Your cart is currently empty!
ቡና ባንክ አ.ማ የመኖሪያ ቤት፣ የድርጅት ቤት፣ ተሽከርካሪ በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Reporter(Aug 17, 2025)
Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።
የሐራጅ ማስታወቂያ
ቁጥር፤ ቡባ/ሕአዳ/ሐራጅ/035/2017
ቡና ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁ, 97/1990 (እንደተሻሻለው) እና በአዋጅ ቁጥር 1147/2011 በተሰጠው ስልጣን መሠረት ቀጥሎ የቀረበውን ንብረት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
የንግድ ቤት/መኖሪያ ቤት
ተ.ቁ. |
የተበዳሪ ስም |
የንብረት አስያዥ ስም |
አበዳሪ ቅርንጫፍ
|
ለጨረታ የቀረበ ንብረትና የቦታ ስፋት |
የጨረታ መነሻ ዋጋ በብር |
ጨረታው የሚከናወንበት |
ጨረታው የወጣው |
||||
ለጨረታ የቀረበው ንብረት |
ከተማ ክ/ከተማ ቀበሌ ወረዳ/ የቤት ቁጥር |
የካርታ ቁጥር
|
የቦታ ስፋት
|
ቀን |
ሰዓት |
||||||
1 |
አቶ ታረቀኝ ተሰማ ሄንቴላ |
ተበዳሪ |
ዓብይ
|
የመኖሪያ ቤት
|
ሀዋሳ ከተማ ምስራቅ ክ/ከተማ፣ ወረዳ 03 (ቱላ ሙሉ ወንጌል ቤተክርስቲያን አካባቢ) |
1041/222
|
266 ካሜ
|
971,094.41
|
መስከረም 8 ቀን 2018 ዓ.ም
|
4፡00_5፡00
|
ለሁለተኛ ጊዜ
|
2 |
አቶ ዳንኤል ጌታዬ ውበሸት |
ተበዳሪ |
ፈለገብርሃን |
የመኖሪያ ቤት |
ቢቸና ከተማ ቀበሌ 01 የሰንቢ መጀመሪያ ደረጃ ት/ቤት አካባቢ |
ብቸ-0.922/15
|
200 ካ.ሜ |
2,503,690.40 |
መስከረም 8 ቀን 2018 ዓ.ም
|
4፡00_5፡00
|
ለመጀመሪያ ጊዜ |
አቶ ታደሰ ተሾመ ይግዛው |
ፈለገብርሃን |
የድርጅት ቤት |
ቢቸና ከተማ ቀበሌ 03 ዋናው ገበያ አካባቢ |
ብቸ-0.2524/11 |
108 ካ.ሜ |
1,487,588.71 |
መስከረም 8 ቀን 2018 ዓ.ም
|
5፡00_6፡00 |
ለመጀመሪያ ጊዜ |
||
3 |
አቶ አማረ ታድሰ ይስማው |
ተበዳሪ |
ጃዊ |
የመኖሪያ ቤት |
በአዊ አስተዳደር ዞን ጃዊ ወረዳ፣ ፈንድቃ ከተማ |
13442/14 |
150 ካ.ሜ |
1,056,716.31 |
መስከረም 8 ቀን 2018 ዓ.ም
|
4፡00_5፡00
|
ለመጀመሪያ ጊዜ |
ተሽከርካሪ
ተ.ቁ |
የተበዳሪ ስም |
የንብረት አስያዥ ስም |
አበዳሪ ቅርንጫፍ |
የሰሌዳ ቁጥር |
የመያዣ አይነት/ሞዴል |
የሻንሲ ቁጥር ሴሪያል ቁጥር |
የሞተር ቁጥር
|
የጨረታ መነሻ ዋጋ በብር |
የጨረታ ቀን እና ሰዓት |
ጨረታው የመጣው |
|
ቀን |
ሰዓት |
||||||||||
1 |
አቶ አስፋ ዘሪሁን አደመ
|
ተበዳሪ
|
ቦሌ 18
|
ኢት-03-94080 |
የ2017 ምርት ሲኖ ትራክ |
LZZ5BLSF2HA256679 |
WD615.47*170607031337*
|
7,000,000.00 |
ነሐሴ 27 2017 ዓ.ም |
3፡00-4፡00 |
ለሁለተኛ ጊዜ |
ኢት-03-94338
|
የ2017 ምርት ሲኖ ትራክ |
LZZ5BLSF3HN197814
|
WD615.47*161107041117 |
7,000,000.00 |
ነሐሴ 27 2017 ዓ.ም |
4:00-5:00
|
ለሁለተኛ ጊዜ |
የሐራጅ ደንቦች፣
1. ተጫራቾች የሐራጁን መነሻ ዋጋ አንድ አራተኛ (1/4ኛ) በባንክ ክፍያ ማዘዣ (ሲ.ፒ.ኦ.) ብቻ በቡና ባንክ አማ ስም በማሰራት ለጨረታ ማስከበሪያ በማስያዝ መጫረት ይችላሉ።
2. አሸናፊ የሆነው ተጫራች ያሸነፈበትን ቀሪ ገንዘብ አሸናፊ መሆኑ በደብዳቤ ከተገለፀለት ቀን ጀምሮ ባሉት በ15 (አስራ አምስት) ቀናት ውስጥ ተጠቃሎ መከፈል አለበት። ካልተከፈለ የተያዘው ገንዘብ ለባንኩ ገቢ ሆኖ ሐራጁ ይሰረዛል። በተጨማሪም ንብረቱ ድጋሚ ለሐራጅ ሲቀርብ ለሚታየው የዋጋ ልዩነት ይጠየቃሉ። ላላሸነፉ ተጫራቾች ያስያዙት ሲ.ፒ.ኦ በዕለቱ ይመለስላቸዋል።
3. በሐራጅ ላይ መገኘት የሚችሉት ተጫራቾች፤ ተበዳሪ እና ንብረት አስያዥ ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው ብቻ ናቸው።ተበዳሪ እና ወኪሎቻቸው ባይገኙም ሐራጁ በሌሉበት ይካሄዳል።
4. የተጫራቾች ምዝገባ ከእያንዳንዱ የንብረት ሐራጅ መዝጊያ ሰዓት ከሰላሳ ደቂቃ በፊት ይጠናቀቃል። በሐራጁ የመጨረሻ ሰላሳ ደቂቃዎች የተጫራች ምዝገባ አይካሄድም።
5. የሐራጁ አሸናፊ ገዢ/ ከሚገዛው ንብረት ጋር የተያያዙ ማናቸውንም ለመንግስት የሚከፈሉ ክፍያዎችን፤ ግብር በዋጋው ላይ የሚታሰብ፣ የተጨማሪ እሴት ታክስ (15%) ካለ ከስም ማዛወሪያ ክፍያ ጋር የተገናኙና ሌሎች ገዥ እንዲክፍላቸው በሕግ የተወሰነ ታክስ እና ግብሮች ገዥው አሸናፊው/ይከፍላል።
6. በሐራጁ የተዘረዘሩትን ንብረቶች ለማየት ከአበዳሪ ቅርንጫፉ ጋር በመነጋገር ፕሮግራም አስይዞ መጎብኘት ይቻላል።
7. ተጫራቹ የጨረታው አሸናፊ ነው የሚባለው አሸናፊነቱን የሚገልፅ ደብዳቤ በጽሑፍ ሲደርሰው ብቻ ነው።
8. ጨረታው ለተሽከርካሪዎቹ በቡና ባንክ አ.ማ ዋናው መስሪያ ቤት ቦሌ ክፍለ ከተማ፤ ከወሎ ሰፈር አደባባይ ወደ ቦሌ ሲሄዱ ሩዋንዳ መታጠፊያ ሳይደርሱ በሚገኘው የባንኩ ሕንፃ 9ኛ ፎቅ በሚገኘው አዳራሽ ውስጥ የሚካሄድ ሲሆን ፣ ለመኖሪያ ቤቶቹ ደግሞ ንብረቶቹ በሚገኙበት በቡና ባንክ አማ ቅርንጫፎች ይካሄዳል።
9. ባንኩ የተሻለ አማረጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ለተጨማሪ መረጃ ፣ ሕግ አገልግሎት ዳይሬክቶሬት ስ.ቁ 011-158-0863/ 011-126-3609፣ ሐዋሳ ቅርንጫፍ 046-220-5585፣ ቢቸና ቅርንጫፍ 058-665 1515፣ ጃዊ ቅርንጫፍ 058 278 0455 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ።