የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለደባርቅ ቧሂት መንገድ ስራ ፕሮጀክት አገልግሎት የሚውል ሲሚንቶ ለማጓጓዝ የሚውል የደረቅ ጭነት ትራንስፖርት አገልግሎት ግዥ ለመፈፀም ተጫራቾችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል – test3.diretenders.com

የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለደባርቅ ቧሂት መንገድ ስራ ፕሮጀክት አገልግሎት የሚውል ሲሚንቶ ለማጓጓዝ የሚውል የደረቅ ጭነት ትራንስፖርት አገልግሎት ግዥ ለመፈፀም ተጫራቾችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል


Addis Zemen (Nov 21, 2026)

የጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ቁጥር DC/SF/170/2026

የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለደባርቅ ቧሂት መንገድ ስራ ፕሮጀክት አገልግሎት የሚውል ሲሚንቶ ለማጓጓዝ የሚውል የደረቅ ጭነት ትራንስፖርት አገልግሎት ግዥ ለመፈፀም ተጫራቾችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

የዕቃው አይነት

መነሻ

መድረሻ

የጨረታ ቁጥር

የጨረታ መዝጊያ ቀን እና ሰዓት

የጨረታ መክፈቻ ቀን እና ሰዓት

የጨረታ ማስከበሪያ

ሲሚንቶ ማጓጓዝ

ለሚ ኢንዱስትሪ

ደባርቅ ቧሂት መንገድ ስራ ፕሮጀክት

DCE/TR/ 170/2026

ህዳር 23 ቀን 2019 ዓ.ም 4፡15 ሰዓት

ህዳር 23 ቀን 2019 ዓ.ም 4፡30 ሰዓት

100,000.00

ስለሆነም ፡

1. ተጫራቾች በዘርፉ የተሰማሩ መሆኑን የሚገልፅ የታደሰ የንግድ ፈቃድ፣ የንግድ ምዝገባ የምስክር ወረቀት፣ የተጨማሪ እሴት ታክስ የተመዘገቡበት የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር፣ በጨረታ ለመሳተፍ የሚሰጥ የታደሰ የምስከር ወረቀት (ታክስ ክሊራንስ) እና የሀገር ውስጥ ተጫራቾች በአቅራቢዎች ዝርዝር ውስጥ የተመዘገቡ መሆኑን የሚያረጋግጥ ኮፒ ወዘተ… ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው።

2. ተጫራቾች ከላይ በሰንጠረዡ በተገለፀው መሰረት የጨረታ ማስከበሪያ Bid Bond ማቅረብ ይኖርበታል። የጨረታ ማስከበሪያው እንደ ተጫራቹ ምርጫ በቅድመ ሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና (unconditional bank Guarantee) ወይም በባንክ የተሰጠና የተረጋገጠ (CPO) ከመጫረቻ ሰነዳቸው ጋር ማቅረብ ይኖርባቸዋል።

3. ተጫራቾች የሚያቀርቡት ዋጋ በጨረታ ሰነድ በተዘረዘረው ዝርዝር መሰረት መሆን ይኖርበታል።

4. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ ብር 200.00 (ሁለት መቶ ብር) በመክፈል ዘወትር በስራ ሰዓት የግዥና አቅርቦት አስተዳደር መምሪያ ቢሮ መግዛት ይቻላል።

5. ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን የጨረታ ቴክኒካል ሰነድ እና ዋጋ በታሸገ ኢንቭሎፕ ከላይ በሰንጠረዡ በተገለፀው ቀን እና ሰዓት በኢንተርፕራይዙ የግዥና አቅርቦት አስተዳደር መምሪያ ቢሮ ማቅረብ ይኖርባቸዋል።

6. ጨረታው በሰንጠረዡ በተገለፀው መሰረት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በድርጅቱ መሰብሰቢያ አዳራሽ ይከፈታል።

7. ኢንተርፕራይዙ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

አድራሻ፡– የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ቃሊቲ ቶታል ማደያ ዝቅ ብሎ የቀድሞ መኮድ ግቢ

የቀጥታ ስልክ ቁጥር 011 440-3434

ማዞሪያ 011 442-2270/71/72 

E-mail አድራሻ Info@dce-et.com

የድህረ ገፅ አድራሻ www.dce-et.com

ፖ.ሳ.ቁ 3414

ፋክስ ቁ.011 440-0471 / 011 442-0746

ፖ.ሳ.ቁ 3414

የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ


Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *