የኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን: የምግብና መጠጥ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል – test3.diretenders.com

የኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን: የምግብና መጠጥ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል


Government (Oct 28, 2026)

Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website

https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/4a681d57-beb3-43b5-87ed-064dfd38c44f/open

Reference Number: ECC-NCB-G-0150-2019-BID-Open

Procurement Information

  • Procurement Type: Bidding
  • Procurement Method: Open
  • Market Type: National
  • Envelope Type: single envelop
  • Category: Goods

Procuring Entity

Organization: Ethiopian Customs Commission

Contact Information

Address: afar awash 7

Town: awash 7

Country: Ethiopia

P.O. Box: 7240

Post Code: 7240

Telephone: +251 222240417

Email: awashcustoms0@gmail.com

Office: 207

Important Dates

  • Invitation Date: Sep 28, 2026, 9:00 PM
  • Submission Deadline: Nov 3, 2026, 10:00 AM
  • Opening Schedule: Nov 3, 2026, 11:00 AM
  • Clarification Deadline: Oct 4, 2026, 5:00 PM

Eligibility Requirements

Participation Fee: 200

Bid Security: 50000 ETB

Joint Venture: Required

Bid Security Forms (Local): CPO, Bank_Guarantee

Bid Security Forms (SME): CPO, Bank_Guarantee

Bid Security Forms (Foreign): CPO, Bank_Guarantee

Qualification Requirements

  • valid business license/

    /Bidder has to submit valid business license indicating the stream of business in which the bidder is engaged in accordance with ITB Clause 4.6(b)(i);/በዘርፉ የታደሰ የንግድ የስራ ፈቃድ

    Reference: ITB Clause 4.6(b)(i

  • Nationality

    Bidder’s have nationality in accordance with ITB Sub-Clause 4.2.

    Reference: ECC-NCB-G-0150

  • bid Security

    የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ብር 50000/ሃምሳ ሺህ ብር/በባንክ የተመሰከረ ቼክ(CPO/Bid Bond) አዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት ተብሎ መጠቀስ ያለበት ሲሆን ይህንኑ በሲስተም ማያያዝ ይኖርባቸዋል።በዚህም በዋናው መስሪያ ቤት የተሰራ ጫራታ ማስከበሪያ ተቀባይት የለውም 

    Reference: ECC-NCB-G-0150

  • valid tax clearance certificate/

    Bidder has to submit a valid tax clearance certificate issued by the tax authority in accordance with ITB Clause 4.6(b)(iii);/ግዜው ያላለፈበት ጨረታ ለመሳተፍ የሚያስችል ግብር ከሚከፍሉበት መ/ቤት የተሰጠ ሰርቲፊኬት/

    Reference: ITB Clause 4.6(b)(iii)

  • VAT registration certificate

    Bidder has to submit VAT registration certificate issued by the tax authority (in case of contract value specified in BDS Clause 4.6(b)(ii)/የተጨማሪ እሴት ታክስ ምዝገባ ሰርተፊኬት/

    Reference: Clause 4.6(b)(ii)

  • Technical Specification + Technical Offer+ Compliance Sheet

    Bidder has failed to complete its Technical Specification + Technical Offer+ Compliance Sheet Form in accordance with technical specification presented as per template in Section 6, Statement of Requirements .

    Reference: Section 6

  • Delivery and Completion Schedule

    Bidder has failed to submit dated Delivery and Completion Schedule presented as per template in Section 6, Statement of Requirements

    Reference: Section 6

Source of Fund

  • Treasury

Governing Rule

The Federal Republic of Ethiopia

Terms and Conditions

ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያውን በሰነዱ በተገለጸው ልክ 50,000(ሃምሳ ሺህ ብር) (CPO) በሲስተም ማያያዝ ይኖርባቸዋል፣በተጨማሪም የግድ በአካል ማቅረብ አለባቸው፡፡ ጨረታ ማስከበሪያ (CPO) ሲያሰሩ በአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት መሆን አለበት በዋና መስሪያ ቤት የተሰራ(CPO) ተቀባይነት የለዉም መ/ቤቱ ጨረታውን በከፊል ወይም በሙሉ የመሰረዝ መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው፡ ተጫራቾች ከኢትዮጵያ ምግብና መድሀኒት ቁጥጥር ባለስልጣን ወይም ከኢትዮጵያ የተስማሚነትና ምዘና ድርጀት የጥራት ማረጋገጫ በሲስተም ማያያዝ ማምጣት አለባቸው፡፡ ተጫራቾች የሚያቀርቡት ውሃ ለስድስት ወራት የአገልግሎት ጊዜው የሚቆይ መሆን አለበት፡፡ አሸናፊው ድርጅት ዉሃውን በራሱ ትራንስፖርት አና የጉልበት ሰራተኞች ወጪ ወደ ጅቡቲ መስመር ከአዲስ አበባ በ230 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ ወደ ሚገኘው አዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት መጋዘን ገቢ ማድረግ አለባቸው፡፡ አሸናፊው ድርጅት ባለ 600ሚ.ሊ(ግማሽ ሊትር) ውሃ በአራት ዙር ከመ/ቤቱ በሚሰጠው የግዥ ትዕዛዝ መሰረት ማቅረብ አለበት በዚሁ መሰረት የመጀመሪያ ዙር በቀረበው ውሃ ብዛት መሰረት ወዲያውኑ ክፍያ ይፈጸማል በተመሳሳይ ሁለተኛ ዙር ዉሃው ሲቀርብ በቀረበው ውሃ ብዛት ክፍያው ይፈጸማል፡፡አሸናፊው ድርጅት ባለ 600ሚ.ሊ(1/2) ሊትር (ግማሽ ሊትር) ውሃ በአራት ዙር ለማቅረብ የዋጋ ለውጥ ሳይደረግበት ለአንድ ዓመት ፀንቶ የሚቆይ ውል ከመ/ቤቱ ጋር መግባት አለበት፡፡

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *