መንቼኖ ሀላባ ሆሪሲንካ ኃ/የተወሰነ ሁለገብ የገበሬዎች ህ/ስራ ዩኒየን በሀላባ ዞን ለሚገኙ 3 ወረዳዎች እና 1 ከተማ አስተዳደር የአፈር ማዳበሪያ ስርጭት የሚያከናውኑ ህጋዊ ደረቅ ጭነት ትራንስፖርት ድርጅቶችን አወዳድሮ ከቁሊቶ ማዕከላዊ መጋዘኖች ወደ ወረዳ መሰራጫ ጣቢያዎች ማጓጓዝ ይፈልጋል


Addis Zemen (Nov 23, 2026)

የደረቅ ጭነት ማመላለሻ

የጨረታ ማስታወቂያ

ጨረታ ቀጥር 001/2019ዓ / ም

መንቼኖ ሀላባ ሆሪሲንካ ኃ/የተወሰነ ሁለገብ የገበሬዎች ህ/ስራ ዩኒየን በ2019/20 ም/ ዘመን በሀላባ ዞን ለሚገኙ 3 ወረዳዎች እና1  ከተማ አስተዳደር የአፈር ማዳበሪያ ስርጭት የሚያከናውኑ ህጋዊ ደረቅ ጭነት ትራንስፖርት ድርጅቶች በጨረታ አወዳድሮ ከቁሊቶ ማዕከላዊ መጋዘኖች ወደ ወረዳ መሰራጫ ጣቢያዎች ማጓጓዝ ይፈልጋል፡፡ በዚህ መሰረት በጨረታ የሚሳተፉ ተጫራቾች ቀጥለው የተዘረዘሩትን ግዴታዎች ማሟላት አለባቸው፡፡

  1. በደረቅ ጭነት ትራንስፖርት ህጋዊ የንግድ ፍቃድ የላቸውና የዘመኑን ግብር የከፈሉ መሆናቸውን ማረጋጋጫ የሚያቀርቡ መሆን አለባቸው፡፡
  2. በጨረታው ለመሳተፍ የማይመለስ ብር 800 በመክፈል የጨረታውን ሰነድ ከመንቼኖ ሀላባ ሆሪሲንካ ኃ /የተወሰነ ሁለገብ የገህ ስራ ዩኒየን ጨረታው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ዩኒየኑ ጽ/ቤት ድረስ በመቅረብ ዘወትር በስራ ሰዓት መውሰድ ይቻላል።
  3. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና 200,000 (ሁለት መቶ ሺህ ብር ብቻ) /ሲፒኦ/ CPO/ ማስያዝ አለባቸው::
  4. ተጫራቾች በገዙት የጨረታው ሰነድ ላይ ዋጋ ሞልተው ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምረው እስከ 10ኛው ቀን ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ድረስ በመንቼኖ ሀላባ ሆሪሲንካ ኃ/የተወሰነ ሁለገብ ገ/ህ/ስራ ዩኒየን ጽ/ቤት በመቅረብ ለዚሁ በተዘጋጀው ሰጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው፡፡
  5. ጨረታው በወጣ 10ኛው ቀን ከቀኑ 8፡30 ሰዓት በቁሊቶ ከተማ በመንቼኖ ሀላባ ሆሪሲንካ ኃ/የተወሰነ ሁለገብ ገ/ህ/ስራ ዩኒየን ጽ/ቤት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡ 10ኛው ቀን የስራ ቀን ካልሆነ በሚቀጥለው የስራ ቀን ከላይ በተገለጸው ሰዓት ይከፈታል፡፡
  6. ማንኛውም ታጫራች በግዴታው ስጥን የተካተቱን ህጎች ማከበር የሚችል መሆን አለበት፡፡
  7. ዩኒየኑ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
  8. በሠነዱ ሽያጭ ጊዜ ከተጠቀሱት ውጪ በውሉ ተጨማሪ ሰነድ የሚሸጥ ያለመሆኑን እናሳውቃለን፡፡
  9. ተጨማሪ መረጃ ቢያስፈልግ በስልክ ቁጥር ስ.ቁ 0913836343/0911988536 ይደውሉ፡፡

መንቼኖ ሀላባ ሆሪሲካ ኃ/የተወሰነ

ሁለገብ የገበሬዎች ህ/ስራ ዩኒየን


Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *