የኢትዮጵያ ግሪን ቢልዲንግ አሊያንስ የ2018 በጀት ዓመት የሂሳብ ሰነዶችን በህጋዊ የውጭ ኦዲተር ማሰራት ይፈልጋል – test3.diretenders.com

የኢትዮጵያ ግሪን ቢልዲንግ አሊያንስ የ2018 በጀት ዓመት የሂሳብ ሰነዶችን በህጋዊ የውጭ ኦዲተር ማሰራት ይፈልጋል


Addis Zemen (Oct 24, 2026)

የጨረታ ማስታወቂያ

የውጭ ኦዲት አገልግሎት ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ግሪን ቢልዲንግ አሊያንስ (ETGBA) (ምዝገባ ቁጥር 7888) የ2018 በጀት ዓመት የሂሳብ ሰነዶችን በህጋዊ የውጭ ኦዲተር ማሰራት ይፈልጋል።

መስፈርቶች፦ በዘመኑ የታደሰ የንግድ ፈቃድ፣ የAABE የሙያ ብቃት ማረጋገጫ፣ የTIN እና VAT ምዝገባ ሰርተፍኬት፣ ወቅታዊ የግብር ክሊራንስ እና በዘርፉ በቂ የስራ ልምድ ያለው።

የስራው ወሰነ፦ የ2018 በጀት ዓመት የሂሳብ መዛግብትን በISAS መሠረት ኦዲት ማድረግ እና የኦዲት ሪፖርትና ለማኔጅመንት ደብዳቤ ማቅረብ።

የማስረከቢያ ሁኔታ፦ ተጫራቾች የቴክኒክ እና የፋይናንሻል ሰነዶቻቸውን በተናጠል በታሸገ ኤንቨሎፕ ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ ቀናት ውስጥ ቺቺኒያ መንገድ NB Business Center ህንጻ 3ኛ ፎቅ፣ ቢሮ ቁጥር 303 ማቅረብ አለባቸው።

ድርጅቱ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡ አድራሻ፦ ስልክ ቁጥር፦ +251977917777 / ኢሜይል፦ info@etgbc.org 

የኢትዮጵያ ግሪን ቢልዲንግ አሊያንስ


Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *