በአፋር ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ገቢዎች ቢሮ ውስጥ የሚገኘውን የምክትል ቢሮ ኃላፊዎች የማስዋብ ስራና ኢንተረር ዲዛይን አጫርተን ማሰራት ይፈልጋል – test3.diretenders.com

በአፋር ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ገቢዎች ቢሮ ውስጥ የሚገኘውን የምክትል ቢሮ ኃላፊዎች የማስዋብ ስራና ኢንተረር ዲዛይን አጫርተን ማሰራት ይፈልጋል


Addis Zemen (Oct 21, 2026)

የጨረታ ማስታወቂያ

በአፋር ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ገቢዎች ቢሮ ውስጥ የሚገኘውን የምክትል ቢሮ ኃላፊዎች የማስዋብ ስራና ኢንተረር ዲዛይን አጫርተን ማሰራት ስለምንፈልግ፡፡ በመሆኑም ተጫራቾች ቢሮ የሚገኝበት ቦታ በመገኘት ምልከታ በማድረግ መጫረትይችላል።

በመሆኑም በጨረታው መጫረት ለመሳተፍ ለሚፈልጉ ተጫራቾች

1. በዘርፉ ህጋዊ እና የታደሰ ንግድ ፍቃድ ያላቸው።

2. የንግድ ምዝገባ ምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችል

3.የተጨማሪ እሴት ታክስ ወይም ቫት ተመዝጋቢ ከሆኑ ለመሆናቸው የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው።

4. የግብር መለያ ቁጥር ወይም ቲን ማቅረብ በተረጋገጠ ሲ.ፒ.ኦ ከጨረታ ሰነዳቸው ጋር ማቅረብ አለባቸው።

5. ለጨረታ ማስከበሪያ ብር 5000 ሺ ገቢዎች ቢሮ ስም ዋስትና በባንክ ማስያዝ የሚችል

6. የጨረታዉን ዝርዝር የጨረታውን ሰነድ የማይመለስ 1000 ሺ ብር በመክፈል ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ዘወትር በስራ ሰአት ከሰኞ እስከ አርብ ከ2፡00 እስከ 11፡00 ሰአት ገቢዎች ቢሮ ቁጥር 10 የሀብት አስተዳደር በመቅረብ መግዛት ይችላሉ።

7. ተጫራቾች የቴክኒክ እና ፋይናንሻል ሰነዶች ተለይቶ በተለያዩ ፖስታ ፋይናንሻል ኦርጅናል እና ፋይናንሻል እና ኮፒ እንዲሁም ቴክኒካል ኦርጂናል ቴክኒካል ኮፒ በ4 ፖስታ በማድረግ ኮፒ እና ኦርጂናሉ በጉልህ ተፅፎ መቅረብ ይኖርበታል።

8. ማስታወቂያው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ10 ተከታታይ የስራ ቀን ከጠዋቱ 2:00-11፡00 ድረስ ቢሮው ለዚህው ሲባል ባዘጋጀው ሳጥን ማስገባት ይኖርበቸዋል።

9. ጨረታው በ15 ቀን ከቀኑ 4፡00 ተዘግቶ በእለቱ ተጫራቶች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኘብት ከቀነ 4፡30 በቢሮው ሀብት አስተዳደር ዳይሬክተር ቢሮ ቁጥር 10 ይከፈታል።

10. የጨረታውን ሙሉ ዝርዝር መረጃ ጨረታው ሰነድ ላይ ማገኘት ይችላሉ።

11. ቢሮው የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ለበለጠ ማብራሪያ +251333666233 ደውለውማነጋገር ይችላሉ።
የአፋር ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ገቢዎች ቢሮ


Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *