Information Network Security Administration፡ Procurement of የቦቴ ውሃ አገልግሎት(ንፁህ) – test3.diretenders.com

Information Network Security Administration፡ Procurement of የቦቴ ውሃ አገልግሎት(ንፁህ)


Government (Nov 02, 2026)

Lot Information

  • Procurement Reference Number: INSA-NCB-G-0059-2019-PUR
  • Object of Procurement: INSA Procurement of የቦቴ ውሃ አገልግሎት(ንፁህ)#46 RFQ – 41/2019
  • Description: INSA Procurement of የቦቴ ውሃ አገልግሎት(ንፁህ)#46 RFQ – 41/2019
  • Award Type: Item based
  • Procurement Type: Shopping
  • Procurement Method: Open
  • Marketplace: National
  • Procuring Entity: Information Network Security Administration
  • Clarification Request Deadline: Nov 3, 2026, 10:59 AM Ethiopia Time (UTC+03:00)
  • Bid Submission Deadline: Nov 3, 2026, 12:16 PM Ethiopia Time (UTC+03:00)
  • Terms and Conditions:
  1. ተወዳዳሪዎች ለሚያቀርቡት የእቃ (አገልግሎት) ዋጋ ሲሰጡ ዋጋዉን ከቫት በፊት ያስቀምጡ።
  2. ዋጋ ስትሞሉ በስፔኩ/በተጠየቀው መሰረት መሆን አለበት።
  3. እቃው/አገልግሎቱን ማቅረብ የሚቻለው ከዚህ ቀጥሎ ባበተቀመጠለት ቀን መሰረት ነው።
  4. አሸናፊው ድርጅት እቃዎችን/አገልግሎቶችን የሚያቀርበው 1- 10 ቢያጆ ከአዲስ አበባ (ወሎ ሰፈር) ወጣ ብሎ እስከ 46 ኪሜ እርቀት የሚጓጓዝ ሲሆን 2- አዲስ አበባ ውስጥ ባሉ የተለያዩ ሳይቶች ንፁህ ውሃ ማቅረብ ይኖርበታል። 
  5. አሸናፊው ድርጅት እቃው/አገልግሎቱን ማቅረብ ያለበት በቀን 25/2/2019 ዓም 3፡00 ነው።
  6. ዋጋ ከመሙላታችሁ በፊት የተጠየቀውን እቃ/አገልግሎት ለማቅረብ የንግድ ፈቃዳችሁ ከጥያቄው ጋር ተመሳሳይ መሆኑን ማረጋገጥ ያስፈልጋል። * የግዥ ደንቦችና መመሪያዎች ተፈፃሚነት ይኖራቸዋል።
  7. ተቋሙ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ፕሮፎርማውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
  8. ለበለጠ መረጃ 0948748884

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *