የደ/ማ/አጠ/ስፔ ሆስፒታል በ2018 በጀት ዓመት ለሆስፒታሉ ሠራተኞች አገልግሎት የሚውሉ 60 እና ከዚያ በላይ ወንበር ያለው 1ኛ ደረጃ አውቶቢስ እና የሽንት ቤት ቆሻሻ ማስወገጃ ቦቲ መኪና ጨረታ ለማወዳደር ይፈልጋል


Addis Zemen(Sep 04, 2025)

Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።

ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ

የደ//አጠ/ስፔ ሆስፒታል 2018 በጀት ዓመት ለሆስፒታሉ ሠራተኞች አገልግሎት የሚውሉ 60 እና ከዚያ በላይ ወንበር ያለው 1 ደረጃ አውቶቢስ እና የሽንት ቤት ቆሻሻ ማስወገጃ ቦቲ መኪና ጨረታ ለማወዳደር ይፈልጋል።

ስለሆነም፡

  1. በዘርፉ የታደሰ የንግድ ፈቃድ ያላቸው እና የንግድ ከፋይ መለያ ቁጥር ቲን ያላቸው።
  2. በዚህ ጨረታ የሚሳተፉ ተጫራቾች ቫት ተመዝጋቢ ብቻ መሆን አለባቸው።
  3. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና /ቢድ ቦንድ/ ጨረታው ከመከፈቱ በፊት ጨረታ ማስከበሪያ ብር 3000.00 በባንክ የተረጋገጠ የክፍያ ትዕዛዝ / ሲፒኦ/ ኦርጅናሉን ወይም በጥሬ ገንዘብ የተያዘ ከሆነ የደረሰኞችን ፎቶ ኮፒ ከፋይናንስ ወይም ከዋጋ ማቅረቢያ ፖስታ ውስጥ አስገብቶ ማቅረብ አለባቸው።
  4. ጨረታው 15 ቀን በአየር ላይ ቆይቶ በ16ኛው ቀን ከጠዋቱ 400 ታሽጎ ከቀኑ 800 ሰዓት ይከፈታል።
  5. ጨረታው የሚከፈትበት ቀን በዓል ከሆነ በሚቀጥለው የስራ ቀን በተመሳሳይ ሰዓት ይከፈታል።
  6. ጨረታው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት የደ//አጠ/ስፔ ሆስፒታል የአስተዳደር ህንፃ ላይ ይካሄዳል
  7. የተጫራቾች አለመገኘት የጨረታውን መከፈት አያግደውም
  8. የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ ብር 100 /አንድ መቶ ብር/ በመክፈል ከግ/////የስ/ሂደት ቢሮ ቁጥር 4 ማግኘት ይችላሉ።
  9.  ሆስፒታሉ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
  10. የጨረታ ዋጋ ፀንቶ የሚቆይበት ጨረታዉ ከተከፈተበት ቀን አንስቶ የሚቆጠር ዝቅተኛ ቀን 40 ቀናት ፀንቶ ይቆያል።
  11. የጨረታ መዝጊያ ጊዜ ከተጠናቀቀ በኋላ ተጫራቾች ባቀረቡት የመወዳደሪያ ሃሳብ ላይ ለውጥ ወይም ማሻሻያ ማድረግና ከጨረታው ራሳቸውን ማግለል አይችሉም።
  12. ተጨማሪ ዝርዝር መረጃ ከፈለጉ ከግ// ///የስ/ሂደት በአካል በመገኘት /

በስልክ ቁጥር፦ 058 771 22 46 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ።

ደብረ ማርቆስ አጠቃላይ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል


Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *