Melekite Dire (Sep 23, 2026)
የ ጨ ረ ታ ማ ስ ታ ወ ቂ ያ
የጨረታ ቁጥር የድ/ዳ/አስ/ስ/ከ/ቢ/6213/004/2019 ዓ.ም
የድሬዳዋ አስተዳደር ስራና ክህሎት ቢሮ ለ2019ዓ.ም በጀት ዓመት በስሩ ለሚገኙ ዳይሬከቶሬቶቸ አገልግሎት የሚውል የተለያዩ ህትመት ስራ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
በመሆኑም በጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልጉ ተጫራቾች ሁሉ ከዚህ በታች የተመለከቱትን መስፈርቶች በሟሟላት መወዳደር ይችላሉ፡፡
1. ተጫራቾች የቫት ተመዝጋቢ፣ በስራው መስከ ህጋዊና የታደሠ የንግድ ፍቃድ ያላቸው የዘመኑን ግብር የከፈሉትነ የምስከር ወረቀት ማቅረብ የሚችል፣
2. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ለእያንዳዱ ሰነድ 5000.00 (አምስት ሺ ብር) በባንክ በተመሠከረ ቼh (CPO) ከጨረታ ሠነዱ ጋር አያይዘው ማቅረብ አለባቸው፣
3. ከባለስልጣን መስሪያ ቤት ለ2019 በጀት አመት የተሰጠ የአቅራቢነት ምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችል፡፡
4. ተጫራቾች የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ የማይመለስ ብር 500 (አምስት መቶ ብር) በመክፈል ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 15 ተከታታይ ቀናት የድሬዳዋ አስተዳደር ስራና ክህሎት ቢሮ የግዢና ፋይናንስ ንብረት አስተዳደር ዳይሬከቶሬት ከፍል ቢሮ ቁጥር 19 መግዛት ይችላሉ፡፡
5. ተጫራቾች ላሸነፉባቸው አገልግሎት የጠቅላላ ዋጋ 10% በውል ማስከበሪያነት ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡
6. የጨረታው ሳጥን የሚዘጋው በ16ኛ ቀን በአለቱ በ 3፡30 ሠዓት ሆኖ ጨረታው የሚከፈተው በተመሳሳይ ቀን 4፡00 ሠዓት ተጨራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በኮሌጁ የግዢ ፋይናንስና ንብረት አስተዳደር ደጋፊ የስራ ሂደት ቢሮ ውስጥ ይከፈታል፡፡
7.ቢሮው የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሠረዝ መብት አለው፡፡
8. በጨረታ ሰነዱ ላይ ዋጋ ለቀረበበት እቃዎችን ሳምፕል(ናሙና) ማቅረብ የሚችል፡፡
9. የስራ ውሉ እንዲቋረጥ አስገዳጅ ሁኔታ ካልተፈጠረ በስተቀር ውሉ እስከ በጀት ዓመቱ መጨረሻ ሰኔ 30/209ዓ.ም ድረስ ይቆያል፡፡
ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 0993 861 940/0993439544 ወይም 0968 326 118 በመደወል ማብራሪያመጠየቅይችላሉ፡፡
የድሬዳዋ አስተዳደር ስራና ከሎትና ቢሮ