በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት የምስራቅ ባሌ ዞን ጊኒር ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለ2018 በጀት ዓመት 1ኛ ዙር ግዥ በወረዳው ስር ለሚገኙ የመንግስት መስሪያ ቤት፣ የተዘጋጀ ደንብ ልብስ፣ ስፌት ልብስ፣ የፅህፈት መሳሪያ፣ የፅዳት እቃ፣ የህንፃ መሰሪያ /construction material/፣ ቋሚ አላቂ የቢሮ እቃዎች፣ የመኪና ጎማ እና ባትሪ፣ ቋሚ እቃ ፈርኒቸርና ኤሌክትሮኒክስ፣ ሞተር ሳይክሎች 150 c c. እና በታች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል


Addis Zemen(Sep 04, 2025)

Please read the detailed instructions below. ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።

ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ

በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት የምስራቅ ባሌ ዞን ጊኒር ወረዳ ገንዘብ /ቤት 2018 በጀት ዓመት 1 ዙር ግዥ በወረዳው ስር ለሚገኙ የመንግስት መስሪያ ቤት፣ የተዘጋጀ ደንብ ልብስ፣ ስፌት ልብስ፣ የፅህፈት መሳሪያ፣ የፅዳት እቃ፣ የህንፃ መሰሪያ /construction material ቋሚ አላቂ የቢሮ እቃዎች፣ የመኪና ጎማ እና ባትሪ፣ ቋሚ እቃ ፈርኒቸርና ኤሌክትሮኒክስ፣ ሞተር ሳይክሎች በላ 150 cc. እና በታች ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።

የመወዳደሪያ መስፈርት፡

1. ባለው የስራ ንግድ ፈቃድ ዘርፍ ልክ የአቅራቢነት ደብዳቤ ያለው እና ማቅረብ የሚችል፣ 2017 ዓም ግብርን ከፍሎ ያጠናቀቀ፣ ከሚመለከተው መስሪያ ቤት ከሊራንስ በእያንደንዱ ያለው የስራ ንግድ ፈቃድ ጠቅሶ በጊኒር ወረደ ገንዘብ /ቤት ስም አሳርተው ማስረጃውን ማቅረብ የሚችል፣ ንግድ ፈቃዱን 2018 . የስራ ዘመን ያሳደሰና ማቅረብ የሚችል፣ የምዝገባ ቁጥር (TIN) ያለውና ማቅረብ የሚችል።

2. የቫት ተመዝጋቢ የሆነ ማስረጃ ማቅረብ የሚችል።

3. ማንኛውም ተጫራች ጥቃቅንና አነስተኛን ጨምሮ የጨረታ ማስከበሪያ በባንክ የተረጋገጠ CPO 100,000 (አንድ መቶ ሺህ ብር ብቻ በጊኒር ወረዳ ገንዘብ /ቤት ስም አሰርተው copy ቴክኒካል ሰነድ ጋር አሽጎ ማቅረብ ይኖርበታል።

4. የጨረታ ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ 15 (አስራ አምስት) የስራ ቀናት አየር ላይ ከዋለ በኃላ በ16ኛው አስራ ስድሰተኛ/ ቀን ከጠዋቱ 400 ሰዓት ታሽጎ 430 ሰዓት ጊኒር ወረዳ ገንዘብ /ቤት ብሮ ቁጥር 2 ይከፈተል።

5. ተጫራቾቹ የጨረታውን ሰነድ በማይመለስ ብር 500 /አምስት መቶ ብር ብቻ/ ከጊኒር ወረደ ገቢዎች /ቤት ዘወትር በመንግስት የሥራ ሰዓት መግዛት ይችላሉ።

6. ከገዢው መስሪያ ቤት ጋር ውል ለመፈራረም ፈቃደኛ የሆነ ከሚሰበስበው ታክስ 7.5 ቫት ቲኦቲ 3 % ለመክፈል ፈቃደኛ የሆኑ።

7. ጨረታውን ተወዳድሮ ያሸነፈው ተጫራች የውል ማስከበሪያ ከተሰጠው ትዕዛዝ ውስጥ 10% ለማስያዝ ፈቃደኛ የሆነ።

8 ተጫራች ጨረታውን ማሸነፉ ከተገለፀ እና ትዕዛዝ ከተቀበለ በኋላ ባሉት ተከታታይ 15 /አስራ አምስት/ የስራ ቀናት ውስጥ ጊኒር ወረዳ ገንዝብ /ቤት በራሱ ትራንስፖርት ማቅረብ ይኖርበታል።

9. ተወዳዳሪዎች ለውድድሩ ሲቀርቡ ቴክኒካል copy ዶከሜንት፣ ፋይናንሺያል ኦሪጂናል ዶከሚንትና ፋይናንሺያል ዶከሜንት copy ለየብቻ በሶስት ፖስታ በሰም በኤንቭሎፕ በማሸግ ከቫት መልስ ያለውን የመወዳደሪያ ዋጋቸውን በጥንቃቄ በግልፅ በመሙላት የድርጅታቸውን መሃተም፣ ስምና ፊርማ፤ ስልክ ቁጥር አድራሻቸውን በማድረግ እንዲሁም ኦሪጂናል ቴክኒካል ዶከሜንት በእጆቾ በመያዝ ማቅረብ ይኖርባቸዋል።

10. ለአሸናፊ ተወዳደሪ ክፍያ የሚፈጸመው በውድድሩ መሰረት ጥራት ያለውን እቃ በተፈለገው ጊዜ፣ መጠን፣ ቦታ፣ አይነት ሲያቀርቡና በባለበጀት መስሪያ ቤቶች፣ በግዥ ኮሚቴወች እንዲሁም በሚመለከታቸው አካላት ታይቶ ርክክብ ከተደረገና ትክክለኛ ደረሰኝ በየመስሪያ ቤቱ ከተቆረጠ በኋላ ይሆናል።

11. የጨረታ ሰነዱ ማቅረቢያ ጊዜ የጨረታ ማስታወቂያው ከወጣበት በ16 (አስራ ስድስተኛው) የስራ ቀን ከጠዋቱ 400 ሰዓት ሲሆን ጨረታው የሚከፈተው በዚያው ቀን ከጠዋቱ 430 ሰዓት ተወዳዳሪዎች /ህጋዊ ወኪሎቻቸው የግዥ ኮሚቴወች፣ ባለ በጀት መስሪያ ቤቶች ባሉበት በጊኒር ወረዳ ገንዘብ /ቤት ቢሮ ቁጥር 2 በግልጽ ይሆናል።

12. የጨረታ ሰነዱ የሚከፈትበት ቀን ባጋጣሚ የስራ ቀን ባይሆን በቀጣዩ የስራ ቀን የሚከፈት ይሆናል።

13. የጨረታ ሳጥኑ ከታሸገ በኋላ ዘግይቶ የሚቀርብ ማንኛውም የጨረታ ሰነድ ተቀባይነት አይኖረውም።

14 ተጫራች ይህ የጨረታ ውል ለስድሰት ወር (ለግመሽ በጀት አመት) ፀንቶ እንደሚቆይ ማወቅ ይኖርበታል።

15.ተጫራቾቾ መጫረት የሚችሉት ባላቸው የንግድ ፈቃድ ዘርፍ ብቻ መሆኑን ማወቅ ይኖርባቸዋል፤ ከንግድ ፈቃዳቸው ዘርፍ ውጭ የሚወዳደሩ ከሆነ ዋጋቸው ተቀባይነት አይኖረውም ከጨረታ ውጭ ይሆናሉ።

16. Sample የተጠየቀ እቃ ላይ ሳምፕል ያላቀረበ ተጫራች የሞላው ዋጋ ተቀባይነት አይኖርውም።

17. ተጫራቾች የእቃ ሞዴል የመሙላት ግዴታ አለባቸው፣ ካልሞሉ ዋጋቸው ተቀባይነት የለውም።

18. ገዥው መስሪያ ቤት የተሻላ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ ለሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ በህግ የተጠበቀ ይሆናል።

ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር፡– 09 13 38 43 31/ 09 23 50 50 52

የምስራቅ ባሌ ዞን ጊኒር ወረዳ ገንዘብ /ቤት