Reporter (Oct 28, 2026)
የእርማት ማስታወቂያ
የ Norwegian Refugee Council /NRC/ “Construction of Market Place and Youth Association Center” በሚል ርዕስ እሁድ ጥቅምት 15 ቀን 2019 ዓ.ም ክፍል 1-ገጽ 25 በወጣው እትም ያወጣውን ጨረታ ማስታወቂያ በተመለከተ ተጫራቾች ለመመዝገብ የሚጠቀሙበት QR Code ስካን ሲደረግ የማይሰራ መሆኑ ተረጋግጧል።
በመሆኑም የምዝገባ QR Code ከዚህ በታች ተስተካክሎ እንደገና የተዘጋጀ በመሆኑ ተጫራቾች በተስተካከለው QR Code ስካን በመጠቀም ምዝገባቸውን እንዲያከናውኑ እናሳውቃለን:: https://tms.app.nrc.no/tender/details/a308600a-1569-412b-9c28-b3083d86e718
Please use the following link for the previous tender
https://tender.2merkato.com/tenders/6adf267d0a538ad8ed000001