-
የአዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅት የተለያዩ እቃዎች ግዥ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
2merkato.com (Nov 13, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 6/2019 የአዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን የተለያዩ እቃዎች ግዥ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፤ ድርጅቱ መብራት፣ ውሃ፣ የአዳራሽ ኪራይ እና የክበብ ዕቃዎች በነፃ አቅርቦ የክበብ አገልግሎት ግዥ ማግኘት ይፈልጋል የብር መቁጠሪያ ማሽን፣ የውሃ ማጣሪያ፣ የተለያየ መጠን ያላቸው ፍሪጆች፣ አውቶክሌቭ ማሽን/ለክሊኒክ/ ግዥ፣ የተለያየ መጠን ያላቸው ማኑዋል እና…
-
በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ገንዘብ ቢሮ የኮምቦልቻ ከተማ አስተዳደር ገንዘብ መምሪያ ለከተማ አስተዳደሩ መምሪያዎችና ጽ/ቤቶች አገልግሎት የሚሆኑ የተለያዩ ዕቃዎችን በብሔራዊ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Nov 13, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ ብሔራዊ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ገንዘብ ቢሮ የኮምቦልቻ ከተማ አስተዳደር ገንዘብ መምሪያ ለከተማ አስተዳደሩ መምሪያዎችና ጽ/ቤቶች አገልግሎት የሚሆን ሎት 01. የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች ሎት 02. ለንብ ማምረት የሚያገለግሉ እቃዎች ሎት 03. የችግኝ ማምረቻ መሣሪያዎች መገልገያ ግብዓቶች 04. ቋሚ እቃ ፈርኒቸር ሎት 05. ቶሎ ቶሎ የሚያልቁ የመኪና እቃዎች ሎት 06. የደንብ ልብስ…
-
በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግሥት ከምባታ ዞን የዱራሜ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት አገልግሎት የማይሰጡ የቱቡላሬዎችንና ፌሮ ብረቶች በማሰባሰብ በተደራጀ መልኩ በግልጽ ጨረታ በሽያጭ ለማስወገድ ይፈልጋል
Addis Zemen (Nov 13, 2026) አገልግሎት የማይሰጡ ንብረቶችን ለማስወገድ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግሥት ከምባታ ዞን የዱራሜ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት አገልግሎት የማይሰጡ የቱቡላሬዎችንና ፌሮ ብረቶች በማሰባሰብ በተደራጀ መልኩ በግልጽ ጨረታ በሽያጭ ለማስወገድ ይፈልጋል። በዚህ መሠረት ተጫራቾች፡- 1. ተጫራቾች ለውድድር ሲቀርቡ ማንነታቸውን የሚገልጽ መታወቂያ ኮፒ ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል፣ 2. የጨረታ ማስከበሪያ 50000 (ሃምሳ…
-
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞጆ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት እንደተተዉ የተቆጠሩ እና በተለያየ ምክንያት የተወረሱ ንብረቶች በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Nov 13, 2026) የተተውና የተወረሱ ዕቃዎች የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር ሐ-24/2019 በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞጆ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በተሻሻለው የጉምሩክ አዋጅ ቁጥር 1160/2011 አንቀፅ 13 ንዑስ አንቀፅ 1 መሠረት አስመጭዎች ዕቃቸውን በተቀመጠው የጊዜ ገደብ የጉምሩክ ሥነ ሥርዓት ፈጽመው ባለመውሰዳቸው ዕቃዎቻቸው እንደተተዉ የተቆጠሩ እና በተለያየ ምክንያት የተወረሱ ንብረቶች ስለሚወገዱበት ሥርዓት በወጣው የዕቃ አወጋገድ መመሪያ…
-
Siket Bank S.C invites interested eligible bidders for the Construction of ATM Shade at different Branches (Ref No: SB/OT/NCB/13/0/2026)
Addis Zemen (Nov 13, 2026) Invitation to Bid with ref no: SB/OT/NCB/13/05/2026 National Competitive Bidding Siket Bank S.C has allocated a budget for the Construction of ATM Shade at different Branches with contract agreement. Therefore, the bank invites interested eligible bidders for the Construction of ATM Shade at different Branches work by considering the following…
-
Ethiopian Agricultural Transformation Institute (ATI) invites sealed bids for the Supply, Delivery and Installation of Incubation & Hatchery Equipment (Lot 1) and Supply and Delivery of Poultry House Equipment (Lot 2) for Kombolcha Poultry Resource Development Enterprise, Amhara Region under the FARM Project (IFB No: ATA-IPC-G-2025-0063)
Ethiopian Herald (Nov 13, 2026) Invitation for Bids Date: November 16, 2026 Name of Country: The Federal Democratic Republic of Ethiopia Name of Project; Food Security and Agriculture Rehabilitation Measures in Conflict Affected Regions of Ethiopia (FARM) Project IFB N°: ATA-IPC-G-2025-0063 I. The Ethiopian Agricultural Transformation Institute (ATI) has received funds from the Agency Francaise…
-
ሆራይዘን አዲስ ጎማ ማ/ኃላ/የተ/የግ/ማህበር የተለያዩ ዕቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Nov 13, 2026) የጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 02/2019 ሆራይዘን አዲስ ጎማ ማኃላ/የተ/የግ/ማህበር ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል። የብረት ሞልዶች የብረት ኮንቴነሮች ራድያል ሽቦዎች ስኮርች ኮምፓወንድ የብረት፣ የፕላስቲክ እና የእንጨት ፓሌቶች የተለያየ መጠን ያላቸው ብላደሮች ያገለገሉ መካኒካል ማሽን ስፔርፓርቶች አገልግሎት መስጠት የሚችሉ ፍላፖች አገልግሎት መስጠት የሚችሉ የጎማ የውስጥ ላስቲኮች ከመነዳሪ )…
-
በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል የኢንጂነሪንግና ኮንስትራክሽን ቢዝነስ ዘርፍ ፋይናንስ እና ግዥ መምሪያ የተለያዩ የፊኒሽንግ ማቴሪያሎች ዕቃዎች ግዥ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Nov 13, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ጨረታ ቁጥር EP/C/FP/NCH/06/2019 በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል የኢንጂነሪንግና ኮንስትራክሽን ቢዝነስ ዘርፍ ፋይናንስ እና ግዥ መምሪያ የተለያዩ የፊኒሽንግ ማቴሪያሎች ዕቃዎች ግዥ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል። ስለሆነም ከዚህ በታች የተመለከቱትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ተጫራቾች በጨረታ መወዳደር ይችላሉ፡፡ ተጫራቾች በዘርፉ የተሰማሩና የታደሰ ንግድ ፈቃድ ያላቸው፣ የዘመኑን ግብር የከፈሉ እና የተጨማሪ ዕሴት ታክስ ተመዝጋቢ የሆነ፤…
-
Ambo University: የ2019 የተለያዩ ለብረታ ብረት ስራ የሚውሉ እቃዎች ግዥ
Government (Nov 13, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/38024fa3-2549-49c7-bcea-2be220ff9054/open Lot Information Procurement Reference Number: AU-NCB-G-0188-2019-PUR Object of Procurement: የ2019 የተለያዩ ለብረታ ብረት ስራ የሚውሉ እቃዎች ግዥ Description: የ2019 የተለያዩ ለብረታ ብረት ስራ የሚውሉ እቃዎች ግዥ Award Type: Item based Procurement Type: Shopping Procurement Method: Open Marketplace:…
-
Ethiopia Pharmaceutical Supplies Service፡ Procurement of Printing and Publishing Services
Government (Nov 12, 2026) Please click on this Link in order to bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/e9b81fd5-6d33-47b2-a3c3-40f467e285b2/open Lot Information Procurement Reference Number: EPSA-NCB-W-0045-2019-PUR Object of Procurement: Procurement of Printing and Publishing Services Description: አቅጣጫ ጠቋሚ ብረት ስራ ግዥ Award Type: Item-based Procurement Type: Shopping Procurement Method: Open Marketplace: National Procuring Entity: Ethiopia Pharmaceutical Supplies…
-
መቄዶንያ የበጎ አድራጎት ማህበር በቅጥር ግቢው ውስጥ የሚገኙትን ያገለገሉ ቁሳቁሶችን በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
2merkato.com (Nov 07, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ሰነድ ቁጥር 132 መቄዶንያ የበጎ አድራጎት ማህበር በቅጥር ግቢው ውስጥ የሚገኙትን ያገለገሉ ቁሳቁሶችን በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል። ቁሳቁሶቹም፡- ቁርጥራጭ አልሙኒየም (ስክራፖች) ቁርጥራጭ ብረታ ብረቶችና ቶቦላፊዎች /ስክራፕ/ ያገለገሉ ጎማዎችና የፍሬን ዘይት ያገለገሉ ሶፋዎች ያገለገሉ የስፕሪንግ ፍራሾች የውሃ ጀሪካኖች ያገለገሉ ወንበሮች የውሃ ታንከሮች ብዛት ያላቸው የኢንዶንዥያ ምርት የሆኑ ውድ ፍሪ…
-
Ethiopian Public Service University: Procurement of Furniture
Government (Nov 12, 2026) Please click on this Link in order to bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/6a97c315-37f8-48fc-989b-8047bfd0b77b/open Lot Information Procurement Reference Number: EPSU-NCB-G-0037-2019-PUR Object of Procurement: Procurement of Furniture Description: የሎከር ግዥ የእንጨት Award Type: Item-based Procurement Type: Shopping Procurement Method: Open Marketplace: National Procuring Entity: Ethiopian Public Service University Clarification Request Deadline: Nov…
-
Ethio-Djibouti Railway Share Company (EDR) invites eligible manufacturers or their authorized suppliers for an International Competitive Bidding (ICB) for the Supply of Railway Turnouts for the EDR Railway Project for Logistics Spur at Mojo (Lot 1: Improved Type No.9 simple turnouts, Lot 2: No.12 simple turnouts, Lot 3: Heavy Duty Crane Rail P50 Heavy Rail)
Ethiopian Herald (Nov 11, 2026) International Competitive Bidding Document: Supply of Railway Turnouts Purchaser: Ethio Djibouti Railway Share Company (EDR) Project: Railway Project for Logistics Spur at Mojo Bid reference: EDR/ICB/RL/05/26 Procurement method: International Competitive Bidding (ICB), goods, two lots Delivery term: FOB Ethio Djibouti Railway Share Company (EDR), the Purchaser, invites sealed bids from…
-
በደ/ም/ኢ/ህ/ከ/መ/በዳውሮ ዞን የታርጫ ፖሊ ቴከኒክ ኮሌጅ በ2019 በጀት ዓመት የሥልጠና ዕቃዎችን በሃገራዊ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Nov 11, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የግዥ / የጨረታ መለያ ቁጥር ታፖቴኮ/04/2019 ዓ.ም በደ/ም/ኢ/ህ/ከ/መ/በዳውሮ ዞን የታርጫ ፖሊ ቴከኒክ ኮሌጅ በ2019 በጀት ዓመት ከዚህ በታች በዘርፉ የተዘረዘሩትን የሥልጠና ዕቃዎችን በሃገራዊ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል። ሎት 1. የአይሲቲ፣ ኤሌክትሮኒክሲ እና የኤሌክትሪክ ዕቃዎችና ማሽነሪዎች ሎት 2. የግንባታ የውሃና ፈሳሽ መስመር፣ብረታ ብረትና ማሽነሪዎች ሎት 3 የአውቶሞቲቭ ዕቃዎችና…
-
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የኮሪዶርና ወንዝ ዳርቻ ልማት አስተዳደር ባለስልጣን የተለያዩ ዕቃዎችንና አገልግሎቶችን ተጫራቾችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛትና ማሠራት ይፈልጋል
Addis Zemen (Nov 10, 2026) የግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የኮሪዶርና ወንዝ ዳርቻ ልማት አስተዳደር ባለስልጣን የተለያዩ ዕቃዎችንና አገልግሎቶችን ተጫራቾችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛትና ማሠራት ይፈልጋል፡፡ 1. ስለሆነም የሚከተሉትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ተጫራቾች መወዳደር ይችላሉ፡፡ በዘርፉ የታደሰ ንግድ ፈቃድ፤ የኦላይን ሰፕላይ ሬጅስትሬሽን ሰርቲፊኬት፤ የተጨማሪ እሴት ታክስ ምዝገባ ሰርተፊኬት፤ የዘመኑን ግብር የከፈለ ለመሆኑ መረጃ ማቅረብ…
-
ፀሐይ ኢንሹራንስ አ.ማ. አሁን በኪራይ እየተገለገለበት የሚገኘውን ቦሌ የቀድሞው ብራስ ሆስፒታል ፊት ለፊት የሚገኘውን ህንጻ በጨረታ አወዳድሮ የእድሳት ስራ ማሰራት ይፈልጋል
Addis Zemen (Nov 10, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ጨረታ ቁጥር: ፀኢ/ግንአመ/09/2026 የቀለም ቅብ፣የበር መዝጊያ ቁልፎች ፣ የቧንቧ መክፈቻና መዝጊያ እድሳት ጨረታ ማስታወቂያ ፀሐይ ኢንሹራንስ አ.ማ አዲስ ወደገነባው የራሱ ዋና መ/ቤት ህንጻ ለመዛወር በዝግጅት ላይ ይገኛል፤ በመሆኑም አሁን በኪራይ እየተገለገለበት የሚገኘውን ቦሌ የቀድሞው ብራስ ሆስፒታል ፊት ለፊት የሚገኘውን ህንጻ በጨረታ አወዳድሮ የእድሳት ስራ ማሰራት ይፈልጋል። በመሆኑም በዘርፉ ህጋዊ…
-
ዲላ ዩኒቨርሲቲ: የተማሪ መኝታ ቁሳቁስ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Government (Nov 10, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/7e4f8cb6-50f9-4ce5-ae72-7652b84da0a8/open Reference Number: DU-NCB-G-0038-2019-BID-Open Procurement Information Procurement Type: Bidding Procurement Method: Open Market Type: National Envelope Type: single envelop Category: Goods Procuring Entity Organization: Dilla University Contact Information Address: Odda’y Town: Dilla Country: Ethiopia P.O. Box:…
-
Population Services International (PSI) Ethiopia is inviting qualified local vendors to submit their interest for prequalification for the 2027-2028 period.
Fortune (Nov 08, 2026) SUPPLIER PREQUALIFICATION NOTICE 2027–2028 Population Services International (PSI), is an international non-profit organization based in Washington, D.C., that harnesses the vitality of the private sector to address the health problems of low-income and vulnerable populations in Ethiopia and other countries. PSI Ethiopia works with both the private and public sector in…
-
ዳሸን ባንክ አ.ማ. በባንኩ የሚገኙ ያገለገሉ ቋሚ እቃዎችን ባሉበት ሁኔታና ቦታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Fortune (Nov 08, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የተለያዩ ቋሚ እቃዎች በግልጽ ጨረታ ለመሸጥ የተዘጋጀ ሽያጭ DB/053/2019 ዳሸን ባንክ አ.ማ. በባንኩ የሚገኙ ያገለገሉ ቋሚ እቃዎችን ባሉበት ሁኔታና ቦታ በሎት 1 ለሶስተኛ ዙር እና በሎት 2 ለአንደኛ ዙር በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም ተጫራቾች ከዚህ በታች የተመለከቱትን ነጥቦች በማሟላት ቀርበው መወዳደር ይችላሉ፡፡ ተጫራቾች ቄራ አካባቢ በሚገኘው የባንኩ ህንጻ…
-
Eka Kotebe General Hospital፡ Procurement of Medical Supplies/30
Government (Nov 09, 2026) Please click on this Link in order to bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/e5ae5b49-b424-4a9f-855c-a2b2f05ed059/open Lot Information Procurement Reference Number: EKGH-NCB-G-0115-2019-PUR Object of Procurement: Procurement of Medical Supplies/30 Description: Procurement of Safety Box Award Type: Lot-based Procurement Type: Shopping Procurement Method: Open Marketplace: National Procuring Entity: Eka Kotebe General Hospital Clarification Request…
-
በጉለሌ ክ/ከተማ ዋና ስራ አስፈፃሚ አስተዳደርና ፋይናንስ ጽ/ቤት የ2019 ዓ.ም በጀት ዓመት የዕቅድ ማስፈፀሚያ የሚውሉ እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Nov 08, 2026) የግልጽ ጨረታ ግዥ ማስታወቂያ ጨረታ ቁጥር፡-ጉ/ክ/ከ/ዋ/ስ/አስ/ፋ/ 002/2019 ዓ.ም በጉለሌ ክ/ከተማ ዋና ስራ አስፈፃሚ አስተዳደርና ፋይናንስ ጽ/ቤት የ2019 ዓ.ም በጀት ዓመት የዕቅድ ማስፈፀሚያ የሚውሉ የጨረታ ማስታወቂያ፤ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ሎቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል። ሎት 1. የተለያዩ የመኪና ጎማና እቃዎች ሎት 2. የተለያዩ የአትክልት ዘሮች ሎት 3. የተለያዩ የእንስሳት መድሀኒት ሎት 4. የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች ሎት 5. የደንብ ልብስ ስፌት ለ2ኛ ጊዜ ሎት 6. የአቃቢ ህግ የችሎት ልብስ ሱፍ ጨርቅ በገበር የተሰፋ እና የሰራተኛ ደንብ ልብስ ለ2ኛ ጊዜ ሎት 7. የኮምፒውተር ጥገና ሎት 8. እንቁላል ጣይቄብ ዶሮ፣ የቄብ ዶሮ መኖ፣ ባለ50 ስታንዳርዱን የጠበቀ ኬጂ ሎት 9. የንብ መንጋ፤ ዘመናዊ የንብ ቀፎ ሎት 10….
-
Ethiopian Federal Police:- Procurement of Construction Materials
Government (Nov 09, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/bf3ed552-2481-4fd8-b058-4f0fb517807b/open Lot Information Procurement Reference Number: EFP-NCB-G-0301-2019-PUR Object of Procurement: Procurement of Construction Materials Description: Procurement of Construction Materials Award Type: Item based Procurement Type: Shopping Procurement Method: Open Marketplace: National Procuring Entity: Ethiopian Federal Police Clarification Request…
-
የባቱ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ 2019 በጀት ዓመት የተለያዩ ዕቃዎችን መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Nov 07, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የባቱ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ 2019 በጀት ዓመት 1ኛ የማስተማሪያና ማኑፋክቸር ግንባታ አላቂና የቋሚ እቃዎች የምርት ክፍል ግብአቶችን በምሳሌነት ኤመደፍ ለሜራ, square, pipe ply wood, ለሚንትድ ቦር ዬቭ ቦርድ ፖርቴብል ማሽኖች የመቁረጫ የመሰንጠቂያ የብሻ የሳኒተሪ ሰርሴቢል ፓንፕ የመሳሰሉት 2ኛ የኤሌክትሪክና ኤሌክትሮኒክስ አላቂና ቋሚ እቃዎች ዴስክ ቶፕ ኮምፒውተር፣ ሴኩሪቲ ካሜራ…
-
በኢትዮጵያ ስኳር ኢንዱስትሪ ግሩፕ የኦሞ ኩራዝ ቁጥር-1 እና 3 ስኳር ፋብሪካዎች ያገለገሉ የተለያዩ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Nov 07, 2026) ክፍል አንድ የሚወገዱ ንብረቶች ሽያጭ የመጀመሪያ ዙር የወጣ ብሔራዊ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር አሽጨ/ዐዐ1/ኦኩስፋ/1 እና 3/2019 በኢትዮጵያ ስኳር ኢንዱስትሪ ግሩፕ የኦሞ ኩራዝ ቁጥር-1 እና 3 ስኳር ፋብሪካዎች ያገለገሉ የተለያዩ ቁርጥራጭ ብረታ ብረቶች ፣ የተለያዬ ያገለገለ ባለ ክር እና ባለ ሺቦ ጎማዎች ፣ የተለያዬ መጠን ያላቸው የተቆራረጡ ከመነዳሪዎች ፣ የተለያዬ መጠን…
-
መቄዶንያ የበጎ አድራጎት ማህበር በቅጥር ግቢው ውስጥ የሚገኙትን ያገለገሉ ቁሳቁሶችን በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Nov 07, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ሰነድ ቁጥር 132 መቄዶንያ የበጎ አድራጎት ማህበር በቅጥር ግቢው ውስጥ የሚገኙትን ያገለገሉ ቁሳቁሶችን በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል። ቁሳቁሶቹም፡- ቁርጥራጭ አልሙኒየም (ስክራፖች) ቁርጥራጭ ብረታ ብረቶችና ቶቦላፊዎች /ስክራፕ/ ያገለገሉ ጎማዎችና የፍሬን ዘይት ያገለገሉ ሶፋዎች ያገለገሉ የስፕሪንግ ፍራሾች የውሃ ጀሪካኖች ያገለገሉ ወንበሮች የውሃ ታንከሮች ብዛት ያላቸው የኢንዶንዥያ ምርት የሆኑ ውድ…
-
የጋምቤላ ሕ/ብ/ክ/መ/ትምህርት ቢሮ ለ2019 በጀት ዓመት የተማሪዎች መቀመጫ ዴስክና ጥቁር ሠሌዳ (ሎት 1)፣ የምገባ ፕሮግራም የምግብ አቅርቦት (ሎት 2) እና የትራንስፖርት አገልግሎት ግዥ (ሎት 3) በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Nov 07, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የጋምቤላ ሕ/ብ/ክ/መ/ትምህርት ቢሮ በ2019 ዓ.ም በመደበኛ በጀት በ14ቱ /በአስራ አራቱ/ ወረዳዎች በ60 /ስልሳ) በተመረጡት ትምህርት ቤቶች ማድረስ የሚችል የትምህርት ቤቶች ምገባ ፕሮግራም የምግብ ግዥና ማጓጓዣ አገልግሎት የምግብ ዓይነቶች አቅርቦት እንዲሁም የጋም/ብ/ክ/መ/ትምህርት ቢሮ በ2019 ዓ.ም በመደበኛ በጀት የተማሪዎች መቀመጫ ዴስክና ጥቁር ሠሌዳ በጨረታ መለያ ቁጥር ጋም-ትም ዕቃ ማድ -ዴስክ…
-
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት ወላይታ ዞን ኪንዶ ኮይሻ ወረዳ ፋይናንስና ፕላን ጽ/ቤት በ2019 በጀት ዓመት ወረዳው በተለያዩ ጊዜ በግዥ፤ በዕርዳታና በስጦታ ያገኟቸው ያገለገሉ ንብረቶችን ማለትም ያገለገለ መኪና፣ የውሃ ቱቦ ባለብረት የተለያዬ እንች፣ የሞተር ሳይክሎች፣ ቆራሌ ብረቶች እና ሌሎች ንብረቶችን በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Nov 07, 2026) በድጋሚ የወጣ ጨረታ ማስታወቂያ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት ወላይታ ዞን ኪንዶ ኮይሻ ወረዳ ፋይናንስና ፕላን ጽ/ቤት በ2019 በጀት ዓመት ወረዳው በተለያዩ ጊዜ በግዥ፤በዕርዳታና በስጦታ ያገኟቸው ያገለገሉ ንብረቶችን ማለትም ያገለገለ መኪና፣ የውሃ ቱቦ ባለብረት የተለያዬ እንች፣ የሞተር ሳይክሎች፣ ቆራሌ ብረቶች እና ሌሎች ንብረቶችን በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡ ስለዚህ በጨረታው ለመሳተፍ ፍላጎት ያላችሁ ተጫራቾች…
-
የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት በ2019 በጀት ዓመት የፋይናንስ ሰነድ ማስቀመጫ ሼልፍ በግልጽ ጨረታ የግዥ ዘዴ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
Addis Zemen (Nov 07, 2026) የብሔራዊ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር ኢፕድ 0012/2019 የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት በ2019 በጀት ዓመት የፋይናንስ ሰነድ ማስቀመጫ ሼልፍ በግልጽ ጨረታ የግዥ ዘዴ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡ በዚህም መሰረት ቀጥሎ የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ተጫራቾች በዉድድሩ መሳተፍ ይችላሉ፡፡ 1. በሥራ ዘርፉ ህጋዊ የታደሰ ንግድ ፍቃድ፣ የንግድ ምዝገባ የምስክር ወረቀት፣ የግብር…
-
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት በጎፋ ዞን ሣውላ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ለ2019 በጀት ዓመት በመደበኛ ካፒታል በጀት ቋሚ የአዳራሽና የቢሮ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Nov 07, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት በጎፋ ዞን ሣውላ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ለ2019 በጀት ዓመት በመደበኛ ካፒታል በጀት ቋሚ የአዳራሽና የቢሮ ዕቃዎችን ቀጥሎ በተጠቀሱ መስኮች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ Banquet Chair (Gold-Finished Metal Frame with Red Upholstered Seat and Backrest) Ergonomic mesh office chair with an adjustable headrest and…
-
Ministry of Defense:- Procurement of Construction Materials
Government (Nov 07, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/e1732d81-7b9a-4594-8243-b092b86987d5/open Lot Information Procurement Reference Number: MOD-NCB-G-0440-2019-PUR Object of Procurement: Procurement of Construction Materials Description: Procurement of Construction Materials Award Type: Item based Procurement Type: Shopping Procurement Method: Open Marketplace: National Procuring Entity: Ministry of Defense Clarification Request…
-
በጉምሩክ ኮሚሽን የድሬዳዋ ቅ/ጽ/ቤት ውርስ ሆኖ በመጋዘን የሚገኝ የተለያዩ ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ ባለበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Nov 06, 2026) የጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ የግልጽ ጨረታ ቁጥር 0019 ፣ 0020-0021-0022/2019 በጉምሩክ ኮሚሽን የድሬዳዋ ቅ/ጽ/ቤት ውርስ ሆኖ በመጋዘን የሚገኝ የተለያዩ ዕቃዎች ይህ ማስታወቂያው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በግልጽ ጨረታ ባለበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። በዚሁ መሰረት፦- በግልጽ ጨረታ ቁጥር 0019/2019 በ04/03/2019 የተለያዩ አልባሳት ፖሊስተር ጨርቅ ጨምሮ፣ ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ የቤት እና የቢሮ ዕቃዎች…
-
የአቃቂ ቤዚክ ሜታልስ ኢንዱስትሪ የOxegen Gas Acetylene Gas-የተሽከርካሪ መለዋወጫ እና Zinc 99.99% በሀገር ውስጥ ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Nov 06, 2026) የግዥ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር አቤሜኢ /ሰቼማ/ ግጨ/2019/004 የአቃቂ ቤዚክ ሜታልስ ኢንዱስትሪ የOxegen Gas Acetylene Gas-የተሽከርካሪ መለዋወጫ እና Zinc 99.99% በሀገር ውስጥ ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል። 1.በጨረታው መሳተፍ የሚፈልጉ ተጫራቾች የግብር መክፈያ ግዴታቸውን የተወጡ መሆኑን የሚያረጋግጥና በግብር ሰብሳቢ ባለሥልጣን የተሰጠ ማስረጃ ቅጂ፣ አግባብ ያለው በዘርፉ የታደሰ ንግድ ሥራ ፍቃድ ቅጂውን፣ የንግድ ምዝገባ ምስክር ወረቀት፣…
-
የኮልፌ ቀራኒዮ ክፍለ ከተማ አስተዳደር ወረዳ 11 ፋይናንስ ፅ/ቤት በ2019 በጀት ዓመት (በሎት የተደራጁ) የሰራተኛ መዝናኛ ክበብ፣ ዶሮ እና የዶሮ ኬጂ፣ እንዲሁም የዕድሳት ጥገና እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Nov 05, 2026) የ2019 በጀት አመት የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 02 በኮልፌ ቀራኒዮ ክፍለ ከተማ አስተዳደር ወረዳ 11 ፋይናንስ ፅ/ቤት ከዚህ በታች በሎት የተደራጁ እቃዎችንና አገልግሎቶችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ ሎት 1 የሰራተኛመዝናኛ ክበብ ሎት2 ዶሮ እና የዶሮ ኬጂ ሎት3 የዕድሳት ጥገና እቃዎች በመሆኑም ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው ለእያንዳንዱ ሎት የማይመለስ ብር…
-
በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በሰሜን ወሎ አስተዳደር ዞን የላስታ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለላስታ ወረዳ ሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውል ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈጸም ይፈልጋል
Addis Zemen (Nov 05, 2026) ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የጨ/ መለያ ቁጥር ግ/ን/አ/ስ/፡-18/2019 በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በሰሜን ወሎ አስተዳደር ዞን የላስታ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለላስታ ወረዳ ሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውል፡- ሎት 01 ቆርቆሮ ሚስማር ብረታ ብርትና ሌሎች የግንባታ እቃዎች፣ ሎት 02 የሲሚንቶ አቅርቦት፣ ሎት የመኪና ጎማ፣ ሎት 4 ጣውላ፣ ሎት 05 የጽህፍት መሳሪያ፣ ሎት 06…
-
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ቁርጥራጭ ብረቶችን እና ኤቢሲ ኬብሎችን (15KV ABC Cable) ለአልሙኒየም እና ለብረታ ብረቶች አቅላጭ ፋብሪካዎች ብቻ ባሉበት ሁኔታ እና ቦታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Nov 05, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ጨረታ ቁጥር ኢኤአ/ንአ/ግጨ-09/2019 የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ንብረቶች (ለአልሙኒየም እና ለብረታ ብረቶች አቅላጭ ፋብሪካዎች ብቻ) ባሉበት ሁኔታ እና ቦታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡ ሎት የሚወገደው ንብረት ዓይነት የሚገኝበት ቦታ መለኪያ ብዛት የጨረታ ማስከበሪያ (CPO) የጨረታ መዝጊያ የጨረታ መክፈቻ 1 ቁርጥራጭ ብረቶች ኮተቤ መካኒካል ወርክ ሾፕ ግቢ…
-
Federal Technical and Vocational Education and Training Institute:- Procurement of Construction Materials( 002)
Government (Nov 05, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/cbb52557-ef51-4256-8fbd-33162b06fe93/open Reference Number: FTVETI-NCB-G-0031-2019-BID-Open Procurement Information Procurement Type: Bidding Procurement Method: Open Market Type: National Envelope Type: single envelop Category: Goods Procuring Entity Organization: Federal Technical and Vocational Education and Training Institute Contact Information Address: Lamberet…
-
Wollo University: የተማሪዎች ዶርሚተሪ አገልግሎት የሚውል የብረት አልጋና የብረት ሎከር ዕቃ ግዥ
Government (Nov 04, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/dea6fd45-3240-4138-9a12-b1b07986cbeb/open Reference Number: WU-NCB-G-0135-2019-BID-Open Lot Reference: WU-NCB-G-0080-2019-BID Procurement Information Procurement Type: Bidding Procurement Method: Open Market Type: National Envelope Type: single envelop Category: Goods Procuring Entity Organization: Wollo University Contact Information Address: Wollo Wniversity Town: Dessie…
-
Ministry of Defense፦ Procurement of Spare Parts
Government (Nov 05, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/e299bd59-e947-46a6-8921-4b0aa258c8b3/open Lot Information Procurement Reference Number: MOD-NCB-G-0418-2019-PUR Object of Procurement: Procurement of Spare Parts Description: Procurement of Spare Parts Award Type: Item based Procurement Type: Shopping Procurement Method: Open Marketplace: National Procuring Entity: Ministry of Defense Clarification Request…
-
Wolaita Sodo University:- Procurement of Construction Materials
Government (Nov 05, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/5eb6a4ba-1076-41c1-b5fd-1458d9652d54/open Lot Information Procurement Reference Number: WSU-NCB-G-0026-2019-PUR Object of Procurement: Procurement of Construction Materials Description: Procurement of Construction Materials Award Type: Item based Procurement Type: Shopping Procurement Method: Open Marketplace: National Procuring Entity: Wolaita Sodo University Clarification Request…
-
የየካ ክፍለ ከተማ አስተዳደር ዋና ሥራ አስፈፃሚ ጽ/ቤት የመንግስት ግዥ አስተዳደር ቡድን ለ2019 በጀት ዓመት የአርሶ አደርና የከተማ ግብርና ግብአቶችን (እንቁላል ጣይ ቄብ ዶሮ፣ የንብ ቀፎ ከነ ህብረ ንቡ፣ የዶሮ ማርቢያ ኬጅ እና የእንቁላል ጣይ ቄብ ዶሮ መኖ) በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Nov 04, 2026) ለ3ኛ ጊዜ የወጣ የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ የካ/ክ/ከተማ/ዋ/ስ/አ/ጽ/ቤት የመንግስት ግዥ አስተዳደር ቡድን የ2019 በጀት አመት የአርሶ አደርና የከተማ ግብርና ግብአት ግዥ ሎት 1 የ2 ወር እድሜ እንቁላል ጣይ ቄብ ዶሮ ግዥ CPO (50,000) ሎት 2. ዘመናዊ ባለ ፍሬም /ዛንድራ/ የንብ ቀፎ ከነ ህብረ ንቡ ግዥ CPO (50,000) ሎት 3. የዶሮ ማርቢያ…
-
Population Services International (PSI) Ethiopia is inviting qualified local vendors to submit their interest for prequalification for the 2027-2028 period.
2merkato.com (Nov 04, 2026) SUPPLIER PREQUALIFICATION NOTICE 2027–2028 Population Services International (PSI), is an international non-profit organization based in Washington, D.C., that harnesses the vitality of the private sector to address the health problems of low-income and vulnerable populations in Ethiopia and other countries. PSI Ethiopia works with both the private and public sector in…
-
Swiss Church Aid (HEKS/EPER) Invites Eligible and Qualified Suppliers to Submit Sealed Bids for the Supply and Delivery of Shelter Non-Food Items (NFIs) — Ref. No: HEKS/EPER/010/2026.
2merkato.com (Nov 04, 2026) INVITATION TO TENDER (ITT) FOR THE FOR THE SUPPLY OF SHELTER NON-FOOD ITEMS (NFIs) Reference Number: HEKS/EPER/010/2026 Swiss Church Aid (HEKS/EPER) is the aid organization of the Swiss Protestant Churches which champions the cause of a more humane and just world. Its projects combat the causes of hunger, injustice, and social…
-
በሰሜን ጎንደር ዞን በጃናሞራ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2019 በጀት ዓመት በመደበኛ በጀት ለሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Be'kur (Nov 02, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በሰሜን ጎንደር ዞን በጃናሞራ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2019 በጀት ዓመት በመደበኛ በጀት ለሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ ሎት 1. እስቴሸነሪ፣ ሎት 2. ኤሌክትሮኒክስ፣ ሎት 3. የመኪና ጎማ እና ባትሪ፣ ሎት 4. የጽዳት እቃዎች፣ ሎት 5. ናፍታ እና ቤንዚን ትራንስፖርት፣ ሎት 6. የመኪና የሞተር ዘይት እና የጥርሳ ጥርስ ዘይት፣ ሎት 7. ጀኔሬተር፣ ሎት 8….
-
የአማራ ክልል ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ ያገለገሉ ልዩ ልዩ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ በመሸጥ ማስወገድ ይፈልጋል
Be'kur (Nov 02, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 01/2019 የአማራ ክልል ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ ያገለገሉ ልዩ ልዩ ዕቃዎችን ሎት 01. የተሽከርካሪ መለዋወጫዎች፣ ሎት 02 የቢሮ ዕቃዎች እንዲሁም ቁርጥራጭ ብረታ ብረቶችን እና ሎት 03 ጎማና ባትሪ በጠቅላላ ድምር በሎቱ ከፍተኛ ዋጋ ላቀረበ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ በመሸጥ ማስወገድ ይፈልጋል። ስለሆነም የሚከተሉትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ተጫራቾች መወዳደር የሚችሉ መሆኑን ይጋብዛል፡፡…
-
Ethiopian Customs Commission: Procurement of Construction Materials
Government (Nov 03, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/90d89d13-ec53-4fdd-b8d9-24bad82fc6cd/open Lot Information Procurement Reference Number: ECC-NCB-G-0301-2019-PUR Object of Procurement: Procurement of Construction Materials Description: ለፓርትሽን የሚያስፈልጉ ብረት፣ አልሙኒየም እና የተለያዩ የህንፃ መሣሪያ ዕቃዎች ግዥ (ጅማ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት 2019) Award Type: Lot based Procurement Type: Shopping Procurement Method:…
-
The Oromia Development Association (ODA) invites bids for the supply and installation of 2,573 m² of 10mm thick PVC laminated gypsum tile ceiling with aluminum foil backing and galvanized metal support for the Wadessaa secondary school construction project in Ambo woreda, West Shoa zone.
Addis Zemen (Nov 03, 2026) NOTICE FOR INVITATION TO Re-BID Oromia Development Association (ODA) is a non-governmental organization established to fill the development gap in Oromia region and ensure effective implementation of the countries short- and long- term development programs and projects in terms of time, finance and quality through effective project management to sustain…
-
የአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ ዋ/ስ/አስፈጻሚ የመንግስት ግዥ አስተዳደር ቡድን የተለያዩ አገልግሎቶች እና እቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Nov 03, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 002/2019 የአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ ዋ/ስ/አስፈጻሚ የመንግስት ግዥ አስተዳደር ቡድን ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን አገልግሎቶች እና እቃዎች ማለትም:- (ሎት1). የተለያዩ የደንብ ልብሶች (ሎት2). የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎችና መለዋወጫዎች (ሎት3) የመኪና ዕቃዎች (ሎት4). የእንስሳት መድሃኒትና የህክምና መገልገያ መሣሪያዎች (ሎት5). የመኪና ኪራይ አገልግሎት (ሎት6). የIT ዕቃዎች የጥገና አገልግሎት (ሎት7). ሦፍትዌር የማበልፀግ ሥራዎች…
-
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ስራና ክህሎት ቢሮ የተፈሪ መኮንን ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ለ2019 በጀት አመት የተለያዩ ግብዓቶችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Nov 02, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የግዥ መለያ ቁጥር 001/2019 ዓ.ም በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ስራና ክህሎት ቢሮ የተፈሪ መኮንን ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ለ2019 በጀት አመት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን የተለያዩ ግብዓቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል። ሎት የግዥ አይነት ዝርዝር የጨረታ ማስከበሪያ CPO 1 የደንብ ልብስና የስፖርት ማሰልጠኛ ግብዓት 40,000.00 2 የጽሕፈት መሣሪያዎች 30,000.00…
-
የፌዴራል መንግስት ግዥ አገልግሎት ቁርጥራጭ ብረታ ብረቶችን እና በእስክራፕ መልክ የሚወገዱ ተሽከርካሪዎችን ባሉበት ቦታና ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Nov 02, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ቁርጥራጭ ብረታ ብረቶችን ጨረታ ለመሸጥ የወጣ የጨረታ ሰነድ ቁጥር PPS/NVP-5FBI/06/02/2019 የኢ.ፌ.ዴ.ሪ የመንግሥት ግዥ አገልግሎት ንብረትነታቸው አጋርፋ የግብርና ቴከኒክና ሙያ ትምህርትና ሥልጣና ኮሌጅ፤ የኢትዮጵያ ንግድስራዎች ኮርፖሬሽን፤ የአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ፣ የኢትዮጵያ ኅብረት ሥራ ኮሚሽን እና በከተማና መሰረተ ልማት ሚኒስቴር የፌደራል መንግሥት ሕንጻዎች ግንባታ ፕሮጀክት ጽ/ቤት የሆኑ ቁርጥራጭ ብረታ ብረቶችን…
-
ኢትዮ ላይፍ ኤንድ ጀነራል ኢንሹራንስ አ.ማ የተለያዩ አይነት የተሽከርካሪ ጎማዎች እና የፋይል ማስቀመጫ ካቢኔት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት እና ለማሰራት ይፈልጋል
Reporter (Nov 01, 2026) የጨረታ ቁጥር ELiG/07/2026 ኢትዮ ላይፍ ኤንድ ጀነራል ኢንሹራንስ አ.ማ ከዚህ በታች የተዘረዘሩ የተለያዩ አይነት የተሽከርካሪ ጎማዎች እና የፋይል ማስቀመጫ ካቢኔት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት እና ለማሰራት ይፈልጋል። ተ.ቁ ሎት አይነት መለያ 1 ሎት 1 የፋይል ማስቀመጫ ቁም ሳጥን የቢሮ ፋይሎች ማስቀመጫ ቁም ሳጥን ግድግዳ ላይ ሚገጠም 2 ሎት 2 የመኪና ጎማ…
-
Artificial Intelligence Institute፡ Procurement of Audience Chair
Government (Nov 02, 2026) Please click on this Link in order to bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/047a1f8d-0fd6-406e-ae44-10e76f9901de/open Lot Information Procurement Reference Number: AII-NCB-G-0115-2019-PUR Object of Procurement: LOT 11 PROCUREMENT OF AUDIENCE CHAIR Description: LOT 11 PROCUREMENT OF AUDIENCE CHAIR Award Type: Item-based Procurement Type: Shopping Procurement Method: Open Marketplace: National Procuring Entity: Artificial Intelligence…
-
መከላከያ ግንባታ ግብዓቶች ማምረቻ ድርጅት የተለያዩ ቁርጥራጭ ብረቶች ሽያጭ፣ የተለያዩ ቁርጥራጭ እንጨቶች፣ ቁርጥራጭ MDF፣ ቁርጥራጭ የታሸጉ እንጨቶች ሽያጭ፣ የተለያዩ ያገለገሉ ጎማዎች ቸርኬ፣ ካላማደሪ፣ ፍላፕ እና ድረም በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Reporter (Nov 01, 2026) መከላከያ ግንባታ ግብዓቶች ማምረቻ ድርጅት DEFENCE CONSTRUCTION MATERIALS MANUFACTURING ENTERPRISE የሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ ግልጽ ጨረታ ቁጥር DCMME 01/2019 መከላከያ ግንባታ ግብዓቶች ማምረቻ ድርጅት ከዚህ በታች የተገለፁትን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል። ሎት-1- የተለያዩ ቁርጥራጭ ብረቶች ሽያጭ ሎት-2- የተለያዩ ቁርጥራጭ እንጨቶች፤ ቁርጥራጭ MDF ቁርጥራጭ የታሸጉ እንጨቶች ሽያጭ ሎት-3- የተለያዩ ያገለገሉ ጎማዎች ቸርኬ፤…
-
በዮሴፍ የልጆች ቤት ያገለገሉ ዕቃዎችን አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Capital (Nov 01, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ በዮሴፍ የልጆች ቤት ያገለገሉ በዚሁ በታች የተዘረዘሩ ዕቃዎችን አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡ ተጫራቾች ማሟላት ያለባቸው መስፈርት 1. ሕጋዊ የታደሰ የግንባታ ፍቃድ 2. (TIN) No. የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ተጫራቾች ለጨረታ የተዘጋጁ ያገለገሉ እቃዎችን፡- መኪና፣ ሶፋ፣ ፍርጅ፣ ቴሌቪዥን፣ ኮምፒውተር፣ ሞተር ሳይክል፣ የብረት አልጋ፣ የብረት በሮች፣ የብረት መስኮት እና ሌሎች ያላቸው ብረታ…