በመከላከያ ሰራዊት ፋውንዴሽን የአዳማ ጋርመንት ኢንዱስትሪ ያገለገሉ የተለያዩ የስፌት ማሽኖች፣ የኮንስትራከሽን ዕቃዎች፣ ብረታ ብረቶች፣ ፕላስቲክ ቤርጋሞድ፣ የተለያዩ ጨርቃ ጨርቆችና አልባሳቶችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል


Addis Zemen(Aug 22, 2025)

Please read the detailed instructions below. ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።

3ተኛ ጊዜ የወጣ ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ

በመከላከያ ሰራዊት ፋውንዴሽን የአዳማ ጋርመንት ኢንዱስትሪ ያገለገሉ የተለያዩ የስፌት ማሽኖች፣ የኮንስትራከሽን ዕቃዎች፣ ብረታ ብረቶች፣ ፕላስቲክ ቤርጋሞድ የተለያዩ ጨርቃ ጨርቆችና አልባሳቶችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡

የተጫራቾች ዝርዝር መመሪያ

1. ተጫራቾች የዘመኑን ግብር የተገበረበት ንግድ ፈቃድ፤ ቫት ተመዝጋቢ፤ ታክስ ከፋይ የምስከር ወረቀት ኮፒ ከጨረታው መወዳደሪያ ዋጋ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው፡፡

2. ተጫራቾች የሚያቀርቧቸው ሰነዶች ህጋዊ ንግድ ፈቃዶች እና ታከስ ከፋይ ሰነዶችን ይጨምራል እና ፋይናንሻል መግለጫ በፖስታ በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ ሰነዶቹ የድርጅታቸው ማህተምና የኃላፊው ፊርማ ያለበት መሆን አለበት፡፡

3. ተጫራቾች የጨረታውን ሰነድ የማይመለስ ብር 500 (አምስት መቶ ብር) በመክፈል ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ተከታታይ 15 ቀናት ዘወትር በስራ ሰዓት በኮሚቴው ሰብሳቢ ቢሮ ማግኘት ይችላሉ፡፡

4. የጨረታ ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ 15 ተከታታይ ቀናት የሚቆይ ሆኖ 16ኛው ቀን 730 ሰዓት ተዘግቶ በዚያው ቀን 830 ሰዓት በኢንዱስትሪያችን መሰብሰቢያ አዳራሽ ይከፈታል፡፡ ነገር ግን 11ኛው ቀን ቅዳሜ ወይም እሁድ ከሆነ በሚቀጥለው ሰኞ ይሆናል፡፡

5. ተጫራቾች ለጨረታው የተዘጋጁትን ዕቃዎች በአዳማ ጋርመንት ኢንዱስትሪ /አዳማ/ በአካል ቀርበው ማየት ይችላሉ፡፡

6. ኢንዱስትሪው የተሻሉ አማራጮች ካገኘ ጨረታውን በሙሉም የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::

አድራሻ፡ከአዲስ አበባ አዳማ ፍጥነት መንገድ የክፍያ በር መውጫ ከአዳማ ቆርቆሮ ወደ ወንጂ በሚወስደው መንገድ 500 ሜትር

በስልክ ቁጥር፡09-10-73-78-72/ 0912-21-98-03

በመከላከያ ሰራዊት ፋውንዴሽን የአዳማ ጋርመንት ኢንዱስትሪ


Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *