Your cart is currently empty!
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የተለያዩ 21 ዓይነት የዲስትሪቢዩሽን ዕቃዎች ባሉበት ሁኔታ እና ቦታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen(Aug 23, 2025)
Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።
የጨረታ ማስታወቂያ
ጨረታ ቁጥር ኢኤአ/ አ/ግጨ-02/2018
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የተለያዩ 21 ዓይነት የዲስትሪቢዩሽን ዕቃዎች ባሉበት ሁኔታ እና ቦታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
ሎት |
የሚወገደው ንብረት ዓይነት |
የሚገኝበት ቦታ |
መለኪያ |
ብዛት |
የጨረታ ማስከበሪያ (CPO) |
የጨረታ መዝጊያ |
የጨረታ መክፈቻ |
1 |
የተለያዩ 21 ዓይነት የዲስትሪቢዩሽን ዕቃዎች |
ጎፋ ዕቃ ግምጃ ቤት |
ኪ.ግ |
11,053.91 |
10,500
|
ጳጉሜ 3 ቀን 2017 ዓ.ም ከቀኑ 8:00 |
ጳጉሜ 3 ቀን 2017 ዓ.ም ከቀኑ 8:30 |
ስለሆነም በጨረታው መካፈል የሚፈልግ ድርጅት ወይም ግለሰብ ተጫራቾች ከዚህ በታች የተመለከቱትን ነጥቦች በማሟላት ቀርበው መወዳደር ይችላሉ።
- ተጫራቾች ዝርዝር መግለጫ የያዘውን የጨረታ ሰነድ ጨረታው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በድርጅታችን አካውንት ቁጥር (EEU Minor Account No, 1000068699332) የማይመለስ ብር 300 (ሦስት መቶ ብር) ገቢ በማድረግ ዘወትር በስራ ስዓት ሜክሲኮ, አዲስ አበባ ንግድ ስራ ኮሌጅ ፊት ለፊት በሚገኘው የንብ ባንከ ዋናው መ/ቤት 10ኛ ፎቅ ንብረት አስተዳደር ቢሮ በመምጣት የሚወገዱትን ንብረቶች ዝርዝር መረጃ የያዘ የጨረታ ሰነድ መውሰድ ይችላሉ።
- ተጫራቾች ማስታወቂያው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ የጨረታ ሰነድ ገዝተው ዘወትር በስራ ቀናት ከጠዋቱ 3፡00 ሰዓት እስከ 6፡00 ሰዓት፤ ከሰዓት በኋላ ከቀኑ 7፡00 ሰዓት እስከ 10፡00 ሰዓት ባለው ጊዜ ውስጥ በመደበኛ የስራ ሰዓት ንብረቶቹ በሚገኙበት ጎፋ ዕቃ ግምጃ ቤት በመሄድ መመልከት ይችላሉ።
- ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበሪያ የሚያቀርቡት የገንዘብ መጠን በባንክ በተረጋገጠ (CPO) ወይም በቅድመ ሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንከ ዋስትና (Bid Security) ማስያዝ ይኖርባቸዋል።
- ተጫራቾች የመወዳደሪያ ሰነዳቸውን እና የጨረታ ማስከበሪያቸውን በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ ስማቸውን እና ጨረታ ቁጥሩን በመግለፅ ከላይ በተጠቀሰው ቀን እና ሰዓት ድረስ ብቻ በተጠቀሰው አድራሻ ለዚሁ ጨረታ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው።
- ጨረታው ከላይ በተጠቀሰው ቀንና ሰዓት ተዘግቶ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻው በተገኙበት ሜክሲኮ አዲስ አበባ ንግድ ስራ ኮሌጅ ፊት ለፊት በሚገኘው የንብ ባንክ ዋናው መ/ቤት 10ኛ ፎቅ ንብረት አስተዳደር በሚገኘው ቢሮ ይከፈታል።
- ተጨማሪ ማብራሪያ ካስፈለገ በስልክ ቁጥር 011-126-5255/ 011-170-0118 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ።
- ድርጅቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት