የኦሮሚያ ፓይፕ ፋብሪካ ኃ/የተ/የግ/ማህበር በጂቡቲ ወደብ ፍሪ ዞን የሚገኘውን 3,960 ኩንታል (15,840 Bags) HDPE PE100 Black የፋብሪካ ጥሬ ዕቃ ያለ ኮንተይነር (unstaff) የጉምሩክ ክሊራንስ እና የጭነት ትራንስፖርት አገልግሎት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ እስከ አዲስ አበባ አቃቂ ቃሊቲ ፋብሪካ መጋዘን ለማስጫን የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ


Addis Zemen (Nov 22, 2026)

ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ

ቁጥር OPF/2026/19/006

ድርጅታችን የኦሮሚያ ፓይፕ ፋብሪካ ኃ/የተ/የግ/ማህበር ጂቡቲወደብፊሪዞንለይ የሚገኘውን HDPE PE100 Black የተባለ የፋብሪካ ጥሬ ዕቃ ብዛቱ 3,960 ኩንታል(15,840Bags) ያለኮንተይነር (unstaff) ፋብሪካው ወደ ሚገኝበት አዲስ አበባ አቃቂ ቃሊቲ ክ/ ከተማ የአሽከርካሪዎች ማሰልጠኛ ፊት ለፊት መጋዘን ድረስ ለማስጫን ይፈልጋል።

በመሆኑም በዘርፉ ስራ ላይ የተሰማራችሁና ህጋዊ የትራንዚት አገልግሎት መስጠት የምትችሉ፤

  1. የ2019 ዓ.ም. የታደሰ ንግድ ፍቃድ፤ቫተ እና ቲን ሠርትፈኬት ማቅረብ የሚችሉ።
  2. በጂቡቲ ወደቡ የትራንዚት ስራ እና ጉምሩክ አስተላላፈነት ስራ ጋር ተያያዥነት ሥራ ተሞክሮ ያላቸውን የትራንዚትና ሎጅስትክ አገልግሎት ድርጅቶች የሆኑ፤
  3.  የሀገር ዉስጥ የጉምሩከ ክልራን አገልግሎት ክፍያ በመፈጸም የጭነት አገልግሎት ትራንስፖርት ማቅረብ የሚችሉ።
  4. በመንገድ ላይ ለሚያጋጥማቸዉ ማንኛዉም ሁኔታዎች ሙሉ ሀላፊነት የሚወስዱና የኢንሹራንስ ዋስትና ያላቸዉ መሆን አለባቸዉ።
  5. በጨረታ ለመሳተፍ የሚያስችል ፍቃድ ያላቸዉና ክሊራንስ ማቅረብ የሚችሉ፤
  6. ለጨረታዉ ማስከበሪያ ብር 50,000.00 (ሃምሳ ሺህ) በሲፒኦ (CPO) Oromia Pipe Factory PLC በሚል ማስያዝ የሚችሉ።
  7. አሸናፊው ወደ ስራ ከመግባቱ በፊት ብር 100,000.00(መቶ ሺህ) የባንክ በሲፒኦ (CPO) ወይንም የባንክ ዋስትና ደብዳቤ ማቅረብ የሚችሉ።

ስለሆነም ከላይ የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የምታሟሉ የትራንዚትና ሎጅስትክ አገልግሎት ድርጅቶች ቀጥሎ በተመለከተው ሠንጠረዥ መሰረት HDPE PE100 Black የተባለ የፋብሪካ ጥሬ ዕቃ የምታጓጓበትን ዋጋ ቫትን ጨምሮ በታሸግ ኤንቬሎፕ ማቅረብ ትችላላችሁ።

ተ.ቁ

የስራው ዓይነት

መለኪያ

ብዛት

ዋጋ

የሚጭኑበት ዋጋ የመኪና ዓይነት (400ኩንታል)

1

3,960.00 ኩንታል (15,84obags)  የፋብሪካ ጥሬ ዕቃ የሀገር ዉስጥ የጉምሩክ ክልራን አገልግሎት ከፍያ

በኩንታል (በብትን)

1

 

 

2

3,960.00(ኩንታል የፋብሪካ ጥሬ ዕቃ ከጂቡቲ ፊሪ ዞን እስከ አዲስ አበባ አቃቂ ቃሊቲ ማሰልጠኛ ፊት ለፊት ፋብሪካው መጋዘን ድረስ አንዱን ኩንታል የጭነት አገልግሎት ዋጋ የምትሸጡበትን

በኩንታል (በብትን)

1

 

 

 

ጠቅላላ ዋጋ

 

 

ቫት-15%

 

 

አጠቃላይ ዋጋ

 

 

የጨረታው መዝጊያ መክፈቻ ቀን ህዳር 25 ቀን 2019 ዓ.ም. ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ተዘግቶ ወደያዉኑ በ8፡00 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በግልጽ የሚከፈት ሲሆን ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው ባይገኙም ያስገቡት የጨረታ ሰነድ ሌሎች ተጫራቾች በተገኙበት ተከፍቶ የሚታይ ይሆናል።

ማሳሰቢያ፡ ድርጅቱ የተሻስ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

 ማሳሰቢያ

  • የሚቀርበው ዋጋ በታሸገ ኢንቨሎፕ ሆኖ ማህተም ያረፈበት መሆን አለበት።
  • የሚያቀርቡት ዋጋ በኮምፒዩተር የተዘጋጀናስርዝ ድልዝ የሌለዉ መሆን አለበት፡፤
  • የአገልግሎት ክፍያ የሚፈጸመው ጥሬ ዕቃው ፋብሪካ ቅጥር ግቢ ገብቶ ከተራግፈና መጋዘን ገብቶ ከተጠናቀቀና
  • አስፈላጊው የጂቡቲ ወደብ እና የጉምሩክና ዶክመንቶች ተሟልተው ከቀረቡ በኃላ ይሆናል።
  • አድራሻ፡ ለቃቂ ቃሲቲክ ከተማ የአሽከርካሪዎች ማሰልጠኛ ፊት ለፊት ከ CCRDA ጎን ኦሲሲ ጀርባ።
  • ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥሮች፡ 0114 39 59 11/0114 39 58 28 መጠየቅ ይችላሉ።

የኦሮሚያ ፓይፕ ፋብሪካ ኃ/የተ/የግ/ማህበር


Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *