Addis Zemen (Oct 24, 2026)
ማስታወቂያ
የቀቤና ልማት ማህበር የ2026 የልማት ማህበሩን ሂሳብ በተመሰከረለት የውጭ ኦዲተር ማሰራት ይፈልጋል
በዚሁ መሰረት ከታች የሚከተለውን መስፈርት የሚያሟላ፡-
- በሂሳብ ስራ የታደሰ የንግድ ስራ ፍቃድ ያለው
- የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ያለው
- በሂሳብ ስራ 5 ዓመት እና ከዛ በላይ ልምድ ያለው
- ህጋዊ ደረሰኝ መስጠት የሚችል
- ኦዲት የሚደረግበት ቦታ ወልቂጤ ድረስ መጥቶ መስራት የሚችል
- ኦዲት የሚደረግ ሰነድ አቃፊ ብዛት 5
ከላይ የተገለጹ መስፈርቶችን የሚያሟላ ማንኛውም የሂሳብ ባለሙያ አዲስ አበባ ተክለሀይማኖት ጋራድ ህንጻ አጠገብ በሚገኘው ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ወይም ወልቂጤ ከተማ በሚገኘው ዋና የቀቤና ልማት ማህበር ዋና መ/ቤት በአካል ቀርቦ ሰነድ ማቅረብ የሚችል መሆኑን እንገልጻለን።
ለበለጠ መረጃ ስ.ቁ 0911 968 202 መሀመድ ሀሰን ዋና ሥራ አስክያጅ ወኪል 0922170263 ሽኩርያ ሸምሱ አዲስ አበባ ቅርንጫፍ።
የቀቤና ልማት ማህበር ዋና ጽ/ቤት