ግራንድ ማይክሮ ፋይናንስ ኢንስቲትዩሽን አ.ማ ከ2019 ዓ.ም ጀምሮ ለ3 (ሶስት) ተከታታይ የበጀት ዓመታት (ከ2019 እስከ 2021 ዓ.ም) የአክሲዮን ማህበሩን ሂሳብ ኦዲት የሚያደርጉ የውጪ ኦዲት ድርጅቶችን በጨረታ አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል – test3.diretenders.com

ግራንድ ማይክሮ ፋይናንስ ኢንስቲትዩሽን አ.ማ ከ2019 ዓ.ም ጀምሮ ለ3 (ሶስት) ተከታታይ የበጀት ዓመታት (ከ2019 እስከ 2021 ዓ.ም) የአክሲዮን ማህበሩን ሂሳብ ኦዲት የሚያደርጉ የውጪ ኦዲት ድርጅቶችን በጨረታ አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል


Reporter (Oct 18, 2026)

ግራንድ ማይክሮ ፋይናንስ ኢንስቲትዩሽን አማ

የውጪ ኦዲተር ጨረታ

ግራንድ ማይከር ፋይናንስ ኢንስቲትዩሽን አ.ማ የደንበኞችን ፍላጎት መሰረት ያደረገ ቀስጣሩ የብድርና የቁጠባ አገልግሎት በመስጠት ላይ የሚገኝ ተቋም ሲሆን። ፍላጎት ያላቸውን የውጪ ኦዲት ድርጅቶች ከ2019 ዓ.ም ጀምሮ ለ3 (ሶስት) ተከታታይ የበጀት አመት የአክሲዮን ማህበሩን ሂሳብ ኦዲት እንዲያደርጉ ተቋማትን ደጋብዛል። በመሆኑም በጨረታው ሳይ የሚሳተፉ ድርጅቶች የሚከተሱትን መስፈርቶች ማሟላት ይጠበቅባቸዋል።

1. የታደሰ የንግድ ፈቃድ፣ ታክስ ክሊራንስ የቫት ምዝገባና የገብር ከፋይ መለያ ሰርተፊኬት ማቅረብ የሚችል፤

2. በኢትዮጵያ ሂሳብ አያያዝ እና ኦዲት ቦርድ የፋይናንስ ተቋማትን ኦዲት ስማድረገ ፈቃድ የተሰጠውና የታደሰ የምዝገባ ፈቃድ ሰርተፊኬት ማቅረብ የሚችል፤

3. ፍላጎት ያላቸው ድርጅቶች በሂሳብ እና ኦዲት ቦርድ (AABE) መመሪያ ቁጥር 1096/2025 ላይ የተቀመጡትን የኦዲት መስፈርቶች የሚያሟሱ መሆን ይኖርባቸዋል፤

4. በሥራው ማስትም በሩይናንስ ተቋማት በተስይም የአነስተኛ የፋይናንስ ተቋማት ኦዲት በማድረግ በቂ ልምድ ያለው፤

5. የብሔራዊ ባንክ መመሪያ /DIRECTIVENO.MFI/37/2024/ መስፈርት የሚያሟላ/DIRECTIVE

6. አለም አቀፍ የፋይናንስ ሪፖርት የተከተስ ሂሳብ ኦዲት ያደረገና ልምድ ማቅረብ የሚችል፤

7. የሚቀርበው የጨረታ ዋጋ ከ2019-2021 ዓ.ም ድረስ ያስጡ የሶስቱንም ሽበት ያካተተ መሆን ይኖርበታል።

8. ጨረታው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ጥቅምት 20/2019 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ይከፈታል።

9. ግራንድ ማይክሮፋይናንስ አ.ማ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ስለሆነም ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ ቀናት ውስጥ በዋናው መስሪያ ቤታችን ደብረዘይት በሚወስደው መንገድ በቅሎ ቤት ኖክ ማደያ አጠገብ በሚገኘው ጋራድ ሞል 7ኛ ፎቅ ላይ በስራ ሰዓት በአካል በመቅረብ የሚሰሩበትን ዝርዝር ማብራሪያውንና ዋጋ (Technical and Financial Proposal) ከአስፈላጊ ሰነዶች ጋር በማያያዝ በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ ማቅረብ የምትችሉ መሆኑን እያሳወቅን IOR በተጠቀሱ ቀናት ዋናው ቢሮ በመቅረብ መውሰድ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን።

ግራንድ ማይክሮፋይናንስ ተቋም አክስዮን ማህበር

ስልክ ቁጥር 251-11-470-5102


Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *