Addis Zemen (Oct 23, 2026)
የውጭ ኦዲት ማስታወቂያ
ድርጅታችን አዳሮ የዘሌቀታ በጎ አድርጎት ድርጅት በኢፌዴሪ በአዋጅ ቁጥር 1113/2019 በአገር በቀል የእርዳታ ድርጅት በምዝገባ ቁጥር 7314 ተመዝግቦ በሥራ ላይ ይገኛል። በመሆኑም የ2018 ዓ.ም የድርጅታችን ሂሳብ በውጭ ኦዲተር ለማሠራት ሕጋዊ የኦዲት ፍቃድና የታደሰ ፍቃድ ያላቸውን ተወዳዳሪዎች ለማሠራት ይፈልጋል።
ድርጅታችን በምዕራብ ጉጂ ዞን በአባያ ወራዳ ጓንጓ ከተማ የሚገኝ ስለሆነ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከታወጀበት ቀን ጀምሮ መወዳደር እንደሚችሉ እንዲታወጅልን በትህትና እንጠይቃለን።
አዳሮ የዘለቄታ በጎ አድራጎት ድርጅት