ቶራ የበጎ አድራጎት ድርጅት የ2018 ዓ.ም የሂሳብ ሰነዶችን በውጭ ኦዲተር ማስመርመር ይፈልጋል – test3.diretenders.com

ቶራ የበጎ አድራጎት ድርጅት የ2018 ዓ.ም የሂሳብ ሰነዶችን በውጭ ኦዲተር ማስመርመር ይፈልጋል


Addis Zemen (Oct 18, 2026)

የውጭ ኦዲት አገልግሎት የጨረታ ማስታወቂያ

ቶራ የበጎ አድራጎት ድርጅት የ2018 ዓ.ም የሂሳብ ሰነዶችን በውጭ ኦዲተር ማስመርመር ይፈልጋል።

የድርጅቱን የሂሳብ ሰነዶችን ኦዲት ማድረግ የሚችሉና ተገቢውን የሙያ ማረጋገጫ ሰርተፍኬት ማቅረብ የሚችሉ የኦዲት ተቋማትን በመጋበዝ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል።

ተወዳዳሪዎች የሚከተሉትን መስፈርቶች ማሟላት ይጠበቅባቸዋል።

1ኛ – የታደሰ የንግድ ፍቃድ

2ኛ – የቫትና የቲን ሰርተፍኬት

3ኛ – የሙያ ማረጋገጫ ሰርተፍኬት እና

4ኛ – የድርጅታቸውን ፕሮፋይል በማያያዝ የመወዳደሪያ ሰነዶቻቸው በታሸጉ ኢንቨሎፕ በማድረግ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ተከታታይ አስር /10/ ቀናት ውስጥ አያት አደባባይ አጠገብ አያት ዞን ሁለት መንገድ ሶስት በሚገኘው የድርጅቱ ጽ/ ቤት ማቅረብ ይኖርባቸዋል።

ማሳሰቢያ፡- ተጫራቾች ለምታቀርቡት ዋጋ ኦዲት የሚደረጉትን ሰነዶች ብዛትና ተያያዥ ጥያቄዎች ከድርጅቱ ፋይናንስ ክፍል ተጨማሪ መረጃ ማግኘት ትችላላችሁ በተረፈ የኦዲት ሪፖርቱ ተጠናቆ ለዳይሬክተሮች ቦርድ ለህዳር 3/2019 ዓ.ም በፊት ማቅረብ ይኖርበታል።

ቶራ የበጎ አድራጎት ድርጅት


Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *