የሲዳማ ብ/ክ/መ/ማዕከላዊ ሲዳማ ዞን ወንሾ ወረዳ/ፋ/ኢኮ/ል/ጽ/ቤት2019 በጀት ዓመት ቋሚ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃ እና አላቂ የቢሮ ዕቃ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል – test3.diretenders.com

የሲዳማ ብ/ክ/መ/ማዕከላዊ ሲዳማ ዞን ወንሾ ወረዳ/ፋ/ኢኮ/ል/ጽ/ቤት2019 በጀት ዓመት ቋሚ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃ እና አላቂ የቢሮ ዕቃ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል


Addis Zemen (Nov 13, 2026)

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

የሲዳማ ብ/ክ/መ/ማዕከላዊ ሲዳማ ዞን ወንሾ ወረዳ/ፋ/ኢኮ/ል/ጽ/ቤት2019 በጀት ዓመት ቋሚ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃ እና አላቂ የቢሮ ዕቃ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።

ተጫራቾች ሊያሟሉ የሚገባቸዉ መስፈርቶች

  1. በዘርፉ የታደሰ የንግድ ፍቃድ
  2. የ2019 ዓ.ም ግብር የከፈሉ
  3. የቫት ተመዝጋቢ የሆኑ
  4. የባንክ C.P.O. 10% ማስያዣ ማቅረብ የሚችሉ
  5. ተጫራቾች በሽያጭ ላይ ትርፍ 3% ለመክፈል ፈቃደኛ የሆኑ
  6. ሌሎች ተጫራቾች ባቀረቡት ዋጋ ተንተርሶ ዋጋ ማቅረብ አይቻልም
  7. አሸናፊው ተጫራች ዕቃውን እስከ ቦታው ድረስ ማቅረብ የሚችል
  8. አሸናፊው ተጫራች የዕቃውን ናሙና ለማቅረብ ፈቃደኛ የሆነ

ከላይ የተመዘገቡትን መስፈርት ማሟላት የሚችሉ ተጫራቾች ለጨረታ ሠነድ ሲመጡ ዋናውንና ኮፒ ዶክመንት በአንድነት በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ በማሸግ ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት በተከታታይ 10/ አስር ቀን ጀምሮ በወንሾ ወረዳ ፋ/ኢኮ/ል/ጽ/ቤት በመቅረብ ለዚህ አገልግሎት ብቻ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይችላል።

ተጫራቾች መወዳደሪያ የጨረታ ዝርዝር ሰነድ ከወንሾ ወረዳ ገቢዎች ጽ/ቤት ድረስ በመቅረብ የማይመለስ 100 (አንድ መቶ/ብር በመክፈል ሰነድ ወንሾ ወረዳ ፋ/ኢኮ/ል/ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 7 መውሰድ ይችላል። ጨረታው የሚከፈተው ጨረታው ከወጣበት በ11/አስራ አንደኛው ቀን ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ላይ ታሽጎ በዕለቱ 4፡30 ይከፈታል።

አሸናፊ ተጫራች የዕቃውን ናሙና ለማቅረብ ፈቃደኛ የሆነ

ማሳሰቢያ፦ መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በዕለቱ ካልተገኙ ጨረታውን ለመክፈት አይስተጓጎልም።

የበለጠ መረጃ ስልክ ቁጥር፦1ኛ
09-78-59-20-65  2ኛ 09-13-08-25-24 3ኛ 09-10-79-10-19
የሲዳማ / ብ/ክ/መ/ማዕከላዊ ሲዳማ ዞን ወንሾ ወረዳ/ፋ/ኢኮ/ል/ጽ/ ቤት


Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *