በኢትዮጵያ የባህር ትራንስፖርትና ሎጀስቲክስ የማሪታይምና ሎጀስቲክስ አካዳሚ ለ2018 በጀት ዓመት የLight box Signage Board እና overall (teteron tuta) በብሔራዊ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል


Addis Zemen(Aug 18, 2025)

Please read the detailed instructions below. ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።

የጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ቁጥር– RFQ ESLSE/BABO/NEG/2024/00-

በኢትዮጵያ የባህር ትራንስፖርትና ሎጀስቲክስ የማሪታይምና ሎጀስቲ አካዳሚ 2018 በጀት ዓመት Light box Signage Board እና overall(teteron tuta) በብሔራዊ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ ጨረታው ለሁለት ተከታታይ ቀናት አየር ላይ እንዲውል ይደረግ

በዚህም መሰረት

1 በዘርፉ ህጋዊ ንግድ ፍቃድ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር የቫት የምስከር ወረቀት፣የዘመኑን ግብር የከፈሉ ለመሆናቸው የሚያሳይ መረጃ ማቅረብ የሚችሉ።

2. በመንግስት ግዥ እና ንብረት ማስወገድ አገልግሎት ድረ ገፅ (web site) ላይ የአቅራቢዎች ዝርዝር የተመዘገቡ መሆኑን የሚያሳይ (supplier list) የምስክር ወረቀት፣

3. የዘመኑን ግብር የከፈሉ መሆኑን የሚያሳይ ስልጣን ካለው አካል የተሰጠ ማስረጃ (Valid tax clearance)

4. ማንኛውም ተጫራች የጨረታ ሰነዱን ሞልቶ የሚመልሰው በድርጅቱ ድረገጽ (WWW.ESLSE.COM }ላይ ERP SYSTEM በዋና /ቤት ምዝገባ ካካሄዱ በኋላ ብቻ (ከዚህ ቀደም ያልተመዘገቡ ከሆነ) በሚሰጣቸው መለያ ቁጥር መሰረት የሚሞሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡

5. የጨረታው መክፈቻ እና መዝጊያ ጊዜ ሲስተሙ ላይ በሚወጣው ቀን እና ሰዓት ይሆናል፡፡

6. የጨረታ ማስያዣ .. 20,000(ሃያ ሺህ ብር) ከኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ጨረታው ከመዘጋቱ በፊት ቢሾፍቱ በሚገኘው አካዳሚ የሚገባ ይሆናል፡፡

7. አካዳሚው የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

ለተጨማሪ ማብራሪያ፡በስልክ ቁጥር 0114 305 101 / 0975 557 375 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል፡፡

በኢትዮጵያ የባህር ትራንስፖርትና ሎጀስቲክስ የማሪታይምና ሎጀስቲ አካዳሚ

ቢሾፍቱ


Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *