የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ስፖርት ክለብ ካምፕ ለሚኖሩ አትሌት ስፖርተኞች የጅምናዚየም መስሪያ መሣሪያዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል – test3.diretenders.com

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ስፖርት ክለብ ካምፕ ለሚኖሩ አትሌት ስፖርተኞች የጅምናዚየም መስሪያ መሣሪያዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል


Addis Zemen (Nov 04, 2026)

የጨረታ  ማስታወቂያ

የጨረታ ቁጥር፡ ኢኤስክ/ግጨ /001-2019

ስፖርት ክለባችን ካምፕ ለሚኖሩ አትሌት ስፖርተኞች የጅምናዚየም መስሪያ መሣሪያ የሚሆን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

ሎት

የዕቃው ዓይነት

የጨረታ ማስከበሪያ

የጨረታ መዝጊያ ቀንና ሰዓት

የጨረታ መክፈቻ ቀንና ሰዓት

1

የጅምናዚየም መስሪያ መሳሪያ

120,000

 

16/03/ 2019 ዓ.ም ከቀኑ 8፡00 ሰዓት

16/03/2019 ዓ.ም  ከቀኑ 8፡30 ሰዓት

  1. ማንኛውም በዘርፉ የተሰማራ የዘመኑን ግብር የተከፈለበት የንግድ ፈቃድ፤ የፌዴራል መንግስት ግዥና ንብረት አስተዳደር ኤጀንሲ ያልታገደ፤ የተጨማሪ እሴት ታክስ ፤የታደሰ የታክስ ክሊራንስ ማረጋገጫ ማቅረብ የሚችል የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ያለው በጨረታው መሳተፍ ይችላል፡፡
  2. አድራሻ፡ ናይል ኢንሹራንስ ህንፃ 10ኛ ፎቅ በሚገኘው የኢትዮ ኤሌክትሪክ ስፖርት ክለብ ቢሮ ስልክ ቁጥር 0115534949
  3. ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና የሚያቀርቡት የገንዘብ መጠን በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ ወይም በቅድመ ሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና “ETHIO ELECTRIC SPORT CLUB በሚል መሆን ይኖርበታል፡፡
  4. ተጫራቾች የመወዳደሪያ ሰነዳቸውን በታሸገ ኤንቬሎፕ በማድረግ ከላይ እስከ ተጠቀሰው ቀን፤ሰዓት፤እና አድራሻ ለስፖርት ክለቡ ጽ/ቤት መስጠት አለባቸው፡፡
  5. ጨረታው ከላይ በተጠቀሰው ቀንና ሰዓት ተዘግቶ በተመሳሳይ ቀን ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በኢትዮጵያ ሰዓት አቆጣጠር ከቀኑ 8፡30 ሰዓት ላይ ይከፈታል፡፡
  6. ስፖርት ክለቡ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ስፖርት ክለብ 


Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *