በየካ ክፍለ ከተማ በወረዳ 10 ት/ት/ጽ/ቤት ኮተቤ የሚገኘው ሳላይሽ ቅድመ አንደኛ 1ኛና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት የሰራተኛ ደንብ ልብስ፣ አላቂ የቢሮ ዕቃ፣ ህትመት፣ አላቂ የትምህርት ዕቃ፣ ፈርኒቸር፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ የህክምና እና የፅዳት ዕቃ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል


Addis Zemen(Sep 05, 2025)

Please read the detailed instructions below. ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።

የጨረታ ማስታወቂያ

በየካ ክፍለ ከተማ በወረዳ 10 ///ቤት ኮተቤ የሚገኘው ሳላይሽ ቅድመ አንደኛ 1ኛና መካከለኛ ደረጃ /ቤት የሰራተኛ ደንብ ልብስ፣ አላቂ የቢሮ ዕቃ ህትመት፣ አላቂ የትምህርት ዕቃ፣ ፈርኒቸር፤ ኤሌክትሮኒክስ፤ የህክምና፣ የፅዳት ዕቃ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።

ተጫራቾች የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ ግዥ ቢሮ 2 ቁጥር ማግኘት ይችላሉ።

ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ተመላሽ የሚሆን ብር ለደንብ ልብስ(ሎት1) 11,500.00( አስራ አንድ ሺህ አምስት መቶ ብር) ለቢሮ ዕቃ( ሎት 2) ብር 15,000.00 ( አስራ አምስት ሺህ ብር) ለህትመት(ሎት 3) ብር 500.00( አምስት መቶ ብር) ( ለትምህርት ዕቃ (ሎት 4) ብር 10,240.00( አስር ሺህ ሁለት መቶ አርባ ብር )ለቋሚ ዕቃ ፈርኒቸር (ሎት5) 17,920.00 ( አስራ ሰባት ሺህ ዘጠኝ መቶ ሀያ ብር ) ለፅዳት ዕቃ (6) ብር 9,700.00 (ዘጠኝ ሺህ ሰባት መቶ ብር) (ሎት 7) 14,000.00 (አስራ አራት ሺህ ብር ለህክምና ዕቃ (ሎት 8) 10,000.00 (አስር ሺህ ብር) በተረጋገጠ (CPO) ማስያዝ ይኖርባቸዋል።

በመሆኑም ተጫራቾች የዘመኑን የታደሰ ህጋዊ የንግድ ፍቃድ ያላቸው።

  • የገንዘብ ሚኒስቴር የምዝገባ ምስክር ወረቀት የቫት ተመዝጋቢና የታክስ ከፋይነት ማስረጃ ማቅረብ የሚችል ቲን ነበር ያላቸው።
  • ተጫራቾች የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ የማይመለስ ብር በየሎቱ 200.00 (ሁለት መቶ ብር) በመክፈል ከረዳት ቢሮ ቁጥር 3 ማግኘት ይችላሉ
  •  ተጫራቾች የሰነዱን ኮፒ አያይዘው ማስገባት ይኖርባቸዋል።
  • ተጫራቾች የሚጫረቱበትን ዋጋ ቫትን አካቶ መሆን አለበት
  • ተጫራቾች ግብር የከፈሉበት ክሪላንስ ማያያዝ አለባቸው።
  • ተጫራቾች የሚያቀርቡበትን ዋጋ ዝርዝር በያዘው በያንዳንዱ ሰነድ ላይ ማህተምና ፊርማ ማድረግ አለባቸው።
  • ተጫራቾች መወዳደርያ ዋጋቸውን የሚያቀርቡት በተሸጠላቸው ሰነድ ላይ ብቻ መሆን አለበት።
  • ተጫራቾች የሚጫረቱበትን ሰነድ እና ከላይ የተዘረዘሩትን ማስረጃ አያይዘው በአንድ ፖስታ አሽገው ማህተምና የድርጅታቸውን ስም በመጻፍ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል
  • ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ ከጠዋቱ 230 እስከ 1130 ሰዓት ድረስ ክፍት ሆኖ የሚቆይ ሲሆን በአስራ አንደኛው ቀን 400 ሰዓት ላይ የጨረታ ሳጥኑ ታሽጎ 430 ይከፈታል አስራ አንደኛው የሥራ ቀን ካልሆነ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በቀጣይ የስራ ቀን 400 ሰዓት ላይ የጨረታ ሳጥኑ ታሽጎ 430 ይከፈታል ይከፈታል
  • አሸናፊው እንደታወቀ ያሸነፈበትን ጠቅላላ ዋጋ 10% የውል ማስከበርያ ዋስትና በተረጋገጠ(CPO)ማስያዝ ይኖርባቸዋል።
  • ተጫራቾች በሌላ ዋጋ ላይ ተንተርሰው ማቅረብ አይችሉም።
  • ተጫራቾች ሳምፕል ለሚቀርብባቸው ዕቃዎች ማቅረብ አለባቸው።
  • መ/ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው

አድራሻ

ኮተቤ 32 ቁጥር አውቶብስ ማዞርያ ወደ ሃና ቤተክርስቲያን መውጫ መንገድ በስተግራ ኮብል እስቶን መንገድ 800 ሜትር ገባ ብሎ ነው፡፡

ስልክ ቁጥር 0118660518 ቢሮ ቁጥር 2

በየካ ክፍለ ከተማ በወረዳ 10 ///ቤት ኮተቤ