ሪዬስ ኢንጂነሪንግ አ.ማ. የጨረታ መክፈቻ ቀን ማራዘሚያ ማስታወቂያ አውጥቷል – test3.diretenders.com

ሪዬስ ኢንጂነሪንግ አ.ማ. የጨረታ መክፈቻ ቀን ማራዘሚያ ማስታወቂያ አውጥቷል


Addis Zemen (Oct 29, 2026)

የጨረታ መክፈቻ ቀን ማራዘሚያ

ማስታወቂያ

ሪዬስ ኢንጂነሪንግ አ.ማ የእርሻ ማሽነሪ መለዋወጫ እቃዎች የፐርኪንስ ዕቃዎች በአዲስ ዘመን ጋዜጣ መስከረም 15 ቀን 2019 ዓ.ም መውጣቱ ይታወቃል።

በመሆኑም ጨረታውን እስከ ህዳር 11 ቀን 2019 ዓ.ም ከቀኑ 11፡00 ሰዓት የተራዘመ መሆኑን እያሳወቅን ጨረታው የሚከፈተው ህዳር 14 ቀን 2019 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ትራንስ ቅርንጫፍ በሚገኘው የኩባንያው የሥልጠናና የስብሰባ አዳራሽ ውስጥ መሆኑን እየገለጽን የጨረታ ሰነድ ያልገዛችሀ ተጫራቾች መግዛት የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን።

ስልክ ቁጥር ፦011 442 1133/091 06 58

ሪዬስ ኢንጂነሪንግ አ.ማ

ከዚህ በፊት የወጣውን ጨረታ ለመመልከት ከዚህ በታች ያለውን ማስፈንጠሪያ  ይጫኑ

https://tender.2merkato.com/tenders/6ab63ba40a538acee5000001 


Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *