Your cart is currently empty!
በየካ ክፍለ ከተማ በወረዳ 10 ት/ጽ/ቤት ዳንሴ ቅ/አ/አ/መ/ደ/ት/ቤት የ2018 በጀት አመት አገልግሎት የሚውል የደንብ ልብስ፣ ፅህፈት መሳሪያዎች፣ አላቂ የቢሮ እቃዎች፣ የፅዳት ዕቃዎች፣ የጥገና እቃዎች፣ የኤሌክትሪክ ቋሚ እቃዎች እና ተገጣጣሚ ቋሚ እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Sep 04, 2025)
Please read the detailed instructions below. ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።
ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 001
በየካ ክፍለ ከተማ በወረዳ 10 ት/ጽ/ቤት ዳንሴ ቅ/አ/አ/መ/ደ/ት/ቤት የ2018 በጀት አመት አገልግሎት የሚውል ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
- ሎት 1 የደንብ ልብስ፣
- ሎት 2 የፅህፈት መሳሪያዎች፣
- ሎት 3 አላቂ የቢሮ እቃዎች፣
- ሎት 4 የፅዳት ዕቃዎች፣
- ሎት 5 የጥገና እቃዎች፣
- ሎት 6 የኤሌክትሪክ ቋሚ ኢቃዎች፣
- ሎት 7 የተገጣጣሚ ቋሚ እቃዎች፣
በዚህ መሰረት በጨረታ መሳተፍ የሚፈልጉ ተጫራቾች፡–
1. በዘርፉ የተሰማሩ የንግድ ፈቃድ ያላቸው፣
2. የዘመኑን ግብር አጠናቀው የከፈሉ ለዚህም ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ፣
3. የተጨማሪ እሴት ታክስ ከፋይነት የተመዘገቡ፣
4. በአቅራቢነት ዝረዝር ውስጥ የተመዘገቡ መሆን ይኖረባቸዋል።
5. ለጨረታ ማስከበሪያ የሚውል የሚመለስ በባንክ የተረጋገጠ ቼክ ወይም ሲፒው ብር በእያንዳንዳቸው
6.
- ሎት 1 ብር 9,000.00 (ዘጠኝ ሺህ ብር ብቻ)
- ሎት 2 ብር 7,000.00 (ሰባት ሺህ ብር ብቻ
- ሎት 3 ብር 4,000.00 (አራት ሺህ ብር ብቻ)
- ሎት 4 ብር 6,000.00 (ስድስት ሺህ ብር ብቻ
- ሎት 5 ብር 2,000 .00 (ሁለት ሺህ ብር ብቻ
- ሎት 6 ብር 3,000 .00 (ሶስት ሺህ ብር ብቻ)
- ሎት 7 ብር 3,000.00 (ሶስት ሺህ ብር ብቻ) ማቅረብ አለባቸው።
7. ዝርዝር ጨርታውን የያዘውን ሰነድ የማይመለስ ሶስት መቶ (300.00 ብር) በመክፍል በዳንሴ የመ/ደረጃ ት/ቤት የፋይናንስ ድጋፍ የስራ ሂደት ቢሮ በመቅረብ መግዛት ይችላሉ።
8. ተጫራቾች የሚጫረቱትን እቃ ናሙና ለሚያስፈልገው ጨረታው ከመከፈቱ በፊት ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
9. ሳምፕል ለማምጣት አስቸጋሪ ከሆነ በፎቶ ማቅረብ ይቻላል።
10. ተጫራቾች የጨረታ አሸንፊ ውል ሲዋዋል የአጠቃላዩን ብር 10% ውል ማስከበሪያ ማቅረብ ይኖርበታል።
11የጨረታው ሰነድ ኮፒና ኦረጅናል በመለየት በተለያየ ፓስታ አሽገው ሲመጡ ሲፒኦ ደግሞ የጨረታው ኦሪጅናል ሰነድ ባለበት ፖስታ ውስጥ በማስገባት አሽገው ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
12. ተጫራቾች የሚጫረቱበት ዋጋ ዝረዝር ሰነድ ላይ ባለው ዋጋ ማቅረብ በግልጽ ሞልተው ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት እለት ጀምሮ እስከ 10 ተከታታይ የስራ ቀናት ድረስ ለዚህ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ከጠዋቱ 2፡30 ሰዓት እስከ ቀኑ 11፡30 ሰዓት ድረስ ማስገባት ይኖርባቸዋል።
13 የጨረታው ሳጥን ማስታውቂያ ከወጣበት በ11ኛው ቀን በ4፡00 ሰዓት ተዘግቶ፣ በ11ኛው ቀን 4፡30 ሰዓት በት/ቤቱ ቅጥር ግቢ ውስጥ በፋይናንስ የስራ ሂደት ቢሮ ውስጥ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ጨረታው ይከፈታል፡፡ በአል ከሆነ በሚቀጥለው የስራ ቀናት በተጠቀሰው ሰዓት ይከፈታል ማለት ነው።
14.መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኙ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
አድራሻ፡– ፈረሳይ ጉራራ 12/55/64 ማዞሪያ ኪዳን ምህረት በሰተጀርባ ዳንሴ አንቆረጫ ፖሊስ ሌተር ጎን ዳንሴ ቅ/ኢ/ኢ መ ደ/ት/ቤት
ስልክ ቁጥር፡– 09-41 28 22 66 /09-62-86-27-55
በየካ ክፍለ ከተማ በወረዳ 10 ት/ጽ/ቤት
ዳንሴ ቅ/አ/አ/መ/ደ/ት/ቤት