Reporter (Oct 04, 2026)
የሐራጅ ማስታወቂያ ቁጥር አባይ 82/2019
ዓባይ ባንክ አማ በአዋጅ ቁ 97/1990 በተሰጠው ስልጣን መሰረት ቀጥሎ የቀረቡትን ንብረቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
|
ተ.ቁ |
የተበዳሪው ስም |
የንብረት አስያዥ ስም |
የንብረቱ አድራሻ |
የቦታ ስፋት |
የባለቤትነት ማረጋገጫ/ የይዞታ ልዩ መለያ/ሰነድ (ካርታ) ቁጥር |
የንብረቱ አይነት |
የጨረታ መነሻ ዋጋ |
ጨረታው የሚከናወንበት |
|||||
|
አበዳሪ ቅ/ፍ |
ከተማ |
ወረዳ/ ቀበሌ |
የቤት.ቁ |
||||||||||
|
ቀን |
ሰዓት |
||||||||||||
|
1 |
ሙልጌታ ሽፈራው |
ሽፈራው ገላው |
ቁጭ |
ቁጭ |
01 |
|
200 ካ.ሜ |
522/2012 |
የንግድ |
900,000.00 |
ጥቅምት 24/2019 ዓ.ም |
ጠዋት ከ4፡00_ 6፡00 |
|
|
2 |
ሙልጌታ ሽፈራው |
ሽፈራው ገላው |
ቁጭ |
ቁጭ |
01 |
|
190 ካ.ሜ |
30/08 |
ለመኖሪያ |
747,577.00 |
ጥቅምት 24/2019 ዓ.ም |
ከሰዓት 8፡00_10፡00 ሰዓት |
|
|
3 |
ሙልጌታ ሽፈራው |
ሙልጌታ ሽፈራው |
ቁጭ |
ቁጭ |
01 |
|
300.00 ካ.ሜ |
84/07 |
ለመኖሪያ |
1,529,840.00 |
ጥቅምት 25/2019 ዓ.ም |
ጠዋት ከ4፡00_ 6፡00 |
|
|
4 |
አያሌው ዱጋሳ |
የተበዳሪው |
ቁጭ |
ቁጭ |
01 |
|
300 ካ.ሜ |
99/2014 |
ለመኖሪያ |
1,848,381.00 |
ጥቅምት 25/2019 ዓ.ም |
ከሰዓት 8፡00_10፡00 ሰዓት |
|
|
5 |
አዝመራው አንዱአለም |
የተበዳሪው |
ቁጭ |
ቁጭ |
01 |
|
180.00 ካ.ሜ |
258/06 |
ለመኖሪያ |
1,473,713.00 |
ጥቅምት 26/2019 ዓ.ም |
ጠዋት ከ4፡00_ 6፡00 |
|
|
6 |
አእምሮ መኮንን |
የተበዳሪው |
ቁጭ |
ቁጭ |
02 |
|
200.00 ካ.ሜ |
199/2010 |
ለመኖሪያ |
770,964.00 |
ጥቅምት 26/2019 ዓ.ም |
ከሰዓት 8፡00_10፡00 ሰዓት |
|
|
7 |
ካሳዬ ዘውዴ |
የተበዳሪው |
ቁጭ |
ቁጭ |
01 |
|
250 ካ.ሜ |
747/2012 |
ለመኖሪያ |
534,930.00 |
ጥቅምት 27/2019 ዓ.ም |
ጠዋት ከ4፡00_ 6፡00 |
|
|
8 |
ፋሲካ እስከመቼ |
ተናኜ ፀጋዬ ስ |
ቁጭ |
ቁጭ |
01 |
|
250.00 ካ.ሜ |
448/2011 |
ለመኖሪያ |
444,377.00 |
ጥቅምት 27/2019 ዓ.ም |
ከሰዓት 8፡00_10፡00 ሰዓት |
|
|
9 |
አስረሳ ታምር |
የተበዳሪው |
እንጅባራ |
እንጅባራ |
03 |
|
545 ካ.ሜ |
064/13 |
የኢንዱስትሪ ቤት |
6,759,790.00 |
ጥቅምት 24/2019 ዓ.ም |
ጠዋት ከ4፡00_ 6፡00 |
|
|
10 |
ሀይማኖት ፍቃዴ |
የተበዳሪው |
ባሕርዳር |
ባሕርዳር |
ሕ/11 |
|
200 ካ.ሜ |
44437/11 |
ለመኖሪያ |
13,189,811.00 |
ጥቅምት 28/2019 ዓ.ም |
ጠዋት ከ4፡00_ 6፡00 |
|
|
11 |
ጥላሁን ወንድም |
ተበዳሪው |
ባሕርዳር |
ባሕርዳር |
03 |
|
1,183.35 ካ.ሜ |
04/001/699 |
የንግድ |
66,422,873.00 |
ጥቅምት 30/2019 ዓ.ም |
ከሰዓት 8፡00_10፡00 ሰዓት |
|
|
12 |
መንግስቴ ታደሰ |
መንግስቴ ታደሰ |
ቡሬ |
ቡሬ |
01 |
|
150 ካ.ሜ |
18020/2015 |
የመኖሪያ ቤት |
652,923.00 |
ጥቅምት 25/2019 ዓ.ም |
ከሰዓት 8፡00_10፡00 ሰዓት |
|
|
13 |
መንግስቴ ታደሰ |
የተበዳሪው |
ቡሬ |
ቡሬ |
04 |
|
201.56 ካ.ሜ |
16822/2013 |
የመኖሪያ ቤት |
3,752,491.00 |
ጥቅምት 25/2019 ዓ.ም |
ጠዋት ከ4፡00_ 6፡00 |
|
|
14 |
መዝገቡ ጥላሁን |
ደጀኔ አምባው |
አዴት |
አዴት |
01 |
|
200 ካ.ሜ |
ከአገ/113202/13 |
የመኖሪያ ቤት |
704,030.00 |
ጥቅምት 25/2019 ዓ.ም |
ከሰዓት 8፡00_10፡00 ሰዓት |
|
|
15 |
መዝገቡ ጥላሁን |
የተበዳሪው |
አዴት |
አዴት |
01 |
|
180 ካ.ሜ |
ከአገ/5686/09 |
የመኖሪያ ቤት |
756,703.00 |
ጥቅምት 25/2019 ዓ.ም |
ጠዋት ከ4፡00_ 6፡00 |
|
ማሳሰቢያ
- ተጫራቾች የጨረታ መነሻ ዋጋ 1/4ኛውን ወይም ሃያ አምስት በመቶ (25%) በባንክ የተረጋገጠ የክፍያ ሰነድ (CPO) በማቅረብ ወይም በጥሬ ገንዘብ በማስያዝ መወዳደር ይችላሉ። በጨረታው ለተሸነፉ ተጫራቾች ያስያዙት ገንዘብ ወዲያውኑ ተመላሽ ይደረጋል።
2. የጨረታው አሸናፊ ቀሪውን ገንዘብ በ15 (አስራ አምስት) ቀናት ውስጥ አጠናቆ መክፈል ይኖርበታል። ባይከፍል ግን የሐራጁ ውጤት ተሰርዞ ያስያዘው ገንዘብ አይመለስለትም።
3. ንብረቱ በገዢው ስም እንዲዞር ባንኩ ለሚመለከተው መንግስታዊ አካል ደብዳቤ ይፅፋል፣ የባንኩን የብድር መመሪያ መስፈርት ለሚያሟላ ግዢ ባንኩ የከፊል ብድር ሊሰጥ ይችላል።
4. በተቁ 10 እና 11 ላይ ያሉት ቤቶች ጨረታ የኪካሄደው በባሕርዳር ዲስትሪክት ውስጥ ሲሆን የተቀሩት ሁሉም ጨረታዎች የሚካሄዱት በአበዳሪ ቅርንጫፎች ውስጥ ነው።
5. ውዝፍ የሊዝ ክፍያ ተጨማሪ እሴት ታክስ የስም ማዘዋወሪያ እና ሌሎች ውዝፍ ክፍያዎች እንዲሁም ገዥ እንዲከፍላቸው በህግ የተወሰነ ታክስና ግብሮችን ገዢው፤ አሸናፊው ይከፍላል
6. ባንኩ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታው አይገደድም
ለበለጠ ማብራሪያ በስ.ቁ 011 554 9736 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ።