ንስር ማይክሮፋይናንስ ኢንስትቲዩሽን አ.ማ መኖሪያ ቤት እና ተሽከርካሪ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል – test3.diretenders.com

ንስር ማይክሮፋይናንስ ኢንስትቲዩሽን አ.ማ መኖሪያ ቤት እና ተሽከርካሪ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል


Reporter (Nov 01, 2026)

የሐራጅ ማስታወቂያ፣ ቁፕር 002/2019

ንስር ማይክሮፋይናንስ ኢንስትቲዩሽን አ.ማ ቀጥለው የተዘረዘሩትን ለብድር አመሳሰለ በዋስትና የያዛቸውን ንብረቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።

 

 

 

መኖሪያ ቤት  

ተ.ቁ

የተበዳሪ ስም

የንብረት አስያዥ ስም

አበዳሪ ቅርንጫፍ

ለጨረታ የቀረበው ንብረት የቦታ ስፋት

የጨረታ መነሻ ዋጋ በብር

ጨረታው የሚከናወንበት

ጨረታው የወጣው

 

ለጨረታ የቀረበው ንብረት

ከተማ/ክ/ከተማ/ቀበሌ/ወረዳ/የቤት ቁጥር

የካርታ ቁጥር

የቦታ ስፋት

ቀን

ሰዓት

1

ዮናታን ታደሰ ቢነግዴ

አብዙ በቀለ ጉባሣ

አብይ ቅርንጫፍ

መኖሪያ ቤት

ሸገር ከተማ ለገዳዲ ዳሌ የቤት ቁ.አዲስ

OR00004096628043

 

247.91

12.076,850

 

ህዳር 24 ቀን 2019 ዓ.ም

4፡00_5፡00 ሰዓት

ለመጀምሪያ ጊዜ

2

ብርሃኑ ፍቃዱ አብዱ

3

አማኑኤል ታመነ ገ/ማርያም

4

ፈይሣ ጨመዳ ነገራ

5

ሔለን ጌታቸው ዘውዴ

6

ፅዮን በቀለ እና ጓደኞቻቸው የወተት ከብት እርባታ ስራ የኅብረት ሥራ/የሽር/ማህበር

7

አለሙ ጫላ  እና ጓደኞቻቸው የግ ንባታ ዕቃዎች ንግድ የሸ/ማህበር

8

ካሳሁን አያና ጉዱ

9

ቶሌራ ቆንጂት እና ጓደኞቻቸው የልብስ እጥበት አገ/ሥራ/የኅ/ሽ/ማህበር  

10

ፍሬሕይወት አለሙ መንገሻ

ፍሬሕይወት አለሙ መንገሻ

አብይ ቅርንጫፍ

መኖሪያ ቤት

አ/አ ከተማ አራዳ ክ/ከተማ ወረዳ 03 የቤ.ቁ 485

AA000010300878

 

382 ካ.ሜ

10,850,000

ህዳር 24 ቀን 2019 ዓ.ም

5፡00_6፡ 00 ሰዓት

ለመጀምሪያ ጊዜ

11

የሺ ንጋቱ ወ/የስ

12

ሚሊዮን ፍቃዱ ወልደየስ

13

ዚያድ ዮሐንስ ግደይ

14

ተስፋዬ ድጋፌ ገ/መስቀል

15

የሺ ንጋቱ ወ/የስ

16

ግሩም ተክሌ ፀጋዬ

የሺ ንጋቱ ወ/የስ

አብይ ቅርንጫፍ

መኖሪያ ቤት

አ/አ ከተማ አቃ/ቃሊ ክ/ከተማ ወረዳ የቤት.ቁ አዲስ

OR00004094415009

 

169.71 ካ.ሜ

8,500,000

ህዳር 25 ቀን 2019 ዓ.ም

4፡00_5፡00 ሰዓት

ለሁለተኛ ጊዜ

17

አማኑኤል ፀጋዬ

አማኑኤል ፀጋዬ

አብይ ቅርንጫፍ

መኖሪያ ቤት

አ.አ ለሚ ኩራ ክ/ከተማ ወረዳ 05 የቤ.ቁ B 123/06

AA0000610010051230006

 

48.01

3,442,800

ህዳር 24 ቀን 2019 ዓ.ም

5፡00_6፡ 00 ሰዓት

ለመጀምሪያ ጊዜ

ተሽከርካሪ

ተ.ቁ

የተበዳሪ ስም

የዋስትና ሰጪ ስም

አበዳሪ ቅርንጫፍ

ሰሌዳ ቁጥር

የተሽከርካሪው አይነት ሞዴልና የስሪት ዘመን

የሻንሲ  ቁጥር

የሞተር ቁጥር

የጨረታው መነሻ ዋጋ

ጨረታ የሚከናወንበት

ጨረታው የወጣው

ቀን

ሰዓት

1

ኤን ቢ ጂ ኮንስትራክሽንና ትሬዲንግ ኃላ/የተ/የግ/ማህበር

አቶ ናኦል ዳባ ገላን

ዓብይ

አ/አ/03፟ A39232

ቶዮታ ሃይሉክስ ደብል ፒካፕ

VF32AHFXF41347004

 

HFX10F P5YPS4*3446968

9,300,000

ህዳር 15 ቀን 2019 ዓ.ም

4:00-5:00

ለመጀመሪያ ጊዜ

 የጨረታው ደንቦች

  1. ማንኛውም ተጫራች ወይም ሕጋዊ ወኪል የጨረታውን መነሻ ዋጋ 1/4ኛውን በባንክ የተረጋገጠ ክፍያ /ሲፒኦ/ በማስያዝ መጫረት ይችላል በጨረታ የተሸነፈ ተጫራች ያስያዘው ሲፒኦ ወዲያውኑ ይመልስለታል

2. አሸናፊው ያሸነፈበትን ቀሪ ገንዘብ የጨረታ አሸናፊነቱ ከተገስጸስት ቀን ጀምር ባሉት 15 /አስራ አምስት/ ተከታታይ ቀናት ወስጥ ክፍያውን ሙሉ በሙሉ በመክፈል ማጠናቀቅ ይኖርበታል። በዚህ ጊዜ ውስጥ ካልከፈለ ግን ለጨረታው ያስያዘው ገንዘብ ለተቋማችን ገቢ ሆኖ በቀጣይ በሚወጣ ሐራጅ ለሚኖር የዋጋ ሰዩነት ተጠያቂ ይሆናል።

3. በሕገ ገዥው ስመንግስት እንዲከፍሳቸጡ የተደነገጉ የተጨማሪ እሴት ታክስና ሌሎች ማናቸውንም ከፍያዎችን (ማንኛውም ዓይነት ግብር፣ የስም ማዛወሪያ ክፍያ.. ወዘተ) ገዥ የመከፈል ገዲታ አለበት።

4. ተቀማችን አስፈላጊ ሆኖ ካገኘው እና ሁሉም የብድር ቅድመ ሁኔታዎች ከተሟሉለት ለሚገዙ ተጫራቾች መጠኑ በሚደረገ ውይይት የሚወስን ብድር ሲያመቻች ይችላል።

5.ተጫራቹ የጨረታው እሸናፊ የሚሆነው አሸናፊነቱን የሚገልጽ ደብዳቤ በጽሑፍ ሲደርሰው ብቻ ነው።

6. ማንኛውም ንብረቱን ለመገዛት የሚፈልገ ሰው ከጨረታው በፊት በማናቸውም ቀን በስራ ሰዓት በመደወል ንብረቱን ለመጎብኘት ቀጠር መያዝ ይችላሉ።

7. ተቋማችን ጨረታውን በሙሉ ወደም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

8. ጨረታው የሚካሄደው ንስር ማይክሮፋይናንስ አ.ማ ዋና መስሪያ ቤት 3ኛ ፎቅ በሚገኘው የስብሰባ አዳራሽ ሲሆን፣ ቦታውም ከቦሴ ሩዋንዳ ድልድይ ፊት ለፊት ወደ አትላስ አቅጣጫ እንደተሻገሩ በሚገኘው ንስር ህንጻ ላይ ነው።

9. ንብረቱን ለመጎብኘት ወይም ማናቸውንም ተጨማሪ መረጃ ለማግኘት ለሕግና ብድር ማስመለስ ዳይሬክቶሬት ስልክ ቁጥር ቁጥር 011 562 2371 መደወል ይችላሉ።

ንስር ማይክሮፋይናንስ ኢንስትቲዩሽን አ.ማ


Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *