ናሽናል ትራንስፖርት ኃላየተ/የግል/ማህበር የተለያዩ የቢሮ ዕቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል


Reporter(Sep 03, 2025)

Please read the detailed instructions below. ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።

 የጨረታ ማስታወቂያ

ናሽናል ትራንስፖርት ኃላየተ/የግል/ማህበር ከዚህ በታች የተገለጸውን የተለያዩ የቢሮ ዕቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

ተ/ቁ

የእቃው አይነት

ብዛት

መለኪያ

የአንዱ ዋጋ ከቫት በፊት

1

የቢሮ ጠረቤዛ 120 ቁመት ስፋቱ 60 ( Office Table 120×60)

21

በቁጥር

 

2

የቢሮ ወንበር ( Office Chair Mesh 948)

21

በቁጥር

 

3

Desk Top Computer Model dell Optic 3090/3080 RAM -8GB HDD-512 GB Generation 10th  Processor Corei5

13

በቁጥር

 

4

HP Printer Model LJ 137 FNW

3

በቁጥር

 

5

LAPTOP COMPUTER (HP Core i5 10th generation RAM-8GB

2

በቁጥር

 

በመሆኑም ተጫራቾች

  • በዘርፉ የታደሰ ንግድ ፍቃድ ያላቸው፣ የዘመኑን ግብር የከፈሉና ቫት ተመዝጋቢ ለመሆናቸው የማይመለስ ፎቶ ኮፒ ማቅረብ የሚችሉ:: ተጫራቾች ይህ ጨረታ ከወጣ ቀናት ጀምሮ ላሉት 3 ወራት ህጋዊ ሆኖ የሚቆይ የጨረታ ማስከበሪያ .ፒሆ. 50,000.00(አምሳ ሺህ ብር ) ማስያዝ አለባቸው።
  • ተጫራቾች ከላይ የተገለጸውን የተለያዩ የቢሮ ዕቃዎችን የአንዱን ዋጋ በመሙላት በታሸገ ፖስታ ይህ የጨረታው ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በተከታታይ ባሉት 10 የስራ ቀናት ኢአ ባንቢስ ምንትዋብ ህንፃ ወረድ ብሎ የድሮ ወርልድ ፉድ (WE) ህንፃ 2 ፎቅ.. ስልክ፡ 0925-90-43- 80/ 09-96-01-75-71 ግዥ ክፍል እና ድሬዳዋ ናሽናል ሲሚንቶ ኢማ ቅጥር ግቢ ውስጥ የሚግኘው ናሽናል ትራንስፖርት /የተ/የግል// ስልክ ቁጥር 0935405102/0910478365/ግዢ ክፍል ማስገባት ይችላሉ።
  • ጨረታው መስከረም 5/2017 . ከጠዋቱ 400 ጨረታው ተዘግቶ መስከረም 7/2017 . ድሬዳዋ በሚገኘው ናሽናል ሲሚንቶ አ.ማ ቅጥር ግቢ ውስጥ በሚገኘው ናሽናል ትራንስፖርት ኃላ/የተ/የግል/ማህ ከጠዋቱ 430 ላይ ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል።
  • ጨረታ ሳጥኑ ከተዘጋ በኋላ የሚመጣ የጨረታ ሰነድ ተቀባይነት የለውም።
  • ማሳሰቢያ፡ ተጫራቾች ወይንም ህጋዊ ወኪሎቻቸው ባይገኙም ጨረታው ተከፍቶ ውሳኔ ይሰጥበታል:: /ቤቱም የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብት አለው።

ድርጅቱ!