Reporter (Nov 01, 2026)
በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ
የሐራጅ ቁጥር – ንኢባ/002/19
ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን በመያዣ የያዛቸውን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 መሠረት በግልጽ ሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል።
|
ተ.ቁ |
የተበዳሪው ስም |
የንብረት አስያዥ ስም |
አበዳሪው ቅርንጫፍ |
የመያዣ ንብረቱ መለያ |
የሐራጁ መነሻ ዋጋ በብር |
የሐራጁ ቀንና ሰዓት
|
|||
|
አድራሻ |
የንብረቱ ዓይነት |
የካርታ ቁጥር |
የቦታ ስፋት (በካ.ሜ) |
||||||
|
1 |
ጅላሉ ኑሩ |
ተበዳሪው |
ቆሴ |
ቆሴ ከተማ፣ ቀበሌ 01 |
ንግድ ቤት |
079/2003 |
140.80
|
500,000.00 |
23/03/2019 ዓ.ም ከ4፡00-6፡00 ሰዓት |
|
2 |
መኮንን ዳበሳ |
ተበዳሪው |
ዳርጌ |
ቆታ ከተማ፤ አመያ ወረዳ |
መኖሪያ ቤት |
WMMLMQ 317/2011 |
172.55
|
300,000.00
|
23/03/2019 ዓ.ም ከ8:00-10:00 ሰዓት |
|
3 |
ሸውሌ አበራ |
አምበሳ አምዲሳ |
ዳርጌ |
ቆታ ከተማ፤ አመያ ወረዳ |
መጋዘን
|
WBIFLM Q366/11 |
212
|
350,000.00
|
24/03/2019 ዓ.ም ከ4:00-6:00 ሰዓት |
|
4 |
ሙሉነህ ገላና |
ግርማ ጭንድ |
ዳርጌ |
ጊንዶ ከተማ፣ አመያ ወረዳ |
መኖሪያ ቤት |
A/M/L/M/ G/002/89 |
200
|
300,000.00 |
24/03/2019 ዓ.ም ከ8:00-10:00 ሰዓት |
|
5 |
ደርቡ ፉርጋሳ |
ተበዳሪው |
ዳርጌ |
ቆታ ከተማ፤ አመያ ወረዳ |
መኖሪያ ቤት |
BMQ492/07 |
244
|
300,000.00 |
25/03/2019 ዓ.ም ከ4:00-6:00 ሰዓት |
|
6 |
ብሩክ ሰለሞን |
ተበዳሪው |
ከዚራ ዓብይ |
ሐረር ከተማ፣ ሀኪም ወረዳ፣ ቀበሌ 17 |
መኖሪያ ቤት |
15304-FB17-11-182 |
286
|
3,800,000.00
|
24/03/2019 ዓ.ም ከ4:00-6:00 ሰዓት
|
ማሳሰቢያ፦
1. ተጫራቾች የጨረታውን መነሻ ዋጋ 25% የጨረታ ማስከበሪያ በባንክ ክፍያ ማዘዣ (CP.0) በንብ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ ስም በማሰራት በሐራጁ ቀን፣ ሰዓትና ቦታ በመገኘት መሣተፍ ይችላሉ። የሐራጁ አሸናፊ ያሸነፈበትን ገንዘብ በ15 ቀናት ውስጥ አጠናቆ መክፈል የሚገባው ሲሆን ካልከፈለ ግንጨረታው ተሰርዞ ያስያዘው ገንዘብ አይመለስለትም።
2. ባንኩ ስመንብረቱ ለገዥው እንዲዛወር ለሚመለከተው የመንግስት አካል ተገቢውን የድጋፍ ደብዳቤ ይጽፋል። ገዥው የተጨማሪ እሴት ታክስንና ሌሎች ከሽያጩ እና ከስም ማዛወር ጋር በተያያዘ በህግ ገዢ ሊከፍላቸው የሚገባቸው የመንግስት ክፍያዎች የመክፈል ግዴታ አለበት።
3. በሐራጁ ላይ ተበዳሪ/አስያዥ ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው መገኘት የሚችሉ ሲሆን፣ባይገኙም ሂደቱ የሚቀጥል ይሆናል።
4. ሐራጁ የሚካሄደው ከተራ ቁጥር 1-5 ለተጠቀሱት ንብረቶች በባንኩ ወልቂጤ ዲስትሪክት ቢሮ ሲሆን በተራ ቁጥር 6 ለተጠቀሰው ግን ንብረቱ በሚገኝበት ቦታ ነው።
5. ከተራ ቁጥር 1-5 ለተጠቀሱት ንብረቶች በባንኩ የብድር ፖሊሲ እና በብሔራዊ ባንክ መመሪያ መሰረት መስፈርቱን ለሚያሟላ የሐራጁ ከፍተኛ ዋጋ አቅራቢ ባንኩ እስከ 50% ብድር ሊያመቻች ይችላል።
6. ተጨማሪ መረጃ ለማግኘት በስልክ ቁጥር 011 557 1685 ወይም 011 462 2032 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል።
7. ባንኩ የተሻለ መንገድ ካገኘ ሐራጁን በማንኛውም ጊዜ በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ አማ