Addis Zemen (Oct 03, 2026)
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ
የግዥው መለያ ቁጥር BCSF/NCB/01/18
በኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሸን የባቱ ኮስቲክ ሶዳ ፋብሪካ 2019 በጀት ዓመት
- የተለያዩ የምርት ማሸጊያ ከረጢቶችን፤
- የፋብሪካ መለዋወጫዎችን የስቴሽነሪ ዕቃዎችን፤
- የፋብሪካ እና ተሸከርካሪዎች ነዳጅ ቅባትና የተቃጠለ የሞተር ዘይት፤
- የጥሬ ዕቃ ማጓጓዣ የትራንስፖርት አገልግሎት የቢሮ ፈርኒቸሮችን፤
- የተለያዩ የአይቲ ዕቃዎች እና የተለያዩ የላብራቶሪ መሣሪያዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
|
ተ.ቁ |
ሎት /ምድብ |
የግዥው አይነት |
የጨረታ ሰነድ መሸጫ ዋጋ |
ጨረታው የሚዘጋበት ቀንና ሰዓት/ ይህ ጨረታ በጋዜጣ ይፋ ከሆነበት ቀን ጀምሮ |
ጨረታው የሚከፈትበት ቀንና ሰዓት/ ይህ ጨረታ በጋዜጣ ይፋ ከሆነበት ቀን ጀምሮ በ15ኛው እና በ16ኛው ቀን ይከፈታል |
የጨረታ ማስከበሪያ መጠን |
|
1 |
ም/ ማ/1 |
የምርት ማሸጊያ ከረጢቶች |
200 |
በ15ኛው ቀን እስከ 4፡00 ሰዓት ብቻ አ.አ ቦሌ ሩዋንዳ ናሚቢያ/ ጂቡቲ ኤምባሲ ፊት ለፊት በሚገኘው የማስተባበሪያ ቢሮ የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት/ ማስረከብ/ አለባቸው። |
በ15ኛው ቀን እስካ ከቀኑ 4፡30 ላይ በማስተባበሪያ ቢሮ ይከፈታል።
|
ብር 100,000 (አንድ መቶ ሺህ ብር) በሲፒኦ ወይም በሁኔታዎች ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና ቢድቦንድ ማቅረብ ይችላሉ |
|
2 |
ነ/ቅ/2 |
ነዳጅና ቅባት እንዲሁም የተቃጠለ የሞተር ዘይት |
200 |
በ15ኛው ቀን ከሰዓት እስከ 5:00 ሰዓት ብቻ አ.አ ቦሌ ሩዋንዳ ናሚቢያ/ጂቡቲ ኤምባሲ ፊት ለፊት በሚገኘው የማስተባበሪያ ቢሮ የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት/ ማስረከብ አለባቸው። |
በ15ኛው ቀን ከሰዓት 5፡30 ሰዓት ላይ በማስተባበሪያ ቢሮ ይከፈታል።
|
ብር 100,000 (አንድ መቶ ሺህ ብር) በሲፒኦ ወይም በሁኔታዎች ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና ቢድቦንድ ማቅረብ ይችላሉ |
|
3 |
ት/ አ/3 |
የጥሬ ዕቃ ማጓጓዣ የትራንስፖርት አገልግሎት ግዥ |
200 |
በ15ኛው ቀን እስከ ከሰዓት 8፡ዐዐ ሰዓት ብቻ አ.አ ቦሌ ሩዋንዳ ናሚቢያ/ ጂቡቲ ኤምባሲ ፊት ለፊት በሚገኘው የማስተባበሪያ ቢሮየጨረታሳጥንውስጥማስገባት ማስረከብ አለባቸው። |
በ15ኛው ቀን ከሰዓት 8፡30 ሰዓት ላይ በማስተባበሪያ ቢሮ ይከፈታል።
|
ብር 100,000 (አንድ መቶ ሺህ ብር) በሲፒኦ ወይም በሁኔታዎች።ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና ቢድቦንድ ማቅረብ ይችላሉ |
|
4 |
ፋ/ መ/4 |
የተለያየ አይነት የፋብሪካ መለዋወጫ (ኩሽኔታዎች፣ ኤሌክትሮዶች፣ ፕላምበር ብሎኮችን) |
200 |
በ15ኛው ቀን እስከ ከጠዋቱ 9:00 ሰዓት ብቻ አ.አ ቦሌ ሩዋንዳ ናሚቢያ/ ጂቡቲ ኤምባሲ ፊት ለፊት በሚገኘው የማስተባበሪያ ቢሮ የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ማስረከብ አለባቸው። |
በ15ኛው ቀን ከሰዓት 9፡30 ሰዓት ላይ በማስተባበሪያ ቢሮ ይከፈታል።
|
ብር 100,000 (አንድ መቶ ሺህ ብር) በሲፒኦ ወይም በሁኔታዎች ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና ቢድቦንድ ማቅረብ ይችላሉ |
|
5 |
ፅ/መ/5 |
የቢሮ መገልገያ እቃዎች (ስቴሽነሪ) |
200 |
በ16ኛው ቀን እስከ ከቀኑ 4፡00 ሰዓት ብቻ አ.አ ቦሌ ሩዋንዳ ናሚቢያ ጂቡቲ ኤምባሲ ፊት ለፊት በሚገኘው የማስተባበሪያ ቢሮ የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት/ ማስረከብ አለባቸው።
|
በ16ኛው ቀን ከሰዓት 4፡30 ሰዓት ላይ በማስተባበሪያ ቢሮ ይከፈታል።
|
ብር 50,000 (ሃምሳ ሺህ ብር) በሲፒኦ ወይም በሁኔታዎች ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና/ቢድቦንድ ማቅረብ ይችላሉ |
|
6 |
ቢ/ፋ/6 |
የእንግዳ ማረፊያ ወንበሮች፤ የግሩፕ ጠረጴዛ፤ ተሸከርካሪ ወንበር፤ ኮንፍረንስ ጠረጴዛ ከነ ወንበሮቹ |
200 |
በ16ኛው ቀን እስከ ከሰዓት 5:00 ሰዓት ብቻ አአ ቦሌ ሩዋንዳ ናሚቢያ ጂቡቲ ኤምባሲ ፊት ለፊት በሚገኘው የማስተባበሪያ ቢሮ የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት/ ማስረከብ አለባቸው።
|
በ16ኛው ቀን ከጠዋቱ 5፡30 ሰዓት ላይ በማስተባበሪያ ቢሮ ይከፈታል።
|
ብር 50,000 (ሃምሳ ሺህ ብር) በሲፒኦ ወይም በሁኔታዎች ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና/ቢድቦንድ ማቅረብ ይችላሉ |
|
7 |
አ/ዕ/7 |
ላፕቶፕ ኮምፒውተር እና ዴስክ ቶፕ ኮምፒውተር ከነ አክሰሰሪው |
200 |
በ16ኛው ቀን እስከ ከሰዓት 8:00 ሰዓት ብቻ አ.አ ቦሌ ሩዋንዳ ናሚቢያ ጂቡቲ ኤምባሲ ፊት ለፊት በሚገኘው የማስተባበሪያ ቢሮ የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት/ ማስረከብ አለባቸው። |
በ16ኛው ቀን ከጠዋቱ 8፡30 ሰዓት ላይ በማስተባበሪያ ቢሮ ይከፈታል።
|
ብር 50,000 (ሃምሳ ሺህ ብር) በሲፒኦ ወይም በሁኔታዎች ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና/ቢድቦንድ ማቅረብ ይችላሉ |
|
8 |
የላ/ማ/8 |
የተለያዩ የላብራቶሪ መሣሪያዎች |
200 |
በ16ኛው ቀን እስከ ከሰዓት 9:00 ሰዓት ብቻ አ.አ ቦሌ ሩዋንዳ ናሚቢያ ጂቡቲ ኤምባሲ ፊት ለፊት በሚገኘው የማስተባበሪያ ቢሮ የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት/ ማስረከብ አለባቸው። |
በ16ኛው ቀን ከጠዋቱ 9፡30 ሰዓት ላይ በማስተባበሪያ ቢሮ ይከፈታል።
|
ብር 50,000 (ሃምሳ ሺህ ብር) በሲፒኦ ወይም በሁኔታዎች ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና/ቢድቦንድ ማቅረብ ይችላሉ |
ስለሆነም ተጫራች በበጀት ዓመቱ የታደሰና በዘርፉ የተመዘገበ የንግድ ስራ ፈቃድ፣ የዘመኑን ግብር የከፈሉበትን ማረጋገ ፣የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ምዝገባና የተጨማሪ እሴት ታክስ ምዝገባ የአቅራቢነት ምዝገባ ማስረጃዎችን እንዲሁም የጨረታ ሰነዱ የሚጠይቃቸውን መስፈርት ሊያሟሉ የሚችሉ ተጫራቾችን በዚሁ ማስታወቂያ ለጨረታ ድርጅቱ ጥሪ አቅርቧል።
- ስለዚህ ተጫራቾች ለጨረታ ሰነዱ መግዣ የማይመለስ ብር 200 (ሁለት መቶ ብር) ከፍያ በመፈፀም ቦሌ ሩዋንዳ ጂቡቲ ኤምባሲ ፊት ለፊት ከሚገኘው የድርጅቱ ማስተባበሪያ ካሸር ቢሮ መግዛት ይችላሉ።
- ተጫራቾች ከታች በሠንጠረዡ ለተጠቀሱ ለደንብ ልብስ፤ ለምርት ማሸጊያ ማዳበሪያ፤ ለቢሮና የፅሕፈት መሣሪያዎች እንዲሁም ለሌሎች ናሙና ለሚያሰፈልጋቸው
- ተጫራቾች ከታች በሠንጠረዡ ለተጠቀሱ ለደንብ ልብስ ለምርት ማያ ማዳበሪያ ለቢሮና የፅሕፈት መሣሪያዎች አንዲሁም ለሌሎች ናሙና ለሚያሰፈልጋቸው ለእያንዳንዳቸው የመረቻ ሠነዳቸውን ወድ ጨረታ ሣጥን ከማስገባታቸው በፊት ወይም በሚያስገቡበት ዕለት ለገዢ መ/ቤት ለግዥ ከፍል ናሙናውን ማስረከብ አለባቸው፤ ናሙና ያላ ቀረበ ተጸራች የመጫረቻ ሠነዱ ከውድድሩ ውጪ ይደረጋል።
- ድርጅቱ ከእሸናፊ ተጫራችቾች ግዥውን ሲፈፅም የዕቃውን ብዛት ወይም መጠን እንደ አስፈላጊነቱ 20 በመቶ የጠቅላላ ዋጋ መጨመር ወይም መቀነስ ይችላል።
- ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊል ወይም ሙሉ በሙሉ የመሠረዝ መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው።
ለበለጠ መረጃ ስ.ቁ 011 618 4310/17 እና 046 441 3415 መደወል ይችላሉ።
በኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን የባቱ ኮስቲክ ሶዳ ፋብሪካ