በንፋስ ስልክ ክፍለ ከተማ ወረዳ 05 የአፄ ዘርዓ ያዕቆብ የመ/ደ/ት/ቤት ፋ/ግ/ን/አስ/የስ/ሂደት/2018 ዓ.ም የሚያገለግል የተለያዩ እቃዎችን መግዛት ይፈልጋል


Addis Zemen(Aug 22, 2025)

Please read the detailed instructions below. ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።

የጨረታ ማስታወቂያ 001/2018

በንፋስ ስልክ ክፍለ ከተማ ወረዳ 05 የአፄ ዘርዓ ያዕቆብ የመ///ቤት ///አስ/የስ/ሂደት/2018 . የሚያገለግል ከዚህ በታች የተዘረዘሩት ዕቃዎች

  1. ሎትየፅህፈት መሳሪያዎች የጨረታ ማስከበሪያ 3000
  2. ሎት 2 የትምህርት መርጃ መሳሪያ የጨረታ ማስከበሪያ 3000
  3. ሎት 3 የጽዳት ዕቃዎች የጨረታ ማስከበሪያ 3000
  4. ሎት 4 የደንብ ልብስ የጨረታ ማስከበሪያ 3000
  5. ሎት 5 የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች የጨረታ ማስከበሪያ 3000
  6. ሎት 6 የፈርኒቸር ዕቃዎች የጨረታ ማስከበሪያ 3000
  7. ሎት 7 የህትመት ስራዎች የጨረታ ማስከበሪያ 3000
  8. ሎት 8 የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች ጥገና የጨረታ ማስከበሪያ 3000 

በመሆኑም ተጫራቾች ከተ. እስከ 12 የተዘረዘሩትን ሊያሟላ ይገባል።

  1. በጨረታው ለመወዳደር የሚፈልጉ ተጫራቾች የጨረታውን ሰነድ ተጫራቾች የጨረታውን ሰነድ እያንዳንዱ ሎት የማይመለስ ብር 150 (አንድ መቶ አምሳ) በመክፈል ሰነዱን ከት/ቤቱ ቢሮ ቁጥር 14 መግዛት ይችላሉ፡፡
  2. በዘርፉ የታደሰ ህጋዊ ንግድ ፈቃድ ያላቸው የዘመኑን ግብር የከፈሉና የተጨማሪ እሴት ታክስ የተመዘገቡበትን ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ
  3. የተጫራች የግብር መክፈያ መለያ ቁጥር /tin No/ ያላቸው መሆን አለባቸው
  4. የአቅራቢነት (Supplier list) ምዝገባ ሰርተፍኬት ማቅረብ የሚችሉ
  5. ተጫራቾች ያቀረቡትን እያንዳንዱ ሎት ዋጋ ከሎት 1-8 ሎት 3000 (ሶስት ) ብር (ሲፒኦ) ማስያዝ ይኖርባቸዋል። የጨረታ ሰነዱን ዋናውን እና ኮፒውን ለየብቻ በታሸገ ፖስታ ማቅረብ ይኖርባችዋል።
  6. ተጫራቾች ለሚወዳደሩበት ዕቃ እያንዳንዱ የሚያስረክቡበት ዋጋ ቫትን ያካተተ መሆን አለበት
  7. የጨረታ ሰነዱን ዋናውና ኮፒውን ለየብቻ በታሸገ ፖስታ ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
  8. ተጫራቾች የሚወዳደሩባቸውን እቃዎች ሎት 1-4 እና ሎት 7 ላለ ሎቶች ናሙና ማቅረብ አለባቸዋል፣ ሎት 5 እና ሎት 6 በፎቶ የተደገፈ ናሙና መቅረብ አለበት።
  9. አሸናፊ ተጫራቾች ያሸነፉበትን ጠቅላላ ዋጋ ለመልካም ስራ አፈፃፀም 10 ፐርሰንት ማስያዝ ይኖርባቸዋል።
  10. ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ11 ተከታታይ የስራ ቀናት መግዛት ይችላሉ ጨረታው በ11ኛው የስራ ቀን ከጠዋቱ 330 ሰዓት ተዘግቶ ከጠዋቱ 4:30 ይከፈታል።
  11. አሸናፊ ተጫራቾች ያሸነፉበትን ዕቃዎች በራሳቸው ትራንስፖርት ግዥ ፈፃሚው መስሪያ ቤት ድረስ ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል።
  12. /ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብት አለው። 

አድራሻ፡ቄራ ከሶፍያ ሞል ፊት ለፊት ከጎፋ ሆቴል 100 ሜትር ገባ ብሎ

  • 011-462 4229  ወይም 011-416-7440

አፄ ዘርዓ ያዕቆብ የመ///ቤት