Addis Ababa Road Authority:-የተለያዩ የማሽነሪ መሳሪያዎች እና የትራክ ኪራይ አገልግሎት ግዥ – test3.diretenders.com

Addis Ababa Road Authority:-የተለያዩ የማሽነሪ መሳሪያዎች እና የትራክ ኪራይ አገልግሎት ግዥ


Government (Oct 19, 2026)

Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website

https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/194ceae4-4038-4639-9ae2-86f7d1abd27d/open

Reference Number: AACRA-NCB-NC-0054-2019-BID-Open

Procurement Information

  • Procurement Type: Bidding
  • Procurement Method: Open
  • Market Type: National
  • Envelope Type: single envelop
  • Category: NonConsultancyServices

Procuring Entity

Organization: Addis Ababa Road Authority

Contact Information

Address: Sar bet around Pushkin square

Town: AA

Country: Ethiopia

P.O. Box: 9062

Post Code: 1000

Telephone: +251 113722825

Email: abdurehmanbargicho@gmail.com

Office: 21

Important Dates

  • Invitation Date: Oct 16, 2026, 9:00 PM
  • Submission Deadline: Oct 29, 2026, 10:00 AM
  • Opening Schedule: Oct 29, 2026, 11:00 AM
  • Clarification Deadline: Oct 22, 2026, 2:00 PM

Eligibility Requirements

Bid Security: 30000 ETB

Bid Security Forms (Local): Bank_Guarantee, CPO

Bid Security Forms (SME): Bank_Guarantee, CPO

Qualification Requirements

  • Conflict of Interest

    No conflict of interest as described in ITB Clause 6.

    Reference: 4.3

  • Valid tax clearance certificate

    Having been submitted valid tax clearance certificate issued by the tax authority (Domestic Bidders Only) in accordance with ITB Clause 4.6

    Reference: 4.6

  • VAT registration certificate

    Having been submitted VAT registration certificate issued by the tax authority (in case of contract value of Birr 100,000.00 and above) in accordance with ITB Clause 4.6.

    Reference: 4.6

  • Nationality

    Nationality in accordance with ITB Clause 4.2.

    Reference: 4.2

  • Valid trade license or business organization registration certificate

    Having been submitted valid trade license or business organization registration certificate issued by the country of establishment in accordance with ITB Clause 4.6

    Reference: 4.6

  • business organization registration

    business organization registration certificate

    Reference: 4.8

  • other documents

    tin number certificate

    Reference: 4.8

  • የባለቤትነት ማረጋገጫ ሰነድ (ሊብሬ)

    የባለቤትነት ማረጋገጫ ሰነድ (ሊብሬ) ወይም የባለቤትነት ማረጋገጫ ሰነድ (ሊብሬ) ውክልና፤በአባሪነት ተያይዞ በቀረበው የውክልና ስልጣን ማስረጃ ቅፅ አባሪ አንድ መሠረት ተጫራቾች አሸናፊ ስለመሆናቸው ሲገለፅላቸው ማቅረብ ይኖርበታል፡፡ በመሆኑም በዚህ ጨረታ ላይ ለመወዳደር በአባሪ ሁለት ላይ በቀረበው ቅፅ ላይ የሊብሬ ውክልናውን በሰነዶች ማረጋገጫና ምዝገባ ኤጀንሲ በማረጋገጥ ማቅረብ የሚችሉ ስለመሆኑ ቃል የሚገቡበት ፎርማት ላይ የሊብሬ ውክልና ሰጪና ተቀባይ ጋር በመፈራረም እና ማህተም በማድረግ ከመጫረቻ ሰነድ ጋር ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡

    Reference: 3.4

  • ብቃት ማረጋገጫ

    ተጫራቾች የኮንስትራክሽን መሳሪያ ኪራይ ሥራ ላይ ለመሰማራት የሚያስችል የታደሰ የብቃት ማረጋገጫ የምስክር ወረቀት ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡  

    Reference: 3.2

  • ወጪን በተመለከተ

    ተጫራቹ የሚያቀርቡትን የኪራይ ነጠላ ዋጋ እና ጠቅላላ ዋጋ የዝርዝር ወጪዎች (Cost Break Down) ሠርቶ በሲስተሙ ላይ አያይዞ ማቅረብ ሲኖርባቸው በተጨማሪም በሲስተሙ ላይ የሞሉትን ዋጋ እስካን አድርገው ማያያዝ /attaché/ ማድረግ ያለባቸው ሲሆን እስካን ተደርጎ በተያያዘው አባሪ እና በሲስተሙ ላይ በተሞላው መካከል ልዩነት ቢኖር ዝቅተኛ ዋጋው ይወሰዳል፡፡ 

    Reference: 3.6

  • የነዳጅ ማሻሻያ በተመለከተ

    .በአገር አቀፍ ደረጃ የነዳጅ ዋጋ ሲጨምር ወይም ሲቀንስ የነዳጅ ማሻሸያ የሚከናወን ይሆናል፡፡

    Reference: 3.7

  • የአፈጻጸም ችግር

    ባለፉት ሁለት ዓመታት ከመስሪያ ቤቱ ጋር በነበራቸው የቀድሞው ውሎች የምርታማነት ችግር ያላባቸው ማሽኖችና ትራኮች እንዲሁም የአፈጻጸም ችግር ኖሮባቸው በተሰጣቸው የማስጠንቀቂያ ደብዳቤዎች ተገቢውን ማስተካከያ ያላደረጉ ተጫራቾች በዚህ ጨረታ ተሳታፊ አይደረጉም፡፡

    Reference: 3.8

  • bid security

    ተጫራቾች ለአንድ ማሽን 30,000.00 / ሰላሳ ሺህ/ የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና መስያዝ ሲኖርባቸው በማሽኑ ብዛት የጫረታ ማስከበሪያው ተባዝቶ ከታወቀ ባንክ በባንክ ጋራንቲ ወይም በCash Certified Payment Order (CPO) ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡የጨረታ ማስከበሪያው በባንክ ጋራንቲ የሚቀርብ ከሆነ ጋራንቲው ለ120 ቀናት ፀንቶ መቆየት ያለበት ሲሆን አጠቃላይ የሚቀርበው የጨረታ ማስከበሪያ ከብር 500,000.00 መብለጥ የለበትም፡፡ የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትናው እስካን ተደርጎ ማቅረብ አለበት፡፡ ማሳሳቢያ፡-ማንኛውም ተጫራች  የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና በሁኔታ ላይ ያልተመሠረተ ባንክ ጋራንቲ  ሲያቀርብ የጨረታውን ቁጥር፣የአገልግሎቱ ዓይነት  ማፀፍ አለበት፡፡

    Reference: 4.8

Procurement Classification

  • 303000000: Plant & Machinery

Source of Fund

  • Treasury

Governing Rule

Addis Ababa City Administration

Terms and Conditions

ባለስልጣን መስሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሠረዝ መብቱየተጠበቀ ነው፡፡
ተጫራቾች የጨረታውን ኪይ (Key) በሲስተሙ ላይ ሸር ማድረግ አለባቸው፡፡

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *