Addis Zemen (Sep 21, 2026)
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ለ/ኩ/ክ/ከ/ወ/03/ፋ-01/2019
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በለሚ ኩራ ክ/ከተማ የወረዳ 03 ፋ/ጽ/ቤት በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ግልጽ ጨረታ አውጥቶ የተለያዩ ዕቃዎችን እና አገልግሎቶችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
በመሆኑም በጨረታው ለመሳተፍ
1. ተጫራቾች የዘመኑ የታደሰ የንግድ ስራ ፈቃድ ፣ የንግድ የምዝገባ ምስክር ወረቀት ፤ የቲን ነምበር ሰርተፍኬት እና የጨረታ ማስከበሪያ ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው ፡፡
2. ተጫራቾች ለሚያቀርቡት የጨረታ ማስከበርያ ዋስትና ሎት 1 የደንብ ልብስ ብር 20000 ሎት 2 አላቂ የቢሮ እቃዎች ብር 15000 ሎት 3 የጽዳት እቀዎች ብር 20000 ሎት 4 ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች ብር 5000 ሎት 5 ህትመት ስራ 5000 ሎት 6 ትራንስፖርት ብር 10000 ሎት 7 የኪራይ እቃዎች 5000 ሎት 8 ኤሌክትሮኒክስ ጥገና ሎት 9 ፍርኒቸር ጥገና ብር 3000 ሎት 10 የደንብ ልብስ ስፌት ብር 3000 በባንክ በተመሰከረ ሲፒኦ ወይም የጥሬ ገንዘብ የተከፈለበት ደረሰኝ ብቻ እንደምርጫቸው ከኦሪጅናል ሰነድ ጋር ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል፡፡ ቢግ ቦንድ አንቀበልም ፡፡
3. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ ዘውትር በስራ ሰዓት እሰከ ቀኑ አስር ሰዓት ድረስ እያንዳንዱን ሰነድ የማይመለስ ብር 200.00 በመክፈል ሀያት አደባባይ ዙሪያሽ ሞል 5ኛ ፎቅ ፋይናንስ ጽ/ቤት ቢሮ ቁ 504 ግዥ ቡድን በመቅረብ መውሰድ ይችላሉ ፡፡
4. ተጫራቾች የመወዳደሪያ የዋጋ ማቅረቢያ ሰነድ ዋና፤ ኮፒውን እና በተራ ቁጥር 1 የተዘረዘሩትን የቴክኒክ ሰነዶችና ሲፒኦውን ለየብቻው በ3 የታሸገ ኢንቨሎኘ በወረዳው ፋ/ጽ/ቤት G-5 ቢሮ ቁጥር 504 ለዚሁ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው ፡ጨረታው በወጣ በ11ኛው የስራ ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ታሸጎ ከጠዋቱ 4፡30 ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው እንዲሁም ማንኛውም መሳተፍ የሚፈልግ አካል በተገኙበት በግልጽ ይከፈታል፡
5. ተጫራቾች በሌላ ተጫራች ዋጋ ላይ ተመስርተው የመወዳደሪያ ዋጋ ማቅረብ አይችሉም፡፡
6. የጨረታው አሸናፊ ተጫራች የውል ማስከበርያ ያሸነፉበትን ዋጋ 10% በማስያዝ ግዥ ቡድን በአካል ቀርበው ውል መግባት አለባቸው አሸናፊዎች ውል ሳይዙ እቃ ጭነው ቢመጡ ወደ መጋዘን ማስገባት አይችሉም ፡፡
7. የጨረታ ውጤት ለአሸናፊና ለተሸናፊዎች በእኩል ጊዜ በጽሁፍ እና በውስጥ ማስታወቂያ ሰሌዳ ይገለጻል፡፡
8. በጨረታ ተሳታፊ የሆኑ ድርጅቶች የሚወዳደሩበትን እቃ ናሙና ጨረታው ከመከፈቱ 3 ቀን ቀድመው ለጽ ቤቱ ማቅረብ አለባቸው ::
9. ወረዳው የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው ፡፡ ለተጨማሪ ማብራሪያ በስልክ ቁጥሮች 011 893 1909 ግዥ ቡድን ደውሎ መጠየቅ ይቻላል፡፡
10-እያንዳንዱ ሎት ለየብቻ በፖስታ ታሽጎ ይቀርባል የሁሉም ሎት ኮፒ በ1 ፖስታ ማድረግ ይቻላል ፡፡ አቀላቅሎ ማቅረብ በፍፁም የተከለከለ ነው ::
ማሳሰቢያ፡-ወረዳው ከሀያት አደባባይ ወደ ጎሮ በሚወስደው መንገድ ከአደባባዩ 500 ሜትር ዙሪይሽ ሞል ወረዳ 03 አሰተዳደር 5ኛ ወለለወ ላይ እናገኛስን፡፡
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በለሚ ኩራ ክ/ከተማ የወረዳ 03 ፋ/ጽ/ቤት