በላጎ አምባ ጠቅላላ የንግድ ስራ አክሲዮን ማህበር ከ2016 ዓ.ም – 2018 ዓ.ም በጀት አመት በውጭ ኦዲተሮች ማስመርመር/ ኦዲት ማስደረግ ይፈልጋል


Addis Zemen (Nov 22, 2026)

የኦዲት ሥራ ጨረታ ማስታወቂያ

በላጎ አምባ ጠቅላላ የንግድ ስራ አክሲዮን ማህበር ከ2016 ዓ.ም – 2018 ዓ.ም በጀት አመት በውጭ ኦዲተሮች ማስመርመር (ኦዲት ማስደረግ ይፈልጋል)። በዚህ መሰረት በጨረታው ለመሳተፍ የምትፈልጉ የሚከተሉትን መስፈርቶች የምታሟሉ የውጭ ኦዲት ድርጅቶች መወዳደር የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን።

  • ህጋዊ የታደሰ ንግድ ፈቃድ ያላችሁ
  • በሙያው ብቃትና ህጋዊነት የታወቀ በመንግስት መመዝገቡን የሚገልጽ ማስረጃ ማቅረብ የምትችሉ
  • የዘመኑን ግብር ከፍለው ፈቃዳቸውን ያሳደሱ
  • የኦዲቲንግ ስራ ልምድና ባለሙያ ያላቸው
  • ቲን ቁጥር ያላቸው ተወዳዳሪዎች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ5 ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ ከዚህ በታች በተገለጸው አድራሻ ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን።
  • አድራሻ፦ አቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ ወረዳ 01 በላጎ አምባ ጠቅላላ የንግድ ስራ አክሲዮን ማህበር ቢሮ
  • ስልክ ቁጥር፦ 0911414016 ወይም 0912207047 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል።

በላጎ አምባ ጠቅላላ የንግድ ስራ አክሲዮን ማህበር


Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *