Bahir Dar University፡ Procurement of Rent Service – test3.diretenders.com

Bahir Dar University፡ Procurement of Rent Service


Government (Oct 23, 2026)

Lot Information

  • Procurement Reference Number: BDU-NCB-NC-0226-2019-PUR
  • Object of Procurement: Procurement of Rent Service
  • Description: 25 ሜትር ጥልቀት ያለው ብዛቱ 6 ጉድጓድ የሚቆፍር ሪግ እና ድሪል ማሽን ኪራራይ አገልግሎት ግዥ (BiT-FCWRE)
  • Award Type: Item based
  • Procurement Type: Shopping
  • Procurement Method: Open
  • Marketplace: National
  • Procuring Entity: Bahir Dar University
  • Clarification Request Deadline: Oct 26, 2026, 3:00 AM Ethiopia Time (UTC+03:00)
  • Bid Submission Deadline: Oct 26, 2026, 10:00 AM Ethiopia Time (UTC+03:00)
  • Terms and Conditions: 
  1. ኢንስቲትዩቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
  2. ቁፋሮ የሚደረገው ባህር ዳር ከተማ አብክመ ብረታ ብረት ኢንዱስትሪ እና ማሽን ቴክኖሎጅ ልማት ኢንተርፕራይዝ (ማሽነሪ ግሩፕ) ዋናው መስርያ ቤት ለሚገነባው 2B+G+17 mixed-use Building Geotechnical Investigation: Drilling of 6 BH @ 25 m Depth (Total 150 m) ማሽኖችን አቅርቦ ቁፋሮውን በማካሄድ የአፈር ናሙናውን ለባህር ዳር ቴክኖሎጅ ኢንስቲትዩት ሲቪልና ውኃ ምህንድና ፋካልቲ ማስረከብ ይኖርበታል።
  3. አሸናፊ የሚሆነው ድርጅት ለማሽን ቁፋሮው የሚያስፈልጉ የማሽኖች ትራንስፖርትና የማሽን ኦፕሬተር ባህር ዳር ከተማ አማራ ብረታብረት ኢንተርፕራይዝ ድረስ ማቅረብ ይኖርበታል።

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *