በአዲስ አበባ አቃቂ ቃሊቲ ክ/ከተማ የፊታ አባ/የመ/ደ/ት/ቤት ለ2019 ዓ.ም በጀት ዓመት የደንብ ልብስ፣ አላቂ የት/ዕቃዎች፣ የፅዳት እቃዎች፣ የስፖርት ትጥቅ፣ አላቂ የቢሮ ዕቃዎች እና ሌሎች አላቂ ዕቃዎች እና ቋሚ እቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል – test3.diretenders.com

በአዲስ አበባ አቃቂ ቃሊቲ ክ/ከተማ የፊታ አባ/የመ/ደ/ት/ቤት ለ2019 ዓ.ም በጀት ዓመት የደንብ ልብስ፣ አላቂ የት/ዕቃዎች፣ የፅዳት እቃዎች፣ የስፖርት ትጥቅ፣ አላቂ የቢሮ ዕቃዎች እና ሌሎች አላቂ ዕቃዎች እና ቋሚ እቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል


Addis Zemen (Nov 06, 2026)

አንደኛ ዙር ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ

በአዲስ አበባ አቃቂ ቃሊቲ ክ/ከተማ የፊታ አባ/የመ/ደ/ት/ቤት ለ2019 ዓ.ም በጀት ዓመት የደንብ ልብስ፣ አላቂ የት/ዕቃዎች፣ የፅዳት እቃዎች፣ የስፖርት ትጥቅ፣ አላቂ የቢሮ ዕቃዎች እና ሌሎች አላቂ ዕቃዎች እና ቋሚ እቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

ስለሆነም ተጫራቾች ሊያሟሉ የሚገባቸውን

1. በዘርፉ የታደሰ ንግድ ፍቃድ ያላቸው

2. ተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ የሆኑ

3. ቲን/ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ያለው ወይም ያላት

4. የአቅራቢነት ምዝገባ ምስክር ወረቀት ያላቸው

5. የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና በባንክ የተረጋገጠ ሲፒኦ ማቅረብ የሚችል

6. ተጫራቾች የጨረታ ሰነድ የማይመለስ ብር 200 (ሁለት መቶ ብር) በመክፈል ይህ ጨረታ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ 10 ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ በፊታ አባ/መ/የመ/ደ/ት/ቤት የፋ/ግ/ን/አስ/ደ/የስ ሂደት ቢሮ ቁጥር 6 በመቅረብ መውሰድ ይችላሉ።

7. ተጫራቾች የገዙትን ሰነድ ኦርጅናል እና ኮፒ ብሎ በመፃፍ በተለያየ ካኪ ፖስታ ፊርማና ማህተም በማስፈር ማቅረብ። ጨረታ ሰነዱ የመጨረሻ ማስረከቢያ ቀን በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣ በ11ኛው ቀን 4፡00 የጨረታ ሳጥኑ ተዘግቶ በዚሁ እለት ከጠዋቱ 4፡30 ላይ ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት አዲስ አበባ ከተማ አቃ/ቃ/ክ/ከ/የፊታ አባ/መ/የመ/ደ/ት/ቤት ይከፈታል

8. የጨረታ አሸናፊዎችም ተለይቶ በተገለፀው ተከታታይ 7 የሥራ ቀናት ውስጥ አሸናፊዎች የውል ማስከበሪያ 10/100 በማስያዝ ውል መፈፀም አለባቸው። ተሸናፊዎች ደግሞ ያስያዙትን የጨረታ ማስከበሪያ መውሰድ ይችላሉ።

9. አሸናፊዎች በገቡት ውል መሠረት እቃዎችን በፊታ/አባ የመጀ/ደ/ና አፀደ ሕፃናት ት/ቤት ተቋሙ ድረስ የማቅረብ ግዴታ አለባቸው።

10. መ/ቤቱ በጨረታው የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

11. ተጫራቾች ጨረታው ከመከፈቱ አንድ ቀን በፊት ናሙና ማቅረብ ይኖርባቸዋል።

12. ለሀገር ውስጥ እቃዎች ቅድሚያ ይሰጣል የሀገር ውስጥ ማለት የሀገር ውስጥ ምርቶች

13. ለናሙና የሚያቀርቡት ዕቃዎች ላይ ምልክት ማድረግ ከውድድር ውጪ ያደርጋል።

14. ደንብ ልብስ ላይ ለ1ናሙና ከሜትር በላይ/በጣቃ አንቀበልም። ለምሳሌ ጋውን፣ ደንብ ልብስና ውስጥ ልብስ

15. ጥቃቅን /ትስስር/ ለሆኑ የአምራችነት ደብዳቤ ማቅረብ አለባቸው። የአምራችነት ማለት አምራች ለመሆናቸው የሚገልፅ ደብዳቤ

ተ.ቁ

መግለጫ

የእቃው አይነት

ሲፒኦ የብር

1

ሎት 1

የደንብ ልብስ

80,000

2

ሎት 2

አላቂ የት/ዕቃዎች

20,000

3

ሎት 3

አላቂ የቢሮ ዕቃዎች

10,000

4

ሎት 4

የፅዳት ዕቃዎች

10,000

5

ሎት 5

ሌሎች አላቂ ዕቃዎች

10,000

6

ሎት 6

ቋሚ ዕቃዎች

100,000

አድራሻ ፤ ወረዳ 1 06/ድልድዩን አለፈ እንዳላችሁና ከትራንስፖርት እንደወረዳችሁ ጋሪ ተራ

የፊትአውራራ ዓባይነህ መተኪያ ቅድመ አንደኛ፣ አንደኛና መካከለኛ ት/ቤት