Your cart is currently empty!
ለ2018 ዓ.ም የት/ት ዘመን ፍቅር አስኳላ ት/ቤትን ለተማሪዎች ምቹ እና ማራኪ ለማድረግ እድሳትና ስዕል መሳል ስለሚያስፈልግ በጨረታ ለማወዳደር ይፈልጋል
Reporter(Aug 17, 2025)
Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።
የጨረታ ማስታወቂያ
ለእድሳት እና ለስዕል ሥራ ጨረታ
ለ2018 ዓ.ም የት/ት ዘመን ፍቅር አስኳላ ት/ቤትን ለተማሪዎች ምቹ እና ማራኪ ለማድረግ እድሳትና ስዕል መሳል ስለሚያስፈልግ ከታች በተዘረዘሩት መሰረት ድርጅቶችን በጨረታ ለማወዳደር ከታች የሚሰሩ ስራዎችን በዝርዝር አቅርበናል።
እድሳትን በተመለከተ
- ዥዋዥዌ የልጆች መጫወቻ ሙሉ እድሳት
- በግቢው ውስጥ ያሉ የእንጨት ስራዎች እድሳት
- በክፍል ውስጥ ስኮርነር ስራዎች የእንጨት ስራ (አዲስ የሚሰራ)
- ጥንቸሎች ያሉበት ቦታ ሲሚንቶ ማድረግና ቀዳዳዎችን መድፈን
- የመመገቢያ ክፍል ሙሃ የሚያቁረውን ቦታ ማስተካከል
- የሰልፍ ስነ ስርዓት ላይ የጸሀይ መከላከያ ብረት ብየዳ
የስዕል ስራን በተመለከተ
- ቢሮ አካባቢ ያለው ግድግዳ ላይ እና ኮሪደሮች ላይ
- የልጆች መመገቢያ ክፍል ውስጥ
- የልጆች መኝታ ክፍል እና ኮሪደሮች
- በግቢው ውስጥ አጥር ግቢ ግንብ ላይ
- የላሜራ ላይ ጽሁፍ ራዕይ፣ ተልዕኮ እና ግብ በአማርኛ እና በእንግሊዝኛ ገቢ ውስጥ የሚቆም
የማናጀር ቢሮ ውስጥ የሚሰሩ ስራዎች
- የት/ቤቱ ሎጎ 3 የአስተዳደር መዋቅር የሚያሳይ ግራፍ
- በጽሁፍ የሚሰራ ራዕይ፣ ተልዕኮ እና ግብ በአማርኛ እና በእንግሊዝኛ በመሆኑም በመስኩ የተሰማራችሁና በጨረታው መሳተፍ የምትፈልጉ።
የታደሰ ንግድ ፍቃድ፣ ንግድ ምዝገባ ሰርተፍኬት፣ ተጨማሪ እሴት ታክስ፣ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር
የመልካም ስራ አፈጻጸም ማስረጃ በማቅረብ
ይህ ማስታወቂያ በሪፖርተር ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምር ባሉት 7 ተከታታይ ቀናት ውስጥ የጨረታ ሰነዱን በማይመለስ ብር 100.00 (አንድ መቶ ብር) ቦሌ ካርጎ ፊት ለፊት በሚገኘው ፍቅር አስኳላ ት/ቤት ከጠዋቱ 2፡30 እስከ ቀኑ 10፡00 ድረስ በመቅረብ መግዛት ይችላሉ። ተጫራቾች የጨረታ ዝርዝሩን ከሰነዱ በማየት እና በመሙላት ዋናውን እና ኮፒውን ማስገባት የሚችሉ መሆኑን በአክብሮት እንገልጻለን።
ለበለጠ መረጃ፦ ስልክ ቁጥር፡ 0911134488/0905272829
cttx Advertising and Promotion cttx, cttx Construction and Water Works cttx, cttx Education and Training cttx, cttx Maintenance and Repair cttx, cttx Mechanical cttx, cttx Metal and Metal Working cttx, cttx Safety and Security cttx, cttx Steel, cttx Wood and Wood Working cttx, Metals and Aluminium cttx