Addis Zemen (Sep 25, 2026)
የኦዲት ምርመራ ሥራ ማስታወቂያ
ድርጅታችን ኢሮብ አድቮኬሲ አሶሴሽን (ኢአአ) የተባለ የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅት የ2018 ዓ.ም ሂሳብ ለማስመርመር ዓመታዊ የኦዲት ምርመራ ፈቃድ ያለው ለማወዳደርና ኦዲት ለማስደረግ ስለፈለገ ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ5 ተከታታይ የስራ ቀን ውስጥ፦
1. የዘመኑን ግብር የከፈለ እና ህጋዊ ሰነዶችን ማቅረብ የሚችል
2. የኦዲት ምርመራ ፈቃድ ያለው ቀርቦ እንዲወዳደር እናሳወቃለን።
መወዳደር የምትፈልጉ ፕሮፖዛላችሁን በኢ–ሜይል፡ seyoum.yohannes@irobpeople.org መላክ ትችላላችሁ።
አድራሻ፦ አዲስ አበባ ክፍለ ከተማ ን/ስ/ላፍቶ ወረዳ 12
ስልክ፡ +251913389601
ኢሮብ አድቮኬሲ አሶሴሽን