋገጫ ማቅረብ
3. ሌሎች ተዛማጅ መረጃዎችን ማቅረብ
ከላይ የተዘረዘሩትን መስፈርቶችን የሚያሟላ ተጫራቾች ለአገልግሎት የሚጠይቁትን የዋጋ ዝርዝር ከደጋፊ ሰነዶች ጋር በማያያዝ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ10 የሥራ ቀን በታሸገ ኤንቨሎፕ በአካል በመቅረብ ድርጅቱ ጽ/ቤት ማስገባት የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን።
አድራሻ፡- ጎተራ ፔፕሲ ፊት ለፊት የቀድሞ የንፋስ ስልክ ፖሊስ መምሪያ አጠገብ አንቦ ኢንጂነሪንግ ጀርባ ናሰው ኮንስትራክሽን ህንፃ 1ኛ ፎቅ
ስልክ ቁጥር 09 29-90-56-75 ወይም 09 11-40-15-14 መደወል ይችላሉ።
ማህበራችን ቀልጣፋና አስተማማኝ አገልግሎት ስመስጠት ዝግጁ ነው።
OUR ASSOCIATION IS READY TO SERVE YOU