Government (Nov 03, 2026)
Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website
https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/42870e40-ca6a-4fe1-bc50-d4640b555fa3/open
Procurement Information
- Procurement Type: Bidding
- Procurement Method: Open
- Market Type: National
- Envelope Type: single envelop
- Category: Goods
Procuring Entity
Organization: Addis Ababa Road Authority
Contact Information
Address: pushkin
Town: Addis Ababa
Country: Ethiopia
P.O. Box: 9092
Post Code: 1000
Telephone: +251 13714103
Email: aacra@gmail.com
Office: 1st
Important Dates
- Invitation Date: Nov 01, 2026, 9:00 PM
- Submission Deadline: Nov 13, 2026, 10:00 AM
- Opening Schedule: Nov 13, 2026, 11:00 AM
- Clarification Deadline: Nov 06, 2026, 5:00 PM
Eligibility Requirements
Participation Fee: 400
Bid Security: 500000 ETB
Joint Venture: Required
Bid Security Forms (Local): Bank_Guarantee, CPO
Bid Security Forms (SME): Bank_Guarantee, CPO
Bid Security Forms (Foreign): Bank_Guarantee, CPO
Qualification Requirements
- ታክስ የከፈለበትን ሰርቲፊኬት
በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.6 (ለ) (iii) መሠረት የሀገር ውስጥ ተጫራች ሆኖ ታክስ የከፈለበትን ሰርቲፊኬት ከታክስ ባለሥልጣን ማቅረብ ሳይችል ሲቀር፣
Reference: 4.6 (ለ) (iii)
- የንግድ ምዝገባ ሰርቲፊኬት ወይም የንግድ ፈቃድ
በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.6 (ሐ) መሠረት የውጭ ሀገር ተጫራች ሆኖ ከተቋቋመበት ሀገር የንግድ ምዝገባ ሰርቲፊኬት ማቅረብ ሳይችል ሲቀር፣
Reference: 4.6 (ሐ)
- የተጨማሪ እሴት የምዝገባ ሰርቲፊኬት
በጨረታ ዝርዝር መረጃ ሠንጠረዥና በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.6 (ለ) (ii) መሠረት የሀገር ውስጥ ተጫራች ሆኖ በታክስ ባለሥልጣን የተሰጠ የተጨማሪ እሴት ታከለ የምዝገባ ሰርቲፊኬት ማቅረብ ሳይችል ሲቀር፣
Reference: 4.6 (ለ) (ii)
- የታደሰ የንግድ ፈቃድ
በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.6 (ለ) (i) መሠረት ተጫራቹ ከሥራው ጋር አግባብነት ያለው የታደሰ የንግድ ፈቃድ ማቅረብ ሳይችል ሲቀር፣
Reference: 4.6 (ለ) (i)
- ልኬት
ተጨራች የሚወዳደሩባቸውን ዕቃዎች በጨረታ ሰነድ ክፍል 6 በተገለጸው የልኬት መስፈርት መሆናቸውን በጽሑፍ ማረጋገጫ መስጠት አለባቸው
Reference: 3
- የአቅርቦት ጥራት
ተጫራቾች የሚያቀርቧቸው ዕቃዎች ስንጥቅ እና እንከን፣ የሌላቸው እና ያልተጣመሙ መሆናቸውን በጽሑፍ ማረጋገቻ መስጠት አለባቸው
Reference: 3
- የጨረታ ማስከበሪያ
ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ 500,000.00 ብር ሲፒኦ ወይም በሁኔታ ላይ ያልተመሰረት የባንክ ጋራንቲ ስካን በማድረግ ማቅረብ ያለባቸው ሲሆን ኦሪጅናሉን ጨረታው ከመከፈቱ በፊት 1ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 022 ማቅረብ አለባቸው፡፡የሚቀርበው የባንክ ጋራንቲ ከሆነ የጨረታ መለያ ቁጥር እና የጨረታው የወጣበትን የዕቃ ስም የሚገልጽ መሆን አለበት፡፡
Reference: 3
- ናሙና
ተጫራቾች አሸናፊ ከሆኑ አሸናፊ በሆኑበት የዕቃ ዓይነት አንድ ናሙና ማቅረብ ያለባቸው ሲሆን የቀረበው ናሙና በባለስልጣን መ/ቤቱ ታይቶ ተቀባይነት ሲያገኝ የግዥ ትዕዛዝ የሚሰጥ ይሆናል፡፡በመሆኑም ተጫቾች አሸናፊ ከሆኑ አሸናፊ ለሆኑባቸው ዕቃዎች አንድ ናሙና ለማቅረብ ስምምነታቸውን በቅድሚያ በጽሑፍ ማረጋገጥ አለባቸው፡፡
Reference: 3
Procurement Classification
- 70000000: Farming and Fishing and Forestry and Wildlife Contracting Services
Source of Fund
- Treasury
Governing Rule
Addis Ababa City Administration