Addis Zemen (Oct 29, 2026)
የውጭ ኦዲተር ጨረታ ጥሪ ማስታወቂያ
ቫልዩ የበጐ አድራጐት እና ልማት ድርጅት ከ2017 እስከ 2018 ዓ.ም ድረስ የማህበሩን ወጪ ገቢ ፋይናንስ ኦዲት ሪፖርት ማሰራት ይፈልጋል በዚሁ መሰረት የታደሰ ፈቃድ የዘመኑን ግብር የከፈሉበት ክሪላንስ እና ተያያዥ ሰነድ በማቅረብ ተጫራቾች በተከታታይ 10 ቀናት ውስጥ በስራ ሰአት ላፍቶ በላይ ሚካኤል ቤተክርስቲያን ፊት ለፊት መስቀለኛው ጋር በሚገኘው ቢሮ በመገኘት የጨረታ ሰነድ በመውሰድ በማስገባት ጨረታው በ10ኛው ቀን ጠዋት 4፡00 ተዘግቶ 4፡30 ተጫራቾች በተገኙበት የሚከፈት ይሆናል።
ቫልዩ የበጐ አድራጐት እና የልማት ድርጅት