በጉለሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 08 የደጅ አዝማች በላይ ዘለቀ ቁ.2 ቅ/አንደኛ አንደኛ እና መካከለኛ ደ/ት/ቤት በ2018 ዓ.ም ልዩ ልዩ የትምህርት ግብዓቶችን አገልግሎቶችን በግልፅ ጨረታ በመደበኛ በጀት እና በውስጥ ገቢ አወዳድሮ መግዛት እና ማሰራት ይፈልጋል


Addis Zemen(Aug 26, 2025)

Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።

የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ቁጥር 001/2018 .

የመጀመረያ ዙር የጨረታ ማስታወቂያ

በጉለሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 08 የደጅአዝማች በላይ ዘለቀ .2 /አንደኛ : አንደኛ እና መካከለኛ //ቤት 2018 . ልዩ ልዩ የትምህርት ግብዓቶችን አገልግሎቶችን በግልፅ ጨረታ በመደበኛ በጀት እና በውስጥ ገቢ አወዳድሮ መግዛት እና ማሰራት ይፈልጋል።

በመሆኑም ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶችን የምታሟሉ ተጫራቾች በጨረታው መሳተፍ የምትችሉ መሆኑን እንገፃለን።

1. የጨረታ ማስከበሪያ CPO

  • ሎት 1 የደንብ ልብስ ብር 12,000
  • ሎት 2 የደንብ ልብስ ስፌት ብር 1,000
  • ሎት 3 የፅዳት ዕቃዎች ብር 18,000
  • ሎት 4 የተለያዩ የህትመት ስራዎች ብር 800
  • ሎት 5 አላቂ የህክምና እቃዎች ብር 700
  • ሎት 6 አላቂ የትምህርት እቃዎች ብር 3,000
  • ሎት 7 የፅህፈት መሳሪያዎች ብር 6,000
  • ሎት 8 የተለያዩ አጋዥ መፅሀፍት ብር 1,000
  • ሎት 9 የኤሌትሪክ እና የተለያዩ የቧንቧ ዕቃዎች ብር 1,600
  • ሎት 10 የተለያዩ ቋሚ እቃዎች ብር 3,000 እና
  • ሎት 11 የተለያዩ የጥገና ስራዎችን ብር 2,000

2. አግባብነት ያለው ህጋዊ ንግድ ፍቃድ ያላቸውና የዘመኑን ግብር የከፈሉ ቫት ተመዝጋቢ የሆኑ

3. የታደሰ የንግድ ፍቃድ እና የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ የሆኑ ከፋይናንስ / በአቅራቢነት ሊስት የተመዘገቡ ስለመሆናቸው ማስረጃ ማቀረብ የሚችሉ

4. የጥቃቅንና አነስተኛ ተጫራቾች በሚወዳደሩበት ዕቃ ልዩ አስተያየት እንዲደረግበት ከፈለጉ የአምራችነት ወይም እሴት የጨመረበትን ማስረጃ ማቅረብ ይኖርበታል

5. የጨረታ ሰነድ ጨረታው ከወጣበት ቀን ጀምሮ 10 ተከታታይ የስራ ቀናት የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ 200 /ሁለት መቶ ብር / በመክፈል ከቢሮ .5 መግዛት ይችላሉ ጨረታው 10ኛው ቀን 1130 ተዘግቶ 11ኛው ቀን 430 ሁሉም ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቸቸው በተገኙበት ጨረታው ይከፈታል።

6. ተጫራቾች የሚያቀርቡት ዋጋ ቫትን ያካተተ መሆን ይኖርበታል።

7. ተጫራቾች የሚያቀርቡትን ዋጋ መግለጫ በታሸገ ኢንቨሎፕ ኦርጅናል እና በሁለት ኮፒ በማድረግ በዚህ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ቢሮ .5 ማስገባት አለባቸው

8. ተጫራቾች መጫረት የሚችሉት በንግድ ፍቃድ ዘርፍ ብቻ መሆነ አለበት።

9. ተጫራቾች በእያንንዱ ዕቃ ሳምፕል ለሚያስልፈጋቸው ጨረታው ከመከፈቱ በፊት ማቅረብ ይኖርባቸዋል። ቅድሚያ ያላቀረቡ ተጫራቾች ከውድድር ውጪ ይሆናሉ።

10. አሸናፊው በአሸነፈባቸው እቃዎች ጠቅላላ ዋጋ 10% የውል ማስከበሪያ ሲፒኦ ማስያዝ ይኖርበታል፡፡

11. አሸናፊው ድርጅት ያሸነፈባቸውን ዕቃዎች በራሱ ትራንስፖርት /ቤቱ ንብረት ክፍል ድረስ ማቅረብ ይኖርበታል

12. በማስታመቂያው ያልተገለፁ ነገሮች ቢኖሩም በግዥ መመሪያ መሰረት ተፈፃሚ ይሆናሉ።

13. /ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በከፊል ወይም ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው

14.በዚህ ጨረታ ላይ ከተጠቀሱት እቃዎች ብዛት ከውል በፊት 20% መጨመረ ወይም መቀነስ ይችላል

  • አድራሻአዲሱ ገበያ ከፍ ብሎ ፂዮን ሆቴል ጀርባ 200 ሜትር ገባ ብሎ
  • ለበለጠ መረጃ:- ስልክ ቁጥር 0111270985 0111547428 እና 0111547484 ደውለው መረጃ መጠየቅ ይችላሉ

በጉለሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 08 የደጅአዝማች በላይ ዘለቀ .2 /አንደኛ = አንደኛ እና መካከለኛ///ቤት